💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
⤵️ድል እየመጣ ነው !

ያለህበት ሁኔታ ግራ እያጋባህ ነው? እየለፋህ እየጣርህ ነገር ግን ውጤቱ ቅርብ ሚታይ አልሆን ብሎሀል ማለፍ የምትችለው ነገር እንዳልሆነ እየተሰማህ ነው? አካባቢህ ያሉ ሰዎች ባንተ ተስፋ እየቆረጡ ነው?

«በጣም ጥሩ ሰዓት ላይ ነህ ይበልጥ ማሸነፍ እና ማብራት የምትፈልግ ከሆነ ይሄ ያንተ ጊዜ ነው ጠንክር ቆሟል ስትባል በዝግታ ተራመድ ባትጠበቅም ለማብራት መሮጥህን አታቁም ከባድ ጊዜያት ራስህን መገንቢያ ናቸው በደንብ ተጠቀምባቸው !

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Untitled Project ١
﴿جَنّاتِ عَدنٍ مُفَتَّحَةً لَهُمُ الأَبوابُ﴾

«تلاوة مميزة من سورة ص»

🎙للشيخ : د. بندر_بليلة
=
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"الْمُؤْمِنُ مَنْ أَمِنَهُ النَّاسُ عَلَى أَمْوَالِهِمْ وَأَنْفُسِهِمْ، وَالْمُهَاجِرُ مَنْ هَجَرَ الْخَطَايَا وَالذُّنُوبَ"
"ሙእሚን ማለት ሰዎች በገንዘቦቻቸውና በነፍሶቻቸው ላይ የሚያምኑት ነው። ሙሃጂር ማለት ሃጢአትና ወንጀሎችን የተወ ነው።"
[ኢብኑ ማጀህ፡ 3934] አልባኒይ ሶሒሕ ብለውታል።
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እስራኤል እሳት እየሞቀች ነው።

አልሀምዱ ሊላህ
አልሀምዱ ሊላህ

አሏህ ከዚህም በላይ እንግብግብ ያድርግሽ።
ወላሒ ይህም ያስደስተናል።

እስራኤል እሳቱን እየሞቀችው ነው።
የስራኤል አምላክ ስትሉ የነበራችሁ
የኢትዮ መሀይም ክርስቲያኖች ወይ እምነታችሁን አታውቁ ወይ አትጠይቁ የደነቆራችሁ ናችሁ።

ታዲያ ይህ እሳት ሲነድ የስራኤል አምላክ የት ሔዶ ነው ነገሩ ይተኛል አይደል ⁉️
አሀ ይህ እሳቱም አይቀሰቅሰውም ⁉️

ለማንኛውም እስራኤል በዚህ መልኩ እየነደደች ነው አልሀምዱ ሊሊህ።

ቀላል ደስ ብሎኛል እንዴ‼️

ጌታዬ አላህዋ ውሻውን በውሻ አቦ ገላግለን።


http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለስሙ ወታደር ተብሎ ዘመናዊ መሳሪያ ታጥቋል። ግን ገና የአላርም ድምፅ በሩቅ ሲሰማ መሳሪያውን ጥሎ ራሱን በእጁ ይዞ አፈር ላፈር ይንደፋደፋል! አይሁድ!
ﻳَﺴْﺄَﻟُﻪُ ﻣَﻦ ﻓِﻲ اﻟﺴَّﻤَﺎﻭَاﺕِ ﻭَاﻷَْﺭْﺽِ ۚ ﻛُﻞَّ ﻳَﻮْﻡٍ ﻫُﻮَ ﻓِﻲ ﺷَﺄْﻥٍ

በሰማያትና በምድር ውስጥ ያሉት ሁሉ ይለምኑታል፡፡ በየቀኑ ሁሉ እርሱ በሥራ ላይ ነው።


ጭንቀትን ያስወግዳል
ወንጀልን ይምራል
ሪዝቅ ይሰጣል
ህሙማንን ያድናል
የተቸገረን ያደላድላል
የከበደን ያቀላል
የተሰበረን ይጠግናል...ሱብሀነላህ ብቻ ሁሌ ስራ ላይ ነው

»እንደታዘዝከው ቀጥ በል
የእኛ ጌታ ምንም የሚቸግረው የለም! ዛሬ ቢከፋህ ነገ ያስደስትሃል

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➾አንዳንዴ ብቸኝነትን የምንመርጠው መሳቅ መጫወት ጠልተን ሳይሆን እኛን በእኛነታችን አምኖ የሚቀበለን ሰው አተን ነው።

➩አንዳንደ........!
መራቅ ነዉ እሚሻለዉ !
~

የዉሸት ሲቀርቡኝ በእወት ቀርቢያቸዉ፣
እሱ ሞኝ እያሉ ማፌዝ ነዉ ዜማቸዉ፣
ሲሸሹኝ ስጎተት ሲርቁኝ ስጣራ፣
ሲሄዱ ስከተል ሲዘጉኝ ሳወራ፣
አሁንስ ዝም አልኩኝ ልቤን ደካከመው፣
ሁለት እየሆነ አንድ ነው ያልኩት ሰው፣

ብቻ በመንገዴ፥
ከነሳቸው ሠላም ከነሳቸው ጤና እኔ መከተሌ፣
ለበደለኝ ሁሉ ለበደልኩት ሁሉ ይቅርታ ነው ቃሌ፣


🖊Selahudin

=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
اللهم اضرب الظالمين بالظالمين
وأخرجنا من بينهم سالمين
=
t.me/IbnuMunewor
~ስለጠሉህ፣ስላጥላሉህ፣ስላሙህ፣ስለ ዋሹብህ፣ውድቀትህን፣ውርደትህን፣ ስለፈለጉ ብቻ የምትወድቅ ይመስላቸዋል። ይሄ የነሱ ውድቀት ነው።

@AbuHafsaYimam
ስለ አኸይራ ባጭሩ ክፍል 2
Sadat
👍ስለ አኸይራ ባጭሩ

🗂ክፍል 2

=
t.me/SadatKemalAbuMeryem
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ቤት የሰዉነት ማረፊያ ነዉ «ሚስት »የነፍስ ማረፊያ(መርጊያ) ነች ። የማግባት አቅም ኖሮት ያላገባ ወጣት ራሱን ከመረጋጋት አርቋል። ያለ መረጋጋት ይጓዛል አቅሙ ኖሮት ያላገባ።

🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

#ተዘወጁ¡
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ትልቁ ከፊትና ነጃ የምንወጣበት ሰበብ « ሶላትን መጠባበቅ ነዉ « ለሷም ትኩረት መስጠት ነዉ እሷንም አጥብቆ መያዝ ......!»

🎙الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله

=
t.me/https_Asselefya1
⇛አንዳንዴ…የፈለገ ያህል ብንናገር ብንፅፍ ህመማችንን ማንም አይረዳውም። እናም ውስጣችን ያሉትን ስሜቶች ለመግደል እንገደዳለን…
⇛አንዳንዴ…ልቡ በሌላ አካል ተሰብሮ አዝነህለት ስብራቱን ለመጠገን ቀርበኸው ዙሮ ያንተን ልብ ሲሰብረው ትመለከታለህ…
⇛አንዳንዴ የትም ይሁን የት ብቻ ማንም ወደሌለበት እርቆ መሄድን እንመኛለን…አንዳንዴ