This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
العلامة عبد العزيز بن باز رحمه الله تعالى
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Ibnu Munewor – Hilya #16
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Hilya #17
Ibnu Munewor
ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
💡 ክፍል - 17
«የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።»
የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube
«የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።»
የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
=
=
«
እዚህች ምድር ላይ ብዙ የምትወጃቸው ሰዎች ይኖራሉ ነገር ግን አንዳቸውም የአላህን ስራ አይሰሩም እርሱ የሚያደርግልሺን ሊያደርጉ አይቻላቸውም!»"ለአላህ የማይሆን አንዳች ነገር የለም ሁሌም በእርሱ ተስፋ አድርጊ። "
=
t.me/https_Asselefya1/22043
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በተቻለህ አቅም ሁሉ ለሰዎች መልካም ሁን ምን አይነት ሁኔታ ላይ እንዳሉ አታውቅም እና አትክፋባቸው!
ክፋ ለመሆን የተፈጠረ ሰው የለም ሁኔታዎች ግን ሰዎችን ይቀያይሯቸዋል ! የእኛ ጥሩ መሆን ግን በእነዚያ ሰዎች ህይወት ላይ የሚፈጥረው ተፅዕኖ ቀላል አይደለም !
ስለዚህ በተገኘህበት ቦታ ሁሉ የጥሩነት ምሳሌ ሁን ፤ ሁኔታዎች አይገድቡህ የበላያቸው ሆነህ አስደንግጣቸው !
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
www.TvQuran.com
أحمد حدادي TvQuran.com - 77 النساء
تلاوة طيبـــة أرح سمعــك
🎧
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ያለህበት ሁኔታ ግራ እያጋባህ ነው? እየለፋህ እየጣርህ ነገር ግን ውጤቱ ቅርብ ሚታይ አልሆን ብሎሀል ማለፍ የምትችለው ነገር እንዳልሆነ እየተሰማህ ነው? አካባቢህ ያሉ ሰዎች ባንተ ተስፋ እየቆረጡ ነው?
«በጣም ጥሩ ሰዓት ላይ ነህ ይበልጥ ማሸነፍ እና ማብራት የምትፈልግ ከሆነ ይሄ ያንተ ጊዜ ነው ጠንክር ቆሟል ስትባል በዝግታ ተራመድ ባትጠበቅም ለማብራት መሮጥህን አታቁም ከባድ ጊዜያት ራስህን መገንቢያ ናቸው በደንብ ተጠቀምባቸው !
=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"الْمُؤْمِنُ مَنْ أَمِنَهُ النَّاسُ عَلَى أَمْوَالِهِمْ وَأَنْفُسِهِمْ، وَالْمُهَاجِرُ مَنْ هَجَرَ الْخَطَايَا وَالذُّنُوبَ"
"ሙእሚን ማለት ሰዎች በገንዘቦቻቸውና በነፍሶቻቸው ላይ የሚያምኑት ነው። ሙሃጂር ማለት ሃጢአትና ወንጀሎችን የተወ ነው።"
[ኢብኑ ማጀህ፡ 3934] አልባኒይ ሶሒሕ ብለውታል።
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
"الْمُؤْمِنُ مَنْ أَمِنَهُ النَّاسُ عَلَى أَمْوَالِهِمْ وَأَنْفُسِهِمْ، وَالْمُهَاجِرُ مَنْ هَجَرَ الْخَطَايَا وَالذُّنُوبَ"
"ሙእሚን ማለት ሰዎች በገንዘቦቻቸውና በነፍሶቻቸው ላይ የሚያምኑት ነው። ሙሃጂር ማለት ሃጢአትና ወንጀሎችን የተወ ነው።"
[ኢብኑ ማጀህ፡ 3934] አልባኒይ ሶሒሕ ብለውታል።
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እስራኤል እሳት እየሞቀች ነው።
አልሀምዱ ሊላህ
አልሀምዱ ሊላህ
አሏህ ከዚህም በላይ እንግብግብ ያድርግሽ።
ወላሒ ይህም ያስደስተናል።
እስራኤል እሳቱን እየሞቀችው ነው።
የስራኤል አምላክ ስትሉ የነበራችሁ
የኢትዮ መሀይም ክርስቲያኖች ወይ እምነታችሁን አታውቁ ወይ አትጠይቁ የደነቆራችሁ ናችሁ።
ታዲያ ይህ እሳት ሲነድ የስራኤል አምላክ የት ሔዶ ነው ነገሩ ይተኛል አይደል ⁉️
አሀ ይህ እሳቱም አይቀሰቅሰውም ⁉️
ለማንኛውም እስራኤል በዚህ መልኩ እየነደደች ነው አልሀምዱ ሊሊህ።
ቀላል ደስ ብሎኛል እንዴ‼️
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
አልሀምዱ ሊላህ
አልሀምዱ ሊላህ
አሏህ ከዚህም በላይ እንግብግብ ያድርግሽ።
ወላሒ ይህም ያስደስተናል።
እስራኤል እሳቱን እየሞቀችው ነው።
የስራኤል አምላክ ስትሉ የነበራችሁ
የኢትዮ መሀይም ክርስቲያኖች ወይ እምነታችሁን አታውቁ ወይ አትጠይቁ የደነቆራችሁ ናችሁ።
ታዲያ ይህ እሳት ሲነድ የስራኤል አምላክ የት ሔዶ ነው ነገሩ ይተኛል አይደል ⁉️
አሀ ይህ እሳቱም አይቀሰቅሰውም ⁉️
ለማንኛውም እስራኤል በዚህ መልኩ እየነደደች ነው አልሀምዱ ሊሊህ።
ቀላል ደስ ብሎኛል እንዴ‼️
ጌታዬ አላህዋ ውሻውን በውሻ አቦ ገላግለን።
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
እስራኤል እሳት እየሞቀች ነው። አልሀምዱ ሊላህ አልሀምዱ ሊላህ አሏህ ከዚህም በላይ እንግብግብ ያድርግሽ። ወላሒ ይህም ያስደስተናል። እስራኤል እሳቱን እየሞቀችው ነው። የስራኤል አምላክ ስትሉ የነበራችሁ የኢትዮ መሀይም ክርስቲያኖች ወይ እምነታችሁን አታውቁ ወይ አትጠይቁ የደነቆራችሁ ናችሁ። ታዲያ ይህ እሳት ሲነድ የስራኤል አምላክ የት ሔዶ ነው ነገሩ ይተኛል አይደል ⁉️ አሀ ይህ እሳቱም አይቀሰቅሰውም…
የምር እንድህ ካነደዷት በጣም ነዉ ደስ የሚል ግን ትንሽ ጠንቆሽ አድርገዉ አጠፋ ምላሽ እኛ እንዳያስጨርሱን ነዉ ነገሩ የሚያሰጋ አላህ ያብጀዉ !
=
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለስሙ ወታደር ተብሎ ዘመናዊ መሳሪያ ታጥቋል። ግን ገና የአላርም ድምፅ በሩቅ ሲሰማ መሳሪያውን ጥሎ ራሱን በእጁ ይዞ አፈር ላፈር ይንደፋደፋል! አይሁድ!
ﻳَﺴْﺄَﻟُﻪُ ﻣَﻦ ﻓِﻲ اﻟﺴَّﻤَﺎﻭَاﺕِ ﻭَاﻷَْﺭْﺽِ ۚ ﻛُﻞَّ ﻳَﻮْﻡٍ ﻫُﻮَ ﻓِﻲ ﺷَﺄْﻥٍ
➾በሰማያትና በምድር ውስጥ ያሉት ሁሉ ይለምኑታል፡፡ በየቀኑ ሁሉ እርሱ በሥራ ላይ ነው።
➭ ጭንቀትን ያስወግዳል
➭ወንጀልን ይምራል
➭ሪዝቅ ይሰጣል
➭ህሙማንን ያድናል
➭የተቸገረን ያደላድላል
➭የከበደን ያቀላል
➭የተሰበረን ይጠግናል...ሱብሀነላህ ብቻ ሁሌ ስራ ላይ ነው
»እንደታዘዝከው ቀጥ በል የእኛ ጌታ ምንም የሚቸግረው የለም! ዛሬ ቢከፋህ ነገ ያስደስትሃል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➾በሰማያትና በምድር ውስጥ ያሉት ሁሉ ይለምኑታል፡፡ በየቀኑ ሁሉ እርሱ በሥራ ላይ ነው።
➭ ጭንቀትን ያስወግዳል
➭ወንጀልን ይምራል
➭ሪዝቅ ይሰጣል
➭ህሙማንን ያድናል
➭የተቸገረን ያደላድላል
➭የከበደን ያቀላል
➭የተሰበረን ይጠግናል...ሱብሀነላህ ብቻ ሁሌ ስራ ላይ ነው
»እንደታዘዝከው ቀጥ በል የእኛ ጌታ ምንም የሚቸግረው የለም! ዛሬ ቢከፋህ ነገ ያስደስትሃል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➾አንዳንዴ ብቸኝነትን የምንመርጠው መሳቅ መጫወት ጠልተን ሳይሆን እኛን በእኛነታችን አምኖ የሚቀበለን ሰው አተን ነው።
➩አንዳንደ........!
➩አንዳንደ........!
መራቅ ነዉ እሚሻለዉ !
~
የዉሸት ሲቀርቡኝ በእወት ቀርቢያቸዉ፣
እሱ ሞኝ እያሉ ማፌዝ ነዉ ዜማቸዉ፣
ሲሸሹኝ ስጎተት ሲርቁኝ ስጣራ፣
ሲሄዱ ስከተል ሲዘጉኝ ሳወራ፣
አሁንስ ዝም አልኩኝ ልቤን ደካከመው፣
ሁለት እየሆነ አንድ ነው ያልኩት ሰው፣
ብቻ በመንገዴ፥
ከነሳቸው ሠላም ከነሳቸው ጤና እኔ መከተሌ፣
ለበደለኝ ሁሉ ለበደልኩት ሁሉ ይቅርታ ነው ቃሌ፣
🖊 Selahudin
=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
~
የዉሸት ሲቀርቡኝ በእወት ቀርቢያቸዉ፣
እሱ ሞኝ እያሉ ማፌዝ ነዉ ዜማቸዉ፣
ሲሸሹኝ ስጎተት ሲርቁኝ ስጣራ፣
ሲሄዱ ስከተል ሲዘጉኝ ሳወራ፣
አሁንስ ዝም አልኩኝ ልቤን ደካከመው፣
ሁለት እየሆነ አንድ ነው ያልኩት ሰው፣
ብቻ በመንገዴ፥
ከነሳቸው ሠላም ከነሳቸው ጤና እኔ መከተሌ፣
ለበደለኝ ሁሉ ለበደልኩት ሁሉ ይቅርታ ነው ቃሌ፣
=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)