💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በጭፍን ሰዉ መዉደድ አይጣልባችሁ በዚህ ሰዉየ መሞት አብዘሀኛ የሺዓ ጭፍራዎች በሀዘን በቁጭት ተዉጠዋል ልክ እንደ አላህ ነዉ ለማለት አይመለሱም ትላልቅ ድንበር ማለፉች እየታዬ ነዉ ጉድ ነዉ ! ሺዓ ቤት የምትሰሩ እህቶች ራሳችሁን ጠብቁ ምንም አትበሉ ከነሱ አትመላለሱ ከስራችሁ ዉጭ ንደት ላይ ስለሆኑ የሚያደርጉትን አያቁም ራሳችሁ ጠብቁ !

=
«لِلَّهِ الْأَمْرُ مِن قَبْلُ وَمِن بَعْدُ ۚ وَيَوْمَئِذٍ يَفْرَحُ الْمُؤْمِنُونَ»
አቡሓቲም_አልአሰም እንዲህ ይላሉ

ጥሩ ቦታ ላይ ተቀምጫለሁ ብለህ
አትሸወድ ከጀነት የሚሻል ቦታ የለም ሆኖም አባታችን ኣደም በትንሽ ወንጀል
ያገኘውን አግኝቷል


ብዙ ዒባዳ ሰርቻለሁ ብለህ አትሸወድ ኢብሊስ በዒባዳ ኖሮ በአንድ ቀን ወንጀል ያገኘውን አግኝቷል ።

ብዙ ዕውቀት አለኝ ብለህ አትሸወድ 
በልዓም ብኑ ባዑራ ያግዙፍ እውቀት
ኖሮት ያገኘውን አግኝቷል ።


➍ ከዳጋጎች በመቀማመጥህ አትሸወድ ከነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም የሚበልጥ ደግ የለም ሆኖም ከእርሳቸው ይቀመጡ የነበሩት  ሙናፊቆች ያገኙትን አግኝተዋሉ።

ምንጭ :{ መዳሪጁ አስ-ሳሊኪን ፡ [510/1] }

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
👉ምርጥ ግሳፄ ከታላቁ ፈቂህ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል ዑሰይሚን [ረሂመሁላህ]


«የሰው ልጅ ህይወቱ በአካሉ ውስጥ እስካለች ድረስ ለፈተና የተጋፈጠ ነውስለሆነም ራሴንም ሆነ እናንተን የምመክረው ጉዳይ "አላህ በእምነታችን ላይ ፅናት እንዲሰጠን ሁሌም …ልንለምነው ይገባልይህ የልቦና ባለቤቶች ዱዓእ ነውና።"

📚(ሸርሑ አልሙምቲዕ: 5/388)
~ብዙ ግዜ ስለ'ዛ አባት አስባለሁ…ሱብሒ ወጥቶ ሲደክም ዉሎ አምሽቶ ስለሚገባው አባት፤ ልጆቼን እንዴት ላሳድግ ብሎ በሀሳብ እየተብሰለሰለ ያለ እንቅልፍ ስለሚያድረው አባት፣ በባስ እየሄደ በታክሲ ልጁን ስለሚልከው አባት፣ ጫማ ሳይቀይር ልጁን ስለሚያስዘንጠው አባት፣ ባገኘ ጊዜ በሰባት እጆቹ አስቤዛ ሰብስቦ ስለሚገባው አባት፣ ባጣ ጊዜ ሐዘን ፊቱን ስለሚያጠቁረው አባት፣ በዱንያ ፈተናዎች ላለመዋጥ ስለሚታገለው አባት፣ ሀሳብ ጭንቀቱ ሁሉ ስለ ልጆቹ የወደፊት ዕጣፈንታ ስለሆነው አባት፣ በዕዉን በህልሙ ልጆቼን! የሚል ቃል ከአፉ ስለማይጠፋው አባት፡፡

ድሮ ያኔ አባትነት ሲባል ቀላል ነገር ይመስለኝ ነበር፤ እሱ ልጆቼን! ሲል አፉ ስለለመደበት ብቻ ይመስለኝ ነበር፡፡ ልጁ ሲወድቅ እኔን ድፍት ያድርገኝ ሲል ልቡ የሚሰነጠቅ፣ አንጀቱ የሚተረተር አይመስለኝም ነበር፡፡

አባት .... ሾፌር ሲሆን ልጁ ይደቀንበታል፣ ስልክ ሲደወል ልጄ ምን ሆና ይሆን? የሚል ሀሳብ ቀድሞ ጭንቅላቱ ላይ ይመጣበታል፤ መንገደኛ ሲሆን መንገዱ በረዘመ ቁጥር የልጆቹ ናፍቆት ይጠናበታል፡፡

አባትህ እንዴት እንዳሳደገህ ብታውቅ ኖሮ ባንተ ላይ ያለው ሐቅ እንጂ በሱ ላይ ያለህ ሐቅ ትዝ አይልህም ነበር፡፡

ጌታዬ ሆይ ባለፈው ዕድሜያችን ከወላጆቻችን አንፃር ያጎደልነዉን ሁሉ ይቅር በለን፤ በተቀረው ዕድሜያችን የምንኻድማቸው አድርገን፡፡ 
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
~
قال رسول اللهﷺ : "..، وَالْعَبْدُ الْفَاجِرُ يَسْتَرِيحُ مِنْهُ الْعِبَادُ ، وَالْبِلَادُ ، وَالشَّجَر ُ، وَالدَّوَابُّ ".


«አመጸኛ የሆነ ባሪያ ሲሞት የአላህ ባሮችም፣ ሃገሩም፣ ዛፉም፣ እንስሳውም ያርፋል።»

رواه البخاري (٦١٤٧). و مسلم ( ٩٥٠).


=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
"ሂዝቡሏህ ሲነካ ለሚቆጠቁጣችሁ " t.me/IbnuMunewor/5928 t.me/IbnuMunewor/5928 "የሺዓ ራፊዳዎች ማንነት" t.me/IbnuMunewor/5929 t.me/IbnuMunewor/5929 =
ግብዣዬ ነዉ ገብታችሁ አድምጡት አንብቡ 👆


ግን አንዳድ ሰዎች የሒዝቡሏህ መሪ ስለሞተ ቁጣ ላይ ናችሁ በዚህ በምለጣጥፈዉ ህእ ይዉጣላችሁ እሺ አላህ እንኳንም አነሳዉ ከምድር ስንት ነገር የጠፋ በሱ ምላስ እሱ ከመሬት ስር ተወሽቆ ስንት ህፃን ሴቶች ሽማግሌዎች ወጣቶች አለቁ ስንት ሀብት እና ንብረት ወደመ ? ለፍልስጤን ያግዛል የምትሉ እስከዛሬ የት ነበረ ? ገዛ ወድሞ ካለቀ በኋላ ነዉ የሚያግዘዉ እንደሚሆን ብታወሩ መልካም ነዉ። ሲቀጥል ሺዓዎች "የሱንዮች" ጠላት ናቸዉ ከሱንዬች በላይ ካፊሮች ነዉ የሚወዱት ! ለካፊር ነዉ የሚያለከልኩት ! ዛሬ ትልቅ እፎይ ያልን በጭንቀት አለቅንኮ ከዛሬ ነገ ጨረሱን እያልን ! አላህ የተሻለ ሰዉ ይተካልን ሀገሪቱ ሰላም ይመልስልን ! በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን !

سلام
መልካም ለይል

=
وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا


➾የጌታህን ስም በጧትም በማታም አውሳ

اذكار الصباح
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
"ሂዝቡሏህ ሲነካ ለሚቆጠቁጣችሁ " t.me/IbnuMunewor/5928 t.me/IbnuMunewor/5928 "የሺዓ ራፊዳዎች ማንነት" t.me/IbnuMunewor/5929 t.me/IbnuMunewor/5929 =
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➨የሒዝቡ-ላት የሽዐ ክንፍ ይህ ነው።

የአሏህ ተአምርኮ ይገርማል ከሱንዮች ይልቅ ለአይሁዶች ይራራ ያዝን ነበር አሏህ በሚወዳቸው አይሁዶች እጅ....

وقد كان "لعنه الله وسعّرَ عليه قبره"
يقول عن جبهته التي يقتل بها المسلمين:

ሙስሊሞችን ስለሚገድለው ግንባሩ
ሲናገር“የአላህ ቁጣ ይውረድበትና መቃብሩንም አሏህ በእሳት ያያይዘውና”እንድ ይላቸው ነበር።


إذا كان عنا في سوريا 100 مقاتل سيصبحوا 200
إذا كانوا ألف مقاتل سيصبحوا ألفين
وإذا كانوا 5 آلاف سيصبحوا 10 آلاف.

ሶሪያ ውስጥ 100 ተዋጊዎች ካሉን 200 ይሆናሉ።
አንድ ሺህ ተዋጊ ቢሆኑ ሁለት ሺህ ይሆኑ ነበር።
5 ሺህ ቢሆኑ 10 ሺህ ይሆናሉ።

أما عن جبهته مع الصهاينة فكان يقول :؛ شوي شوي

ከጽዮናውያን ከአይሁድ ጋር ያለውን ግንባር በተመለከተ፡-  ትንሽ ትንሽ ነው የምንዋጋው ይላል።

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📚 دعاء جامع لخيري الدنيا والآخرة

🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله .
=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM