This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ستر وجه الزوجة ..
الشيخ محمد صالح ابن عثيمين رحمه الله
=
الشيخ محمد صالح ابن عثيمين رحمه الله
=
➪ትውስታ ለእህት ወንድሞቼ
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬
➾ቀደም ብዬ ወደ መስጂድ ለመግሪብ ሶላት እየሔድኩኝ ነው።እንደገባሁ ማሻ አሏህ ደስ የሚል ህፃን ልጂ ተመለከትኩ። በባህሪዬ ከህፃን ልጂ ጋር መጫወት በጣም ከሚያስደስተኝ ነገር ውስጥ አንዱ ነው።የልጁ ውበት እና ህፃንነቱ ከኔ ህፃን መውደድነት ጋር ሲዋሀድ የሆነ ስሜት ተሰማኝ ብቻየን በፈገግታ ድምቅ ከማለቴ ተነሳ መስጂዱ ውስጥ ሰው የለሌለ እስኪመስለኝ ድረስ ነበር ።
➪ከዚያ የህፃኑ አባት ሶላት እየሰገደ ነበርና ህፃኑ ባባ የሚል ድምፅ ሲያሰማ..!! ከአባቱ ጋር ሆኖ ምን ሆነ !?የሚል ጥያቄ ፈጠረብኝ!!ከውስን ቆይታ በኋላ አባቱ ከሶላት አሰላመተ ልክ እንዳሰላመተ ሮጦ በፈገግታ ግንባሩን ሳም አደረገው ልጁ አሁን ለምን ባባ እንዳለ ገባኝ ለካም ናፍቆት ነው። ልጁ የአባቱን ግንባር እንደሳመው አባትዮው ከደስታው ብዛት የተነሳ ምኑን እንደሚስመው ግራ የተጋባ ይመስላል ከዚያም እቅፍ አድርጎ አንገቱን ሳም አደረገው ያሰላም.....
➾ማሻ አሏህ ወላሒ ቀናሁ።ያማረ አባትነትና የደመቀ የልጂ ፍቅር እንደት ደስ ይላል በአሏህ!?ከትርዒቱ በኋላ ነፍሴ በጥያቄ ቀስፋ ያዘችኝ አንተ ምን እየሰራህ ነው!?ለምን አታገባም መውለድ አያምርህምን!?ብላ ስትሰቅዘኝ እንድህ ተቀኘሁላት➷➷➷➷➷➷
👉ወልደህ እንድትስም!!
👉የሚል ተስፋ ለነፍሴ ማፅናኛ ሰጥቻት ቀሪውን በዝምታ ውጨ ተውኩት።
✍️አቡ ፋሩቅ
➾ወንድሜ ሆይ አግባ ወለድ ልጆች ውበት ናቸው መከበሪያ ናቸው እህቴ ሆይ አግቢ ውለጅ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ወልዶ ከመሳም የበለጠ ልጆች እኮ እማየ እናቴ የሚለውን የክብር ስም ያሰጥሻል እናትነት ክብር ነው ውድ እህቶቼ ትዳርን አትፍሩት የሱና ጎጇችሁን መስርቱ!!
➪ወንድማችን ይችን ፅሁፍ ከፃፋት ቆይቷል ዘወር ዘወር ስል አግኝቻት ነው
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1

የልጂነት እድሜህ ውበትህ ሳይጠፋ፡
እርጂና ሳይመጣ አንገትክን ሳትደፋ፡
የአካልህ ላይ ፀጉር ነጭነት ሳይተፋ፡
የወጣትነትህ ውበትህ ሳይከስም፡
ባባ የሚል ሞገስ እንድታወጣ ስም፡
ሀላሉን ድፈረው ወልደህ እንድትስም፡
👉የሚል ተስፋ ለነፍሴ ማፅናኛ ሰጥቻት ቀሪውን በዝምታ ውጨ ተውኩት።
✍️አቡ ፋሩቅ
➾ወንድሜ ሆይ አግባ ወለድ ልጆች ውበት ናቸው መከበሪያ ናቸው እህቴ ሆይ አግቢ ውለጅ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ወልዶ ከመሳም የበለጠ ልጆች እኮ እማየ እናቴ የሚለውን የክብር ስም ያሰጥሻል እናትነት ክብር ነው ውድ እህቶቼ ትዳርን አትፍሩት የሱና ጎጇችሁን መስርቱ!!
➪ወንድማችን ይችን ፅሁፍ ከፃፋት ቆይቷል ዘወር ዘወር ስል አግኝቻት ነው
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
بيروت
ዛሬ የወደመዉ ቤህሩት ልዩ ቦታ (ضህዬ) የሚባል ሰፈር
💧💧
ዛሬ የወደመዉ ቤህሩት ልዩ ቦታ (ضህዬ) የሚባል ሰፈር
💧💧
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
بيروت ዛሬ የወደመዉ ቤህሩት ልዩ ቦታ (ضህዬ) የሚባል ሰፈር 💧💧
03871089 ይሄ ስልክ ያነሳሉ ደዉሉ ቤህሩቶች 👆 በተለይ ጦርነቱ አካባቢ ያላችሁ ርቃችሁ ያላችሁ ባላችሁበት እርጉ ጠንካራ ሁኑ አይዟችሁ አላህ ከፃፈብን ዉጭ ምንም ነገር አይደርስብንም !!
=
=
☞ዋጋ ክፈል !
የምትፈልገውን ህይወት ለመኖር መጀመርያ የሚያስፈልገውን ዋጋ መስጠት መቻል አለብህ ፤ ዋጋ ያልተከፈለበትን እቃ መውሰድ እንደማትችል ሁሉ ዋጋ ያልከፈልክበትም ስኬት ያንተ ሊሆን አይችልም !
=
t.me/https_Asselefya1

•• التَّوحيد؛ لا يُوصل إلى الله سِواه!
قال الامام ابن رجب رحمه الله تعالى :
اجتهدوا اليوم في تحقيق التّوحيد فإنّه لا يُوصل
إلى الله سِـواه، واحرصُــوا عَلى القيَـام بحُقـوقِه
فإنّـه لا يُنـجي من عَـذاب الله إلا إيّـاه .
كلمـة الإخـلاص (صـ ٥٤)

➪ፍቅርን በትዳር ውስጥ ፈልጉት...!
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬
➾
➪በመሠረቱ ቁርዓን ፍቅር እና ውደታን
በተለያዬ ቃላቶች በስፋት ገልፆታል ለምሣሌ
➩ፍቅር በትዳር ውስጥ ሲሆን፦ ደስታ፤ ሐሴት፤ እርካታ፤ የልብ መረጋጋት፤ እርስ በርስ መተማመን፤ እንድሁም እዝነት (ራሕማ) ....አለው።
➾ፍቅር ከትዳር ውጭ ሲሆን ደግሞ፦ የልብ ሕመም (ስቃይ) ፤ከሸይጧን ፈተና ላይ መውደቅ፤ በስሜት መነዳት፤ ወንጀልን መዳፈር፤ አላህን ማመፅ ፤ ከአላህ መራቅን፤ ያስከትላል።
👉ፍቅርን ከጋብቻ በፊት አትግባበት❗️
➾ፍቅር መልካም ተግባር ነው፤ፍቅር የምናደርገው ድርጊት ነው፤ፍቅር ስሜት አይደለም፤ፍቅር የራስን ስሜት እና ፍላጎት ማሟላትን አይወክልም፤ትክክለኛው ፍቅር ላፈቀሩት እና ለወደዱት ሰው በቅን ልቦና የሚያከናውኑት ተግባር ነው።
➪ፍቅር የደግነት ተግባር ነው መልካም ቃላትን መናገር ለአፈቀሩት ሰው መራራት እና ማዘን፤መርዳት እና ማመስገን ፈገግ ማለትን እና ማገዝን የሚወክል ቃል ሲሆን ሌሎችም መልካም ተግባራትን ያካትታል።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬
➾
ኢስላም በፍቅር ዙሪያ ከማንም የማይዋሠው ግልፅ እና የማያሻማ አቋም አለው። ለዚህ ነው በታላቁ መለዕኮታዊ መፅሐፍ (በቁርዓን) ውስጥ ስለፍቅር እና ተያያዥ ነጥቦች በተደጋጋሚ የተወሣው።➪በመሠረቱ ቁርዓን ፍቅር እና ውደታን
በተለያዬ ቃላቶች በስፋት ገልፆታል ለምሣሌ
➾መወዳ
➾ሁብ
➾ሸገፍ
➾ወልይ እና ሌሎችም..
➩ፍቅር በትዳር ውስጥ ሲሆን፦ ደስታ፤ ሐሴት፤ እርካታ፤ የልብ መረጋጋት፤ እርስ በርስ መተማመን፤ እንድሁም እዝነት (ራሕማ) ....አለው።
➾ፍቅር ከትዳር ውጭ ሲሆን ደግሞ፦ የልብ ሕመም (ስቃይ) ፤ከሸይጧን ፈተና ላይ መውደቅ፤ በስሜት መነዳት፤ ወንጀልን መዳፈር፤ አላህን ማመፅ ፤ ከአላህ መራቅን፤ ያስከትላል።
👉ፍቅርን ከጋብቻ በፊት አትግባበት❗️
ተሳስተህ (አዳልጦህ) ከገባህበት ግን መድሃኒቱ አንድ እና አንድ ብቻ ነው - እሱም ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላሉ፦ የፍቅር መድሃኒቱ ያፈቀርካትን ሴት ማግባት ነው።➩ግን ፍቅር ምንድን ነው❓
➾ፍቅር መልካም ተግባር ነው፤ፍቅር የምናደርገው ድርጊት ነው፤ፍቅር ስሜት አይደለም፤ፍቅር የራስን ስሜት እና ፍላጎት ማሟላትን አይወክልም፤ትክክለኛው ፍቅር ላፈቀሩት እና ለወደዱት ሰው በቅን ልቦና የሚያከናውኑት ተግባር ነው።
➪ፍቅር የደግነት ተግባር ነው መልካም ቃላትን መናገር ለአፈቀሩት ሰው መራራት እና ማዘን፤መርዳት እና ማመስገን ፈገግ ማለትን እና ማገዝን የሚወክል ቃል ሲሆን ሌሎችም መልካም ተግባራትን ያካትታል።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ቤህሩት 💧
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከኛ ማዶ ላይ ጧት ምን እንደሁ አፈነዱ !
=
=
ኪታባችሁ ላይ post አርጉ
ዐብዱሶመድ ሙኑር
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አንብቡ! አጥኑ! ፃፉ!
ዐብዱሶመድ ሙኑር
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በጭፍን ሰዉ መዉደድ አይጣልባችሁ በዚህ ሰዉየ መሞት አብዘሀኛ የሺዓ ጭፍራዎች በሀዘን በቁጭት ተዉጠዋል ልክ እንደ አላህ ነዉ ለማለት አይመለሱም ትላልቅ ድንበር ማለፉች እየታዬ ነዉ ጉድ ነዉ ! ሺዓ ቤት የምትሰሩ እህቶች ራሳችሁን ጠብቁ ምንም አትበሉ ከነሱ አትመላለሱ ከስራችሁ ዉጭ ንደት ላይ ስለሆኑ የሚያደርጉትን አያቁም ራሳችሁ ጠብቁ !
=
Forwarded from قنَاة | ارتِياضُ العُلوم
«لِلَّهِ الْأَمْرُ مِن قَبْلُ وَمِن بَعْدُ ۚ وَيَوْمَئِذٍ يَفْرَحُ الْمُؤْمِنُونَ»