💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አብሽሩ ወደ ሌላ ሰፈር ተጉዘናል ሰበቡ አድርሰናል !

=
📝ትዳር
እስኪ አታስመስሉ
ገንዘብ ትዳር አይሆን፣
ወስጥ ካላማረ ልቦና ከለለን፣
የመስመሰል ጌዜ ሽወዳ የበዛዉ፣

ሴቷ ብር ኑሯት ወንዱን ስትገዛዉ፣
ወንዱ ብር ሲያጣ የሴት ብር ካማረዉ፣
ሴቷም ልብን አጥተዉ መገዘብ ካቀተዉ፣

ፍቅር ሳይገባቸዉ እየተጃጃሉ ፣
ትዳር ትዳር ብለዉ ዘለዉ ይገባሉ ፣

ወንዱም ገዘብ ሲያገኝ ሂሌናን ከሸጠ፣
ሴት ልጅ እደሸቀጥ እየለዋወጠ፣
ሴቶቹም ነፍስ አቀዉ ሀብት አገኙ ሲባል፣

ገንዘብ ያለዉ ሲሉ ሀብታም የሆነ ባል፣
አንዱ ባንዱ ሲስቅ ሂወትን እደቀላል፣

ገብቶ እየተፋታ ትዳር ትዳር ይላል፣
መች ቆይቶ አየነዉ የዉሸቱ ትዳር፣

በገዘብ ጨዋታ በሂወት ላይ ቁማር፣
ሴት ገዘብ ስታገኝ ወንዱች ብር ሲያጡ፣
ትዳር ትዳር ብለዉ ስንቶች ገብተዉ ወጡ፣


✏️Selahudin Abu Oubeida

=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
•• كلمــة التّوحــــيد

قال الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله :

لا إله إلا الله ؛ إنما تنفع قائلها 
إذا قالها عن فهم لمعنــاها، وتحقيـق لمدلولها
وقيام بغايتها ومقصودها من توحيد الله تبارك
وتعـالى، وإخـلاص الدين له تبارك وتعالى .

‏‌‏⤶ الدروس المهمة لعامة الأمة لابن باز (٢)
‏فهد واصل
<unknown>
﴿ كُلُّ نَفۡسِۭ بِمَا كَسَبَتۡ رَهِينَةٌ ۝ إِلَّآ أَصۡحَٰبَ ٱلۡيَمِينِ ۝ ﴾

=
➪ልጆችህ ሷሊህ ሊሆኑልህ ትፈልጋለህ?
➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮

    ➧አራት መስፈርቶችን ከቁርዓን ተቀበለኝ

እራስህን ከምንም በፊት ቀድመህ ሷሊህ አድርግ፦

﴿وكان أَبُوهُمَا صالحا﴾
አባታቸው ሷሊህ ነበር

አሏህ ሆይ ልጆቼን ሷሊህ አድርግልኝ ብለህ ዱዓ አድርግላቸው፦
﴿وأصْلِحْ لي في ذُرِّيَّتِي ۖ﴾
ዘሮቼንም ለእኔ አብጅልኝ

ሰላትን በመሃላቸው አስተካክለህ ስገድ፦

{رَبِّ ٱجْعَلْنِى مُقِيمَ ٱلصَّلَوٰةِ وَمِن ذُرِّيَّتِى ۚ }

«ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ)፡፡

ሰይጣን እንዳይቀርባቸው በአሏህ ጠብቃቸው፦

{َ وَإِنِّىٓ أُعِيذُهَا بِكَ وَذُرِّيَّتَهَا مِنَ ٱلشَّيْطَٰنِ ٱلرَّجِيمِ}

እኔም እስዋንም ዝርያዋንም ከተረገመው ሰይጣን በአንተ እጠብቃቸዋለሁ» አለች፡፡

☞︎︎︎  ይህን ምክሬን ከሰማሃኝ ቦሃላ እንዲህ በል፦

رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُعَآءِ
ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ፤


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
🌸እውነተኛ ፍቅር🌸
   ➸➸➸➸➸➸➸

እውነተኛ ፍቅር ከልብ የመነጨ
ትዳር ተፈላልጎ በክብር ከታጨ
!

ከሚሁኑት ጋር ከተገጣጠመ
ሲያምኑት ለማይከዳ በቃሉ ለቆመ
ፍቅር ይጨምራል ደጋግሞ እየጣመ
!

በግልፅነት መንገድ እውነትን አውርቶ
ስህተት እንኳን ቢኖር በይቅርታ ትቶ
!

ስህተትን ተረድቶ አጠፋሁኝ ብሎ
ለጠብ ሳይቸኩሉ ነገርን አቅልሎ!

በክብር ከያዙት እውነተኛ ፍቅር
አብሮ ዘላቂ ነው ተጀምሮም አይቀር!


እውነተኛ ፍቅር አክባሪውን ያውቃል
እስከእድሜ ፍፃሜ በክብር ይዘልቃል
!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
ለሚጠቅምህ ነገር ትኩረት ስጥ ! የሌሎችን ወንጀል አትከታተልበፈፀምከው ወንጀል እንጂ ባለፈህ ነገር አትፀፀት ። « ቢሆን ኖሮ… » ከማለት ተጠንቀቅ - አላህ ወስኖ የሻው ሆናዋልና !
~ሌሎች መሆን ያለባቸውን ስታውቅ አንተ መሆን ያለብህ እንዳይጠፋህ ተጠንቀቅ።
~አንዳንዱ ስለ ሌሎች በቂ ማብራሪያ ይሰጣል።ስለ ራሱ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም። ምን ማድረግ እንዳለበት ምን ማድረግ እንደለለበት ለይቶ አያውቅም። ስለሌሎች በማውራት፣በመከታተል እራሱን ዘንግቷል።ለራሱ መሆን ያለበትን ረስቷል።

@AbuHafsaYimam
«ለመጀመሪያ ጊዜ  እንደምናዉቃቸዉ እዉነተኛ ሁነዉ ለቀጠሉ ሰዎች  ሰላም ለነሱ ይሁን !»

=
القارئ أنس العمادي | ضرب لكم مثلا
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🌾•|تلاوة صباحية|•🌾

﴿ضَرَبَ لَكُم مَّثَلًا مِّنْ أَنفُسِكُمْ ۖ هَل لَّكُم مِّن مَّا مَلَكَتْ أَيْمَـٰنُكُم مِّن شُرَكَآءَ فِى مَا رَزَقْنَـٰكُمْ فَأَنتُمْ فِيهِ سَوَآءٌ تَخَافُونَهُمْ كَخِيفَتِكُمْ أَنفُسَكُمْ ۚ كَذَٰلِكَ نُفَصِّلُ ٱلْأَيَـٰتِ لِقَوْمٍۢ يَعْقِلُونَ ٨٢۝﴾

🎙️القارئ : أنس العمادي

🎧
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
➡️ደስተኛ ለመሆን !

ደስተኛ መሆን በጣም ቀላል ነገር ነው! ያለህን ማወቅ ያለህን ነገር ስታውቅ እና በደንብ ስትረዳው ዋጋህ ምን ያህል ከፍ ያለ እንደሆነ ትረዳለህ ከሌሉህ ነገሮች በላይ ያለህ ነገር ትልቅ ዋጋ አለው !

ስለዚህ ደስተኛ መሆን ስትፈልግ ሩቅ አትይ ቅርብህ ላይ ያለ ያንተ የሆነን ነገር ተመልከት !

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
•• كان علي بن أبي طالب يشتدُ خوفهُ من اثنتين:

① طــــــول الأمـــــــل  ② واتّــــــباع الهـــــوى

قال : فأما طول الأمل فيُنْسي الآخرة، وأما اتّباع الهوى فيصدّ عن الحق؛ ألا وإنّ الدّنيا قد ولّت مدبرةً، والآخـرة مُقبلة، ولكل واحدة منهما بَنون، فكونوا من أبناء الآخرة ولا تكونوا من أبناء الدّنيا، فإنّ اليوم عمل ولا حسابَ وغدًا حساب ولا عمل.

‏‌‏الدّاء والدّواء للإمام ابن القيّم رحمه الله
=
“መፅሃፍ የበለጠ ጠንካራ፣ የበለጠ ዘላቂ እና ረጅም እድሜ ያለው ነገር ነው ፣  ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተሸጋገረ ማህበረሰብን እውቀት ያስጨብጣል። እውቀታቸውን በገጾች የፃፉልን ሊቃውንት አሁንም በመካከላችን አሉ።”
#አንብብ!

=
ማንበብ፤ ልፋትን እና እድሜን ይቆጥባል!

«የአንብብ ትውልድ!»
ኢብኑ ረጀብ እና የማንበብ ጉጉት!

በማንበብ የሚገኘው እርካታ!
በጫጉላ ቤት ውስጥ ከአዲሷ ሙሽራ ጋር ከምታሳለፈው ጣፋጭ ግዜ ይበልጣል። ይህን ደስታ የሞከረው ብቻ ያውቀዋል።


«የአንብብ ትውልድ! »
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
💐ደጋግ ቀደምቶች ስለ ቁርአን ምን አሉ ? «ዐሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ رَضِيَ الله عَنْهُ» ፦ ትክክለኛ የዲን ግንዛቤ ያለዉ ሰዉ  ማለት ማን እንደሁ  ልንገራችሁ ? ሰዎችን  ከአላህ እዝነት  ተስፋ የማያስቆርጥ፤  ቅጣቱንም አይደርስብንም ብለዉ  እንድተማመኑ  የማያደርግ ፣ ወንጀልን  ቀለል አድርጎ የማያሳይና  ቁርአንን ችላ ብሎ ትቶ  ወደሌላ ነገር የማይዞር  ሰዉ ነዉ።  እነሆ አብሮት  እዉቀት…
🔸ደጋግ ቀደምቶች ስለ ቁርአን ምን አሉ ?


«አብዱላህ ኢብኑ መስዑድ፦رَضِيَ الله عَنْه
» ርአንን የወደደ ሰዉ  በእርግጥም አላህን ወዷል ፤ ቁርአን እኮ የአላህ ንግግር ነዉ።ብለዋል በሌላ ንግግራቸዉ፦ ቁርአን የአላህ ግብዣ ነዉ ። ከእርሱ ትንሺም ቢሆን መማር የቼለ ሰዉ ያድርገዉ። ከመልካም ነገር ባዶ የሆነ ቤት ማለት ምንም ቁርአን የሌለበት(የማይቀራበት)ቤት ነዉ።  ምንም ቁርአን የሌለበት ቤት ነዋሪ እንደሌለበት ባዶ(ወና) ቤት ነዉ።  ሸይጧን ሱረቱል በቀራህ ሲቀራ ከሚሰማበት ቤት ሸሽቶ  ይወጣል። ማንም ስለ ራሱ(ስለ ኢማኑ) ማንንም አይጠይቅ!  ቁርአንን የሚወድ ሰዉ  አላህ እና መልእክተኛዉን ይወዳል ማለት ነዉ።"ቁርአንን ቅሩት አላህ ቁርአን  በዉስጡ የያዘን ልብ አይቀጣም።  ቁርአን የአላህ ግብዣ  ነዉ፤ ግብዣዉን የተቀላቀለ እርሱ ከስጋት ነፃ ነዉ።  ቁርአንን የሚወድ ሰዉ  ደስ ይበለዉ።

«ኸባብ ኢብኑ አል -አረት፦ رَضِيَ الله عَنْه» የቻልከዉን ያክል ወደ አላህ ተቃረብ፤ ነገር ግን አንተ ከንግግሩ(ከቁርአን) በሚበልጥ በምንም ነገር ወደ አላህ ልትቃረብ አትችልም።

──────⊹⊱✫⊰⊹──────
https://t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM