💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
📌ማስታወሺያ

በገጾቻቸው ላይ የተከለከሉ ድርጊቶችን የሚያሰራጩ የሆኑ አካላቶች ሊጠነቀቁ ይገባል ... ምክኒያቱም ከሞቱ በኋላ ማንም የሚሰርዘው የለም።

وستكون لهم سيئات جارية.

አኺ እስኪ ቆም ብለን እናስተዉል ዛሬ ላይ የተለያዩ ድህረ ገፆች ከመብዛታቸው የተነሳ ዬቱ ተነቦ ዬቱ እንደሚተው ግራ ያገባል ።

ትንሽ,ትልቁ,ወንዱ,ሴቱ,ተማሪ,ኡስታዙ………ሁሉም ማለት ቢሚቻልበት ሁኔታ የጉሩፕ የቻናል ባለቤት ነው ቢባል ማገነን አይሆንም ።


እናማ የምንፅፈዉንም የምናነበዉንም የምናሰራጨዉንም ልብ ብለን እናስተዉል ድንገተኛ ሞት በዝቷል ።


ግን ግን መልስ ያጣሁለት ሚድያው ተጨናንቆ መስጂዶች ለምን ተራቆቱ⁉️⁉️



https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
#تلاوة

وَقَضَيْنَا إِلَىٰ بَنِي إِسْرَائِيلَ فِي الْكِتَابِ لَتُفْسِدُنَّ فِي الْأَرْضِ مَرَّتَيْنِ وَلَتَعْلُنَّ عُلُوًّا كَبِيرًا..
«ጀግንነት ሁል ጊዜ በመናገር አይደለም፣ ጥበብም ሁል ጊዜ በዝምታ ውስጥ አይደለችም። አላህ ዘንድ ያለውን ምንዳ ከጅለው በዒልም ለሚናገሩ እና በጥበብ ዝም የሚሉ ሁሉ የአላህ እዝነት በነርሱ ላይ ይሁን።»

«አሸይኽ ሱለይማን አር–ሩሓይሊ ሐፊዘሁላህ ከቲውተር ገፃቸው የተወሰደ
Âť

=
t.me/https_Asselefya1/21893
አንች እንደዚ አይነት ሴት ነሽ?

⤵️ ጫጫታ አትወጅም ?
⤵️ ብቻሺን መሆን ያስደስትሻል?
⤵️የተቸገረን መርዳት ትወጃለሽ?
⤵️ ስለ ወደፊት ሂወትሽ ታስቢያለሽ?
⤵️ ስለ ወንድ አትጨነቂም ?
⤵️ ሲከፋሽ ወደ አላህ ትሮጫለሽ ?

¶ከሆንሺ ቀጥይበት ጥሩ ላይ ነሽ!

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እረፍት !

እሁድ ደስ የሚል ቀን ነው ተማሪው ከትምህርቱ ሰራተኛውም ከስራ ገበታው እረፍት የሚወስድበት ቤተሰብን ጓደኞች የታመሙ የታሰሩ ሁሉ የምትጠይቅበት ቀን ነው

ሁሉንም ጠይቀሀል? ነገር ግን አንድ ሰው እንዳትረሳ ይሄ ሰው በጣም መጠየቅ አለበት ዛሬ ሳትጠይቀው ከረሳኸው ሳምንቱን ሙሉ ታበላሽበታለህ ብዙ ሊያደርጋቸው ከሚችላቸው ተግባራት ትገድበዋለህ ይሄ ሰው አንተ ነህ

ሁሉም ቦታ ስትደርስ ራስህንም አስታውስ በሳምንትህ ምን አደረግህ ቀጣይስ ምን ልታደርግ አቀድህ ትንሽ ደቂቃም ብትሆን ለራስህ ስጠው!

منقول
=
➾የኢስቲግፋር አለቃ! (ሰዪዱል ኢስቲግፋር!)

◊اللهمَّ أَنْتَ رَبِّي لا إِلَهَ إلا أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ لَكَ بِذَنْبِي، فَاغْفِرْ لِي؛ فَإِنَّهُ لا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلا أَنْتَ.
{ وَمَا قَدَرُوا اللَّهَ حَقَّ قَدْرِهِ إِذْ قَالُوا مَا أَنزَلَ…
القارئ عبدالله الموسى |تلاوة خاشعة
ዐብዱል ሐሚድ ለተሜ
Abu Reyyis
➡️ ዐብዱል ሐሚድ ለተሜ !

🎧 أبو ريس محمد بن إمام

=
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9968
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሌሎችን የምንረታበት ትልቁ መሳሪያችን፡ነገራቶችን ችሎ በ"ማሳለፍ"ና በመልካም "ስነ-ምግባር" ነው።

=
t.me/AbuOubeida/5356
➾ፍቅር...

➛ፍቅር ማለት በትንሽ ፊደሎች የተዋቀረ ነገር ግን ትርጉሙ ሰፊ የሆነ ሳያስፈቅድ በልብ ውስጥ ሰርፆ የሚገባ የራሱ የሆነ ግፊት ያለው የፈጣሪ ፀጋ ነው።

➛ፍቅር ማለት ላፈቀሩት ሰው መኖር ማለት ነው። ፍቅር ከቃላት ድርደራ በላይ ተግባራዊ ገለፃን የሚሻ ልዩ ገፀ በረከት ነው።

➛ፍቅር መስዋዕትነትን የሚጠይቅ ላፈቀሩት ሰው ራስን አሳልፎ እስከመስጠት የሚደርስ የሀይል ባለቤት ነው።


➛ፍቅርን በቃል መግለፁ ቀላል ነው ፍቅርን መኖር ግን ከባድ እና ትዕግስትን የመፈታተን ልምድ ያለው ነው።

➛ እውነተኛ አፍቃሪ የሚያፈቅረው ሰው 75% ስህተት ቢኖርበትም 25% መልካምነቱን ብቻ የሚያሳይ ልዩ መነፀር ያለው ነው።


➛ፍቅርን የሚዘምሩ ብዙዎች ናቸው የሚኖሩት ግን ጥቂቶች ናቸው።

➛እውነተኛ አፍቃሪ ፍቅርን በመስጠት የሚሽቀዳደም እንጂ ለመቀበል ሁሌ የሚጓጓ አይደለም።


➛በፍቅር ዐለም ውስጥ መሸነፍ በራሱ ማሸነፍ ነው።ለፍቅር መሸነፍህን ከውርደት የምትቆጥር ከሆነ ለአቅመ ፍቅር አልደረስክም ማለት ነው
።

➛ስለ ፍቅር በመሸነፍ ውስጥ ትልቅ የሆነ ማሸነፍ አለ።

➛እውነተኛ ፍቅር መቀመጫው ልብ ላይ እንጂ ምላስ ላይ አይደለምና የምላስ አፍቃሪ ሆነክ የልብ አፍቃሪዎችን እንዳትጎዳ ተጠንቀቅ!...


➛ብቻ ፍቅርን መግለፅ ከባድ ነውና አፍቅራችሁ ተረዱት።

✍️አላህ ሆይ ፍቅርን ከሚያወሩት ብቻ ሳይሆን ከሚኖሩት ከእውነተኛ አፍቃሪዎች አድርገን።

✍️@ተነካክቶ የተወሰዴ!!

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አድስ ፅሁፍ

«ኒቃቢስቷ»

ከውብ አልባሳትሽ እንዳትላቀቂ፡
ኒቃብ ስለለበሽ እንዳትሳቀቂ፡
ብርታት ነሽ የድካም ሞራል አነቃቂ፡
በጥቁሩ ልብስ ስር ታምሪያለሽ ስትደምቂ፡
ሴት ወንዱ ይቀናል ይህንን እወቂ፡

በስደት በሀገር ቤት ብትንከራተችም፡
በዲንሽ ከፀናሽ ተራ ሞት አትሞችም፡
ምን ብትሰቃይም የዲን ፍቅር ይዞሽ፡
ጀነት ነው ስጦታሽ የኔ ጀግና አይዞሽ!!

እነዚያ ሸይጧኖች እንዳይወሰውሱሽ፡
አደራ ራቂያቸው ሱሪ እንዳያለብሱሽ፡
መሸፈን ብቻ ነው ያንች ምልክትሽ፡
በኒቃብ ስትደምቂ ሲያስደምም ውበትሽ፡

ኒቃብ ምልክት ነው ዘመን የማይሽረው፡
ግን ጀግና ብቻ ነው በሱ እሚሞሸረው፡
ተገላልጦ መሔድ አይደለም ነፃነት፡
በኒቃብ መሸፈን ይሒ ነው ሴትነት፡

በተውሒድሽ ውለሽ በሱናሽ እደሪ፡
በኒቃብሽ ፍፁም አትደራደሪ፡
በመሸፋፈንሽ ጠላትሽ ይቃጠል፡
ማንንም አትስሚ የጠላሽ ይገንጠል፡
የተፈታተነሽ አይኑ አፈር ይሞላ፡
አይዞሽ እህቴ የጠላሽ ይጠላ፡

ሱናን ተከትለሽ ተውሒድ ላይ ከፀናሽ፡
በዱንያ በአኸይራ ይታወቃል ዝናሽ፡
በሁለቱም ሀገር አንች ነሽ ንግስቷ፡
ልበሽ እንዳትፈሪ አይዞሽ ኒቃቢስቷ፡

በኑረዲን አል አረብ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
መጽሐፍ ማንበብ ከጀመርክ በተቻለ ፍጥነት  እንዴት አንብበህ እንደምጨርስ አታስብ።አንተ ውድድር ውስጥ አይደለህምና!በመጽሐፉ ውስጥ ካሉት ሐሳቦችና ተሞክሮዎች እንዴት ጠቃሚ ቁም ነገሮች ማግኘት እንደምትችል  ብቻ አስብ።ጊዜ ወስደህ በጥንቃቄ አንብብ..

ሁል ጊዜ የማንበብ አላማን በአእምሮህ ውስጥ በግልፅ አስቀምጠው፣ ያነበብከው ግንዛቤህን ለማስፋት እና ህይወትህን የሚያበለጽጉ ሃሳቦች እና ልምዶች ለመጠቀም ይሁን።


=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አረ ዱአ አርጉልን ይሄ ህዝቡላህ የሚባል ቡድን ሊያስጨርሰን ነዉ እየሄደ እየነካካ ! ለማንኛዉም ሁኔታ ያስፈራል  የተፃፈ ካለቀ ቻዉ ማለቴ ነዉ ጦሩ ከፍቷል !

=
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አብሽሩ ወደ ሌላ ሰፈር ተጉዘናል ሰበቡ አድርሰናል !

=
📝ትዳር
እስኪ አታስመስሉ
ገንዘብ ትዳር አይሆን፣
ወስጥ ካላማረ ልቦና ከለለን፣
የመስመሰል ጌዜ ሽወዳ የበዛዉ፣

ሴቷ ብር ኑሯት ወንዱን ስትገዛዉ፣
ወንዱ ብር ሲያጣ የሴት ብር ካማረዉ፣
ሴቷም ልብን አጥተዉ መገዘብ ካቀተዉ፣

ፍቅር ሳይገባቸዉ እየተጃጃሉ ፣
ትዳር ትዳር ብለዉ ዘለዉ ይገባሉ ፣

ወንዱም ገዘብ ሲያገኝ ሂሌናን ከሸጠ፣
ሴት ልጅ እደሸቀጥ እየለዋወጠ፣
ሴቶቹም ነፍስ አቀዉ ሀብት አገኙ ሲባል፣

ገንዘብ ያለዉ ሲሉ ሀብታም የሆነ ባል፣
አንዱ ባንዱ ሲስቅ ሂወትን እደቀላል፣

ገብቶ እየተፋታ ትዳር ትዳር ይላል፣
መች ቆይቶ አየነዉ የዉሸቱ ትዳር፣

በገዘብ ጨዋታ በሂወት ላይ ቁማር፣
ሴት ገዘብ ስታገኝ ወንዱች ብር ሲያጡ፣
ትዳር ትዳር ብለዉ ስንቶች ገብተዉ ወጡ፣


✏️Selahudin Abu Oubeida

=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
•• كلمــة التّوحــــيد

❍ قال الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله :

لا إله إلا الله ؛ إنما تنفع قائلها 
إذا قالها عن فهم لمعنــاها، وتحقيـق لمدلولها
وقيام بغايتها ومقصودها من توحيد الله تبارك
وتعـالى، وإخـلاص الدين له تبارك وتعالى .

‏‌‏⤜ الدروس المهمة لعامة الأمة لابن باز (٢)
‏فهد واصل
<unknown>
﴿ كُلُّ نَفۡسِۭ بِمَا كَسَبَتۡ رَهِينَةٌ ۝ إِلَّآ أَصۡحَٰبَ ٱلۡيَمِينِ ۝ ﴾

=
➪ልጆችህ ሷሊህ ሊሆኑልህ ትፈልጋለህ?
➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮

    ➧አራት መስፈርቶችን ከቁርዓን ተቀበለኝ፦

❶እራስህን ከምንም በፊት ቀድመህ ሷሊህ አድርግ፦

﴿وكان أَبُوهُمَا صالحا﴾
አባታቸው ሷሊህ ነበር

➋አሏህ ሆይ ልጆቼን ሷሊህ አድርግልኝ ብለህ ዱዓ አድርግላቸው፦
﴿وأصْلِحْ لي في ذُرِّيَّتِي ۖ﴾
➮ዘሮቼንም ለእኔ አብጅልኝ

❸ሰላትን በመሃላቸው አስተካክለህ ስገድ፦

{رَبِّ ٱجْعَلْنِى مُقِيمَ ٱلصَّلَوٰةِ وَمِن ذُرِّيَّتِى ۚ }

«ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ)፡፡

❹ሰይጣን እንዳይቀርባቸው በአሏህ ጠብቃቸው፦

{َ وَإِنِّىٓ أُعِيذُهَا بِكَ وَذُرِّيَّتَهَا مِنَ ٱلشَّيْطَٰنِ ٱلرَّجِيمِ}

እኔም እስዋንም ዝርያዋንም ከተረገመው ሰይጣን በአንተ እጠብቃቸዋለሁ» አለች፡፡

☞︎︎︎  ይህን ምክሬን ከሰማሃኝ ቦሃላ እንዲህ በል፦

رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُعَآءِ
ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ፤


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1