💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💡مَثَلُ المؤمنين في تَوادِّهِمْ، وتَراحُمِهِمْ، وتَعاطُفِهِمْ مَثَلُ الجسد

- الشيخ عبد الرزاق البدر
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
➾የመጀመሪያው እቅድህ ፈጅር ሰላት መነሳት ካልሆነ ቀሪውን ቀንህን ብታቅድም ምንም ዋጋ የለውም..ምክንያቱም የስኬትን ጅማሮ ከስረሀልና!
          
~~اللهم اعنا على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك
➭ሰላተል ፈጅር🕰
«የመዉሊድ ሆዳሞች...✍
➖➖➖➖➖➖➖➖

እነ ሆድ አምላኩ ኮተታ ከተቶች፣
እምነት የማታቁ እነ በልቶ አደሮች፣

እዉቀት የሌላችሁ የጃሂል ጃሂሎች፣
የቅጠል ምርቃና አቅል ያሳታችሁ፣

አረ የት ልደርሱ ምነዉ ቅጥ አጣችሁ፣
መዉሊድ መዉሊድ የሚል ፈጠራ አመጣችሁ፣

መጥመማችሁ ሳያንስ ሰዉ አጠመማችሁ፣
አልሃምዱሊላሂ የሚያቅስ ይነቃል የማያቅ ጓዳችሁ፣

ተዉ አሏህን ፍሩ  አታስፉ ጥመትን፣
በከበሮ ድቢ አታጥፉ ትዉልድን፣

        
✍የምሰሩት እኮ ፦

ዘፈን ይሁን ሆታ ግራ እየተጋባን፣
ዘፋኙን ከሙስሊም መለየት አቃተን፣
ወንድ ልጅ እደሴት ቁሞ እየጨፈረ፣

ሴት እየመሰለ ወድነት ከሰራ፣
በቀሚስ በጥምጣም ቃልቻ እየመሰልክ፣

ይህ አይደለም ኢስላም በኢስላም አትታከክ፣
ይልቅ ወንድ ምሰል መጨፈርን ትተህ፣
ቢድዓና ኮተት ወደሗላ አርግፈህ፣

የሃቁን ጓዳና ሰለፍያን ይዘህ፣
ተዉሂድ የሚልን ቃል በልብህ አትመህ፣
በእዉነት ተጣራ ላንድያህ ቶብተህ፣

✍ሶላሑዲን አቡ ዑበይዳህ

=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
💫ኒቃብ
~~

«ሴት ምእመናት አያተል ሒጃብን እንዴት ተገነዘቡ?»

ኡሙ ሰለማህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ ትላለች፡- የሒጃብ ግዴታ የሚገልፀው አንቀጽ በወረደ ጊዜ፡-  የአንሷር ሴቶች ከእርጋታ የተነሣ በራሳቸው ላይ ቁራ ያለ ይመስል፣ጥቁር ልብስ ተሸፋፍነው ወጡ።» (አቡ ዳዉድ 4101)

🔖እኛ ሙስሊሞች እነዚህን ኢስላማዊ መመሪያዎች ወስደን የመጀመሪያዎቹ ሙስሊሞች (ሰለፎች) መንገድ ማጤን የለብንምን?!

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ወደ ወንጀል በተጠጋህ ቁጥር «ተው መዋረድ ይቅርብህ፣ወደነበርክበት ቦታህ ተመለስ!» የሚልህ ብርቱ ቀልብ ካለህ እውነትም ታድለሃል።
أَفَحَسِبَ الَّذِينَ كَفَرُوا أَن يَتَّخِذُوا عِبَادِي مِن دُونِي أَوْلِيَاءَ ۚ إِنَّا أَعْتَدْنَا جَهَنَّمَ لِلْكَافِرِينَ نُزُلًا

📖✒️🎧
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍ለስኬት...!

ቤትህ እንዲስተካከል ትፈልጋለህ ሁሌም ፅዱ እና ቆንጆ ሆኖ ማየት ያስደስትኋል እቃ የት እንዳደረግህ እየጠፋብህ መፈለግ ደክሞኋል?

✍ስለዚህ ለእያንዳንዱ ነገር ቦታ ይኑርህ ሁሉንም ነገር መቀመጫ የራሱ የሆነ ቦታ ስጠው ተጠቅመህም ስታበቃ በቦታው መልሰው ያኔ ከብዙ ድካም ትድናለህ የፈለግከውንም ታሳካለህ ታድያ ስኬትም እንደዛው ነው ቦታ ቦታውን ሲይዝ ...!

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
መልእክት ለኸጢቦች
~

በቅርብ ጊዜ ስለ መውሊድ ቢድዐ ያላስተማራችሁ ከሆነ የዛሬን ጁሙዐ ህዝባችንን ከዚህ ቢድዐ ለማስጠንቀቅ ብታውሉት ትልቅ ኸይር ነው። የመውሊድ ቢድዐ በሺዐዎች የተጀመረ እንደሆነ፣ በውስጡ ሺርክን ጨምሮ ብዙ ጥፋት እንደሚፈፀምበት፣ የቢድዐን አደጋዎች፣ ሙስሊም ለሐቅ / ለማስረጃ ክፍት ሊሆን እንደሚገባ፣ ወዘተ ወሳኝ ነጥቦችን ማንሳኑ ላይ ብታተኩሩ ባረከላሁ ፊኩም፡፡
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
የአንች ባል እንዳይጀናጀኑብሽ እንደምትፈልጊዉ ሁሉ ሌሎቹም ባላቸዉ እንድጀነጀኑባቸዉ አይፈልጉም። እና እራስሽ እዬ ማለቴ ነዉ 👀 የሰዉ እያማለሉ የራሴ አማለሉብኝ ማለት አይቻልም እ!

«لأن الجزاء من جنس العمل»
=
هل أنت زوجة صالحة؟
قناة روضة الحرمين الشريفين
👉ያ አኽዋኒ ቢላሂ አለይኩም አዳምጡት👂👂


➲ምንኛ ያማረች ምክር ናት ያ ሰላም

➻ምክር ብቻ አይገልፀውም
እንመከርበት
ወረቢ ምክር የሚለው ቃል አልገለፀልኝም

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/https_Asselefya1
በፈለጋችኋቸዉ ስአት አለን የሚሉ ሰዎች ከጎናችሁ አሏችሁ ? አሏችሁ እ
.

.
.
.
.
.
አላህ ይጠብቅላችሁ መሰሎቻቸዉን ያብዛላችሁ ! ጉሉ አሚን ዱዓ አትናቁ እ¡

=
ሰው መናቅና ማነወር
Abu Reyyis
✍ሰዉን መናቅና ማነወር !!


🔭በአቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም

=
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9942
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ወንድማችንን እንርዳዉ

1000066718666 ⏩ ያሲን ሙሀመድ

ስልክ ቀጥር ⏩0967641540

ይህ የምታዩት ወንድማችን ጀማል ሙሀመድ ይባላል የሚኖረው ወረባቦ ወረዳ ቀበሌ 03 ልዩ መንደር ሱካየ የሚባል አካባቢ ነው

እናም እሄ የምታዩት ልጅ በጣም ጤነኛ ሰርቶ የሚኖር ነበር ግን የሰው መጨረሻው አይታወቅምና እንድህ ሆኗል አላህ ጅማሬያችንን እንዳሳመረልን መጨረሻችንንም ያሳምርልን ለአላህ ስትሉ እርዱት ሸር በማድረግም ተባበሩን

በዋትሳፕ ➷➷➷➷➷
https://chat.whatsapp.com/BkTBsboMh0vKDkYTS4JuAs

وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ

በበጎ ነገርና አላህን በመፍራትም ተረዳዱ፡፡ ግን በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ አትረዳዱ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡
[ሱረቱ አል-ማኢዳህ - 2]

ቴሌግራም ➷➷➷➷➷➷
https://t.me/+zHpnhSfmEbJlMjI8
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ወንድማችንን እንርዳዉ 1000066718666 ⏩ ያሲን ሙሀመድ ስልክ ቀጥር ⏩0967641540 ይህ የምታዩት ወንድማችን ጀማል ሙሀመድ ይባላል የሚኖረው ወረባቦ ወረዳ ቀበሌ 03 ልዩ መንደር ሱካየ የሚባል አካባቢ ነው እናም እሄ የምታዩት ልጅ በጣም ጤነኛ ሰርቶ የሚኖር ነበር ግን የሰው መጨረሻው አይታወቅምና እንድህ ሆኗል አላህ ጅማሬያችንን እንዳሳመረልን መጨረሻችንንም ያሳምርልን ለአላህ ስትሉ እርዱት…
አላህ አፈያህ ይመልስልህ !

ያ ጀመአ የቻልን በገንዘብ እናግዘዉ ወንድማችንን ሼር ማድረግም ማገዝ ነዉ ሼር አድርጉት ባረከላሁ ፊኩም !
•• لا تهجــــروه فتهجركم البركات!

و تخّلقُـوا بهِ تنعمـوا بالخيرات

🎧
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
➲ውዷ ሙስሊሟ እህቴ ደግሜ ደግሜ ካንቺ ጋር ባዋራ የማይሰለችኝ ያንቺ ነገር ሁሌ እንዳስጨነቀኝ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

≈ውዷ እህቴ ዛሬ ስለምን  እንድናወራ እደፈለኩ ታውቂያለሽ?

≈አሁን ነግርሻለሁ  አንቺ ግን ለደቂቃዎች ጆሮ እና ልብሽን ከፍተሽ እድታደምጪኝ በአለማቱ ጌታ አላህ ስም እጠይቅሻለሁ

≈ነይልኝ እዚህ ጋር አድምጪኝ ወንዶች እዳይሰሙ ማባረር ብንችል  እና ባራቸው ነበር አይሰሙንም እና ተያቸሁ


≈ልብሽን አስጨነኩት አይደል............?  ይገባኛል በዚህ አፉ በይኝና ወደ ጉዳዬ ልሻገር

≈ሃቢቢቲ የትዳር ጊዜ የገፍ እና የረዘመ በቆየ ቁጥር ከእኔ እንከን ስላለ ነው ያልሽ የተጨነቀሽ ይሆን?

≈ላንቺ ከንቺ በላይ አዋቂ የሁነው አላህ ላ
ንቺ መች ትዳርን መማምጣት እዳለበት ያውቃል።

≈ጓደኞችሽ ከዙሪያሽ ቢዳሩ ምንም አይድነቅሽ የአላህን ውሳኔ እስክትፈፀም በሰብር ታጋሽ ሆኝ ስለ ብቸኝነት እያሰብሽ አቻ ፈለጋ አትውጪ

≈ውድ እህቴ በሃራሙ መንደር ገብተሽ የጌታሽን ቁጣ ሣታተርፊ  ሰብርን አድርገሽ በሃላሉ አለም ገብተሽ የጌታሽን ውዴታ አትርፊ


≈ሃቢቢቲ ወላሂ ትዳር እስኪመጣ ብቸኝነት ለሙስሊሟ እህት ጌጥ ነው ፣ ክብር ነው ፣ ውበት ነው ።

≈ትዳር ያላት ጓደኛሽ ስትደሰት ባየሻት ቁጥር የሷን ያክል አንቺም ተደሰቺ  ራስሽን  ተመልከቺ አንቺ የአላህ ራህመት ያካበበሽ ነሽ


≈ወድ እህቴ ወደ ኋላሽ ተመልክተሽ መንደርሽን ቃኚ  ወደ ሃራም ገብተው እንደ እብድ የሚኖሩ  እህቶችን ላያቸው ደሰተኛ እና የሚፍቀሩ የሚመስሉ ውስጣቸው ግን የጐመንዘር ፊሬ ታክል ደስታ የሌላቸው።

≈ሰላም እና መረጋጋት እንደ ሰማይ የራቃቸው
አንቺ ራስሽን አሰከብረሽ እና ተቆጥበሽ የምትኖሪ ከሆነ ወድ እህቴ አንቺ ማንም ወንድ ሊያገኛት የሚመኛት አይነት ሴት ነሽ


≈ከውድም ውድ የሆንሽ አንቺ ሙስሊም ሴትነሽ ያንቺ ብቻ ሳይሆን የዲንሽም ክብርን ይዘሻል አንቺ ከተበላሸሽ የሙስሊም ሴቶች የተባለ የብዙ እህቶችሽም ስም አብሮ ይወርዳል


≈የአዛኞች ሁሉ አዛኝ የሆንከው የአለማቱ ጌታ ሆይ
!
ሙስሊም እህቶቼን አንተው በራህመት ከምጠላው መንገድ ጠብቃቸው
ሷሊህ ከሆነው ያንተ ባሪያ ጋር ደስተኛ የትዳር ህይወትን ስጣቸው
!!

≈ለተገባቸው እስቲቃማውን ላለገባቹ ሰብር አላህ እድሰጣቹ የዘውትር ዱዓችን ነው ።


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
ነቢዩን ﷺ  መውደድ ሱናቸውን በመከተል እና ቢድዓ በመፍጠር መካከል…
📣የጁምዓ ኹጥባ 📣

(
ነቢዩን   መውደድ ሱናቸውን በመከተል እና ቢድዓ በመፍጠር መካከል…!

=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM