💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Hilya #14
Ibnu Munewor
ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም

💡ክፍል - 14

«የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።»

የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Ibnu Munewor – Hilya #13
📖በኢልም ዉበት መላበስ(ማጌጥ)መዋብ ..!


ከኪታቡ የተቀራ መጠንኑ ይሄ ነዉ ግን ኡስታዝ ማብራሪያ ላይ ብዙ ነጥቦች ጠቅሷል! ያ ሰላም ደስ የሚል ቆንጠጥ የሚያደርግ ብዙዎቻችን ኪታብ ስንቀራ ቃል በቃል ብለን የምንሮጥ ቃል በቃል ከማለት ይልቅ ከነ ማብራሪያዉ በትእግስት ብንከታተል ልቅም አድርገን ብንይዝ በቂርአቱ ራሳችንን መቀር እንችላለን ቃል በቃል ግን ምንም ጥቅም የለዉ ቀርቻለሁ ለማለት ብቻ እንጅ ተረድቻለሁ ማለት አንችልም። እና እኔ የምላችሁ ማብራሪያ ላይ ጠንክረን እንከታተል ነዉ።

📃
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጂዳ ወይም መካ ያላችሁ ስልክ ወደ ኢትዮ ኮንቦልቻ ድረስ መላክ የምትፈልጉ ካላችሁ በቅርብ የምትሳፈር ልጅ ስላለች ኑ ልጠቁማችሁ !

👉 በቦት፦ @Ass_selefyaa_bot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💡مَثَلُ المؤمنين في تَوادِّهِمْ، وتَراحُمِهِمْ، وتَعاطُفِهِمْ مَثَلُ الجسد

- الشيخ عبد الرزاق البدر
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
➾የመጀመሪያው እቅድህ ፈጅር ሰላት መነሳት ካልሆነ ቀሪውን ቀንህን ብታቅድም ምንም ዋጋ የለውም..ምክንያቱም የስኬትን ጅማሮ ከስረሀልና!
          
~~اللهم اعنا على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك
➭ሰላተል ፈጅር🕰
«የመዉሊድ ሆዳሞች...✍
➖➖➖➖➖➖➖➖

እነ ሆድ አምላኩ ኮተታ ከተቶች፣
እምነት የማታቁ እነ በልቶ አደሮች፣

እዉቀት የሌላችሁ የጃሂል ጃሂሎች፣
የቅጠል ምርቃና አቅል ያሳታችሁ፣

አረ የት ልደርሱ ምነዉ ቅጥ አጣችሁ፣
መዉሊድ መዉሊድ የሚል ፈጠራ አመጣችሁ፣

መጥመማችሁ ሳያንስ ሰዉ አጠመማችሁ፣
አልሃምዱሊላሂ የሚያቅስ ይነቃል የማያቅ ጓዳችሁ፣

ተዉ አሏህን ፍሩ  አታስፉ ጥመትን፣
በከበሮ ድቢ አታጥፉ ትዉልድን፣

        
✍የምሰሩት እኮ ፦

ዘፈን ይሁን ሆታ ግራ እየተጋባን፣
ዘፋኙን ከሙስሊም መለየት አቃተን፣
ወንድ ልጅ እደሴት ቁሞ እየጨፈረ፣

ሴት እየመሰለ ወድነት ከሰራ፣
በቀሚስ በጥምጣም ቃልቻ እየመሰልክ፣

ይህ አይደለም ኢስላም በኢስላም አትታከክ፣
ይልቅ ወንድ ምሰል መጨፈርን ትተህ፣
ቢድዓና ኮተት ወደሗላ አርግፈህ፣

የሃቁን ጓዳና ሰለፍያን ይዘህ፣
ተዉሂድ የሚልን ቃል በልብህ አትመህ፣
በእዉነት ተጣራ ላንድያህ ቶብተህ፣

✍ሶላሑዲን አቡ ዑበይዳህ

=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
💫ኒቃብ
~~

«ሴት ምእመናት አያተል ሒጃብን እንዴት ተገነዘቡ?»

ኡሙ ሰለማህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ ትላለች፡- የሒጃብ ግዴታ የሚገልፀው አንቀጽ በወረደ ጊዜ፡-  የአንሷር ሴቶች ከእርጋታ የተነሣ በራሳቸው ላይ ቁራ ያለ ይመስል፣ጥቁር ልብስ ተሸፋፍነው ወጡ።» (አቡ ዳዉድ 4101)

🔖እኛ ሙስሊሞች እነዚህን ኢስላማዊ መመሪያዎች ወስደን የመጀመሪያዎቹ ሙስሊሞች (ሰለፎች) መንገድ ማጤን የለብንምን?!

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ወደ ወንጀል በተጠጋህ ቁጥር «ተው መዋረድ ይቅርብህ፣ወደነበርክበት ቦታህ ተመለስ!» የሚልህ ብርቱ ቀልብ ካለህ እውነትም ታድለሃል።
أَفَحَسِبَ الَّذِينَ كَفَرُوا أَن يَتَّخِذُوا عِبَادِي مِن دُونِي أَوْلِيَاءَ ۚ إِنَّا أَعْتَدْنَا جَهَنَّمَ لِلْكَافِرِينَ نُزُلًا

📖✒️🎧
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍ለስኬት...!

ቤትህ እንዲስተካከል ትፈልጋለህ ሁሌም ፅዱ እና ቆንጆ ሆኖ ማየት ያስደስትኋል እቃ የት እንዳደረግህ እየጠፋብህ መፈለግ ደክሞኋል?

✍ስለዚህ ለእያንዳንዱ ነገር ቦታ ይኑርህ ሁሉንም ነገር መቀመጫ የራሱ የሆነ ቦታ ስጠው ተጠቅመህም ስታበቃ በቦታው መልሰው ያኔ ከብዙ ድካም ትድናለህ የፈለግከውንም ታሳካለህ ታድያ ስኬትም እንደዛው ነው ቦታ ቦታውን ሲይዝ ...!

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
መልእክት ለኸጢቦች
~

በቅርብ ጊዜ ስለ መውሊድ ቢድዐ ያላስተማራችሁ ከሆነ የዛሬን ጁሙዐ ህዝባችንን ከዚህ ቢድዐ ለማስጠንቀቅ ብታውሉት ትልቅ ኸይር ነው። የመውሊድ ቢድዐ በሺዐዎች የተጀመረ እንደሆነ፣ በውስጡ ሺርክን ጨምሮ ብዙ ጥፋት እንደሚፈፀምበት፣ የቢድዐን አደጋዎች፣ ሙስሊም ለሐቅ / ለማስረጃ ክፍት ሊሆን እንደሚገባ፣ ወዘተ ወሳኝ ነጥቦችን ማንሳኑ ላይ ብታተኩሩ ባረከላሁ ፊኩም፡፡
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
የአንች ባል እንዳይጀናጀኑብሽ እንደምትፈልጊዉ ሁሉ ሌሎቹም ባላቸዉ እንድጀነጀኑባቸዉ አይፈልጉም። እና እራስሽ እዬ ማለቴ ነዉ 👀 የሰዉ እያማለሉ የራሴ አማለሉብኝ ማለት አይቻልም እ!

«لأن الجزاء من جنس العمل»
=
هل أنت زوجة صالحة؟
قناة روضة الحرمين الشريفين
👉ያ አኽዋኒ ቢላሂ አለይኩም አዳምጡት👂👂


➲ምንኛ ያማረች ምክር ናት ያ ሰላም

➻ምክር ብቻ አይገልፀውም
እንመከርበት
ወረቢ ምክር የሚለው ቃል አልገለፀልኝም

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/https_Asselefya1
በፈለጋችኋቸዉ ስአት አለን የሚሉ ሰዎች ከጎናችሁ አሏችሁ ? አሏችሁ እ
.

.
.
.
.
.
አላህ ይጠብቅላችሁ መሰሎቻቸዉን ያብዛላችሁ ! ጉሉ አሚን ዱዓ አትናቁ እ¡

=
ሰው መናቅና ማነወር
Abu Reyyis
✍ሰዉን መናቅና ማነወር !!


🔭በአቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም

=
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9942
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ወንድማችንን እንርዳዉ

1000066718666 ⏩ ያሲን ሙሀመድ

ስልክ ቀጥር ⏩0967641540

ይህ የምታዩት ወንድማችን ጀማል ሙሀመድ ይባላል የሚኖረው ወረባቦ ወረዳ ቀበሌ 03 ልዩ መንደር ሱካየ የሚባል አካባቢ ነው

እናም እሄ የምታዩት ልጅ በጣም ጤነኛ ሰርቶ የሚኖር ነበር ግን የሰው መጨረሻው አይታወቅምና እንድህ ሆኗል አላህ ጅማሬያችንን እንዳሳመረልን መጨረሻችንንም ያሳምርልን ለአላህ ስትሉ እርዱት ሸር በማድረግም ተባበሩን

በዋትሳፕ ➷➷➷➷➷
https://chat.whatsapp.com/BkTBsboMh0vKDkYTS4JuAs

وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ

በበጎ ነገርና አላህን በመፍራትም ተረዳዱ፡፡ ግን በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ አትረዳዱ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡
[ሱረቱ አል-ማኢዳህ - 2]

ቴሌግራም ➷➷➷➷➷➷
https://t.me/+zHpnhSfmEbJlMjI8
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ወንድማችንን እንርዳዉ 1000066718666 ⏩ ያሲን ሙሀመድ ስልክ ቀጥር ⏩0967641540 ይህ የምታዩት ወንድማችን ጀማል ሙሀመድ ይባላል የሚኖረው ወረባቦ ወረዳ ቀበሌ 03 ልዩ መንደር ሱካየ የሚባል አካባቢ ነው እናም እሄ የምታዩት ልጅ በጣም ጤነኛ ሰርቶ የሚኖር ነበር ግን የሰው መጨረሻው አይታወቅምና እንድህ ሆኗል አላህ ጅማሬያችንን እንዳሳመረልን መጨረሻችንንም ያሳምርልን ለአላህ ስትሉ እርዱት…
አላህ አፈያህ ይመልስልህ !

ያ ጀመአ የቻልን በገንዘብ እናግዘዉ ወንድማችንን ሼር ማድረግም ማገዝ ነዉ ሼር አድርጉት ባረከላሁ ፊኩም !