ከማግባትሽ በፊት
🖊 ምን አልባች ከጠቀማችሁ ብዬ ነዉ!
=
t.me/https_Asselefya1
ልብሽን ከተለያዩ ወንዶች ከጠበቅሽ ትዳር ዉስጥ ስትገቢ ልብሽ ይረጋጋል ጤነኛ ይሆናል ምክንያቱም ባልሽ ላይ ብቻ ትጥያለሽ ሌላ ላይ ስላልጣልሽ ሰላም ትሆኛለሽ ! አለዛ ለሁሉም ከሰጠሽ በትዳርሽ ደስተኛ አትሆኚም ያንንም ያንንም ይልና ልብሽ ትዳር ማጣጣም ያቅትሻል። እና ምን ማለቴ ነዉ ከትዳር በፊት ለሚመጡ ወንዶች ሁሉ ልባችሁ አትስጡ አትክፈቱ አጥብቃችሁ ቆልፉ የልባችሁ ቁልፍ መከፈት ያለበት ሀላል የሆንሽ እለት ብቻ ከዛ በፊት ተጠንቀቂ ማለቴ ነዉ።=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
መልዕክት ነው።
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ በ2017 ስለሙ ወላሂ ብትሰልሙ ይሻላችኋል !!
በዱኒያ ራሃ የሆነ ህይወት ትኖራላችሁ በአኼራ ደግሞ ከእሳት ትድናላችሁ !!
ኑ! ወደ ኢስላም!!
http://t.me/nuredinal_arebi
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ በ2017 ስለሙ ወላሂ ብትሰልሙ ይሻላችኋል !!
በዱኒያ ራሃ የሆነ ህይወት ትኖራላችሁ በአኼራ ደግሞ ከእሳት ትድናላችሁ !!
ኑ! ወደ ኢስላም!!
http://t.me/nuredinal_arebi
አል -አማናOnline የገበያ ማህከል
~አልባሳት ከህፃን እስከ አዋቂ
~የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን
~የወጥ ቤት እቃዎችን
~ብርድልብሶችን፣ኮንፎርቶችን
~ፍራሽናትራስ፣የፍራሽና የትራስ ልብሶችን
~ የቤት አስቤዛዎችን፣
~ኪታቦችን፣ቁረአንኖችን ማንኛውም ለስጦታ የሚሆኑ እቃዎችን ጨምሮ እንልካለን።
~ከሀገር ውጭም ወደ ዱባይ ወደ ሳኡዲም እንልካለን።
~ማንኛውንም እቃ ከውጭም ሆነ ከሀገር ውስጥ ተቀብለን ወደ ፈለጉበትም እንልክልዎታለን።
~አድራሻ ደሴ በወሎ ውስጥ በማንኛውም ቦታ እንልካለን።
ስልክ ☎️0985452588
☎️ 0967007992
የቴሌግራም አድራሻ
https://t.me/Albuyue
~አልባሳት ከህፃን እስከ አዋቂ
~የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን
~የወጥ ቤት እቃዎችን
~ብርድልብሶችን፣ኮንፎርቶችን
~ፍራሽናትራስ፣የፍራሽና የትራስ ልብሶችን
~ የቤት አስቤዛዎችን፣
~ኪታቦችን፣ቁረአንኖችን ማንኛውም ለስጦታ የሚሆኑ እቃዎችን ጨምሮ እንልካለን።
~ከሀገር ውጭም ወደ ዱባይ ወደ ሳኡዲም እንልካለን።
~ማንኛውንም እቃ ከውጭም ሆነ ከሀገር ውስጥ ተቀብለን ወደ ፈለጉበትም እንልክልዎታለን።
~አድራሻ ደሴ በወሎ ውስጥ በማንኛውም ቦታ እንልካለን።
ስልክ ☎️0985452588
☎️ 0967007992
የቴሌግራም አድራሻ
https://t.me/Albuyue
Audio
ይህ ግጥም ዶሮ ትንሿ ስልክ እያለችኝ ጀምሮ የስልክ ጥሬየ ነበር…
~ወደ አልጋችሁ ስትሄዱ እችን ግጥም እያዳመጣችሁ ከሄዳችሁ… ኢንሻ አላህ ለለይል እንድትነሱ ታገዛቹኃለች!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
~ወደ አልጋችሁ ስትሄዱ እችን ግጥም እያዳመጣችሁ ከሄዳችሁ… ኢንሻ አላህ ለለይል እንድትነሱ ታገዛቹኃለች!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Ibnu Munewor – Hilya #13
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Hilya #14
Ibnu Munewor
ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
💡 ክፍል - 14
«የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።»
የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube
«የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።»
የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Ibnu Munewor – Hilya #13
ከኪታቡ የተቀራ መጠንኑ ይሄ ነዉ ግን ኡስታዝ ማብራሪያ ላይ ብዙ ነጥቦች ጠቅሷል! ያ ሰላም ደስ የሚል ቆንጠጥ የሚያደርግ ብዙዎቻችን ኪታብ ስንቀራ ቃል በቃል ብለን የምንሮጥ ቃል በቃል ከማለት ይልቅ ከነ ማብራሪያዉ በትእግስት ብንከታተል ልቅም አድርገን ብንይዝ በቂርአቱ ራሳችንን መቀር እንችላለን ቃል በቃል ግን ምንም ጥቅም የለዉ ቀርቻለሁ ለማለት ብቻ እንጅ ተረድቻለሁ ማለት አንችልም። እና እኔ የምላችሁ ማብራሪያ ላይ ጠንክረን እንከታተል ነዉ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጂዳ ወይም መካ ያላችሁ ስልክ ወደ ኢትዮ ኮንቦልቻ ድረስ መላክ የምትፈልጉ ካላችሁ በቅርብ የምትሳፈር ልጅ ስላለች ኑ ልጠቁማችሁ !
👉 በቦት፦ @Ass_selefyaa_bot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
- الشيخ عبد الرزاق البدر
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
➾የመጀመሪያው እቅድህ ፈጅር ሰላት መነሳት ካልሆነ ቀሪውን ቀንህን ብታቅድም ምንም ዋጋ የለውም..ምክንያቱም የስኬትን ጅማሮ ከስረሀልና!
~~اللهم اعنا على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك
➭ሰላተል ፈጅር🕰
~~اللهم اعنا على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك
➭ሰላተል ፈጅር🕰
«የመዉሊድ ሆዳሞች...✍
➖➖➖➖➖➖➖➖
እነ ሆድ አምላኩ ኮተታ ከተቶች፣
እምነት የማታቁ እነ በልቶ አደሮች፣
እዉቀት የሌላችሁ የጃሂል ጃሂሎች፣
የቅጠል ምርቃና አቅል ያሳታችሁ፣
አረ የት ልደርሱ ምነዉ ቅጥ አጣችሁ፣
መዉሊድ መዉሊድ የሚል ፈጠራ አመጣችሁ፣
መጥመማችሁ ሳያንስ ሰዉ አጠመማችሁ፣
አልሃምዱሊላሂ የሚያቅስ ይነቃል የማያቅ ጓዳችሁ፣
ተዉ አሏህን ፍሩ አታስፉ ጥመትን፣
በከበሮ ድቢ አታጥፉ ትዉልድን፣
✍የምሰሩት እኮ ፦
ዘፈን ይሁን ሆታ ግራ እየተጋባን፣
ዘፋኙን ከሙስሊም መለየት አቃተን፣
ወንድ ልጅ እደሴት ቁሞ እየጨፈረ፣
ሴት እየመሰለ ወድነት ከሰራ፣
በቀሚስ በጥምጣም ቃልቻ እየመሰልክ፣
ይህ አይደለም ኢስላም በኢስላም አትታከክ፣
ይልቅ ወንድ ምሰል መጨፈርን ትተህ፣
ቢድዓና ኮተት ወደሗላ አርግፈህ፣
የሃቁን ጓዳና ሰለፍያን ይዘህ፣
ተዉሂድ የሚልን ቃል በልብህ አትመህ፣
በእዉነት ተጣራ ላንድያህ ቶብተህ፣
✍ሶላሑዲን አቡ ዑበይዳህ
=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
➖➖➖➖➖➖➖➖
እነ ሆድ አምላኩ ኮተታ ከተቶች፣
እምነት የማታቁ እነ በልቶ አደሮች፣
እዉቀት የሌላችሁ የጃሂል ጃሂሎች፣
የቅጠል ምርቃና አቅል ያሳታችሁ፣
አረ የት ልደርሱ ምነዉ ቅጥ አጣችሁ፣
መዉሊድ መዉሊድ የሚል ፈጠራ አመጣችሁ፣
መጥመማችሁ ሳያንስ ሰዉ አጠመማችሁ፣
አልሃምዱሊላሂ የሚያቅስ ይነቃል የማያቅ ጓዳችሁ፣
ተዉ አሏህን ፍሩ አታስፉ ጥመትን፣
በከበሮ ድቢ አታጥፉ ትዉልድን፣
✍የምሰሩት እኮ ፦
ዘፈን ይሁን ሆታ ግራ እየተጋባን፣
ዘፋኙን ከሙስሊም መለየት አቃተን፣
ወንድ ልጅ እደሴት ቁሞ እየጨፈረ፣
ሴት እየመሰለ ወድነት ከሰራ፣
በቀሚስ በጥምጣም ቃልቻ እየመሰልክ፣
ይህ አይደለም ኢስላም በኢስላም አትታከክ፣
ይልቅ ወንድ ምሰል መጨፈርን ትተህ፣
ቢድዓና ኮተት ወደሗላ አርግፈህ፣
የሃቁን ጓዳና ሰለፍያን ይዘህ፣
ተዉሂድ የሚልን ቃል በልብህ አትመህ፣
በእዉነት ተጣራ ላንድያህ ቶብተህ፣
✍ሶላሑዲን አቡ ዑበይዳህ
=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
«ሴት ምእመናት አያተል ሒጃብን እንዴት ተገነዘቡ?»
ኡሙ ሰለማህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ ትላለች፡- የሒጃብ ግዴታ የሚገልፀው አንቀጽ በወረደ ጊዜ፡- የአንሷር ሴቶች ከእርጋታ የተነሣ በራሳቸው ላይ ቁራ ያለ ይመስል፣ጥቁር ልብስ ተሸፋፍነው ወጡ።» (አቡ ዳዉድ 4101) =
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ወደ ወንጀል በተጠጋህ ቁጥር «ተው መዋረድ ይቅርብህ፣ወደነበርክበት ቦታህ ተመለስ!» የሚልህ ብርቱ ቀልብ ካለህ እውነትም ታድለሃል።
أَفَحَسِبَ الَّذِينَ كَفَرُوا أَن يَتَّخِذُوا عِبَادِي مِن دُونِي أَوْلِيَاءَ ۚ إِنَّا أَعْتَدْنَا جَهَنَّمَ لِلْكَافِرِينَ نُزُلًا
📖 ✒️ 🎧
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቤትህ እንዲስተካከል ትፈልጋለህ ሁሌም ፅዱ እና ቆንጆ ሆኖ ማየት ያስደስትኋል እቃ የት እንዳደረግህ እየጠፋብህ መፈለግ ደክሞኋል?
=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
መልእክት ለኸጢቦች
~
በቅርብ ጊዜ ስለ መውሊድ ቢድዐ ያላስተማራችሁ ከሆነ የዛሬን ጁሙዐ ህዝባችንን ከዚህ ቢድዐ ለማስጠንቀቅ ብታውሉት ትልቅ ኸይር ነው። የመውሊድ ቢድዐ በሺዐዎች የተጀመረ እንደሆነ፣ በውስጡ ሺርክን ጨምሮ ብዙ ጥፋት እንደሚፈፀምበት፣ የቢድዐን አደጋዎች፣ ሙስሊም ለሐቅ / ለማስረጃ ክፍት ሊሆን እንደሚገባ፣ ወዘተ ወሳኝ ነጥቦችን ማንሳኑ ላይ ብታተኩሩ ባረከላሁ ፊኩም፡፡
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
~
በቅርብ ጊዜ ስለ መውሊድ ቢድዐ ያላስተማራችሁ ከሆነ የዛሬን ጁሙዐ ህዝባችንን ከዚህ ቢድዐ ለማስጠንቀቅ ብታውሉት ትልቅ ኸይር ነው። የመውሊድ ቢድዐ በሺዐዎች የተጀመረ እንደሆነ፣ በውስጡ ሺርክን ጨምሮ ብዙ ጥፋት እንደሚፈፀምበት፣ የቢድዐን አደጋዎች፣ ሙስሊም ለሐቅ / ለማስረጃ ክፍት ሊሆን እንደሚገባ፣ ወዘተ ወሳኝ ነጥቦችን ማንሳኑ ላይ ብታተኩሩ ባረከላሁ ፊኩም፡፡
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
የአንች ባል እንዳይጀናጀኑብሽ እንደምትፈልጊዉ ሁሉ ሌሎቹም ባላቸዉ እንድጀነጀኑባቸዉ አይፈልጉም። እና እራስሽ እዬ ማለቴ ነዉ 👀 የሰዉ እያማለሉ የራሴ አማለሉብኝ ማለት አይቻልም እ!«لأن الجزاء من جنس العمل»
=
هل أنت زوجة صالحة؟
قناة روضة الحرمين الشريفين
👉ያ አኽዋኒ ቢላሂ አለይኩም አዳምጡት👂👂
➲ምንኛ ያማረች ምክር ናት ያ ሰላም
➻ምክር ብቻ አይገልፀውም
እንመከርበት ወረቢ ምክር የሚለው ቃል አልገለፀልኝም
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/https_Asselefya1