💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
«ጥንትም ሆነ በዘመናችን ሙስሊም ሴቶች  ከባዕድ ወንዶች ፊታቸውን መሸፈን ልማድ አላቆመም።»

«አልሓፊዝ ኢብኑ ሐጀር) ፈትሁል ባሪ (8/324)»

=
t.me/https_Asselefya1
Hilya #13
Ibnu Munewor
ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም

💡ክፍል - 13

«የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።»

የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
እስኪ አሁን ይሄ ምን ይባላል? ለምንስ ነው እንዲህ የሚደረገው? ህግ አስከባሪ ህግ ማክበር የለበትም ወይ? ሁለ ነገራችን ግራ የሚያጋባ አገር? = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጉድ ያለው ዘመን ላይ ደርሰናልኮ!
(ወንድ ነው)
~ለወደፊትም ቢሆን ከኔ ጀምሮ የተረዳሁት ነገር የሚዲያ ሰዎች በተለይ በመረጃ ማስተላለፍ ረገድ ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለባቸው ነው። መቸኮል እና ያልተረጋገጠ መረጃን ማሰራጨት ከባድ መዘዞችን ሊያስከትል ይችላል።

ለወደፊቱ መረጃን ከማሰራጨታችን በፊት እነዚህን ጥያቄዎች ልንጠይቅ ይገባል!

☞ ይህ መረጃ ከየት መጣ?
☞ ምንጩ አስተማማኝ ነው?
☞ ሌሎች አስተማማኝ ምንጮች ተመሳሳይ ነገር ይናገራሉ?
☞ ይህ መረጃ ሙሉ ነው? ወይስ አንድ ጎን ብቻ ያተኩራል?
☞ ይህን መረጃ ማሰራጨት ምን አይነት ተጽዕኖ ሊያስከትል ይችላል?

መረጃን ማረጋገጥ ሁሉም የሚዲያ ሰው ሊወስደው የሚገባ ኃላፊነት ነው።
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan
ከማግባትሽ በፊት ልብሽን ከተለያዩ ወንዶች ከጠበቅሽ ትዳር ዉስጥ ስትገቢ ልብሽ ይረጋጋል ጤነኛ ይሆናል ምክንያቱም ባልሽ ላይ ብቻ ትጥያለሽ ሌላ ላይ ስላልጣልሽ ሰላም ትሆኛለሽ ! አለዛ ለሁሉም ከሰጠሽ በትዳርሽ ደስተኛ አትሆኚም ያንንም ያንንም ይልና ልብሽ ትዳር ማጣጣም ያቅትሻል። እና ምን ማለቴ ነዉ ከትዳር በፊት ለሚመጡ ወንዶች ሁሉ ልባችሁ አትስጡ አትክፈቱ አጥብቃችሁ ቆልፉ የልባችሁ ቁልፍ መከፈት ያለበት ሀላል የሆንሽ እለት ብቻ ከዛ በፊት ተጠንቀቂ ማለቴ ነዉ።

🖊ምን አልባች ከጠቀማችሁ ብዬ ነዉ!

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
መልዕክት ነው።

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ በ2017 ስለሙ ወላሂ ብትሰልሙ ይሻላችኋል !!

በዱኒያ ራሃ የሆነ ህይወት ትኖራላችሁ በአኼራ ደግሞ ከእሳት ትድናላችሁ !!

ኑ! ወደ ኢስላም!!

http://t.me/nuredinal_arebi
አል -አማናOnline የገበያ ማህከል

~አልባሳት ከህፃን እስከ አዋቂ
~የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን
~የወጥ ቤት እቃዎችን
~ብርድልብሶችን፣ኮንፎርቶችን
~ፍራሽናትራስ፣የፍራሽና የትራስ ልብሶችን
~ የቤት አስቤዛዎችን፣
~ኪታቦችን፣ቁረአንኖችን ማንኛውም ለስጦታ የሚሆኑ እቃዎችን ጨምሮ እንልካለን።
~ከሀገር ውጭም ወደ ዱባይ ወደ ሳኡዲም እንልካለን።
~ማንኛውንም እቃ  ከውጭም ሆነ ከሀገር ውስጥ ተቀብለን ወደ ፈለጉበትም እንልክልዎታለን።
~አድራሻ ደሴ  በወሎ ውስጥ በማንኛውም ቦታ እንልካለን።
        ስልክ ☎️0985452588
                ☎️ 0967007992
የቴሌግራም አድራሻ
https://t.me/Albuyue
Audio
ይህ ግጥም ዶሮ ትንሿ ስልክ እያለችኝ ጀምሮ የስልክ ጥሬየ ነበር…

~ወደ አልጋችሁ ስትሄዱ እችን ግጥም እያዳመጣችሁ ከሄዳችሁ… ኢንሻ አላህ ለለይል እንድትነሱ ታገዛቹኃለች!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
Hilya #14
Ibnu Munewor
ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም

💡ክፍል - 14

«የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።»

የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Ibnu Munewor – Hilya #13
📖በኢልም ዉበት መላበስ(ማጌጥ)መዋብ ..!


ከኪታቡ የተቀራ መጠንኑ ይሄ ነዉ ግን ኡስታዝ ማብራሪያ ላይ ብዙ ነጥቦች ጠቅሷል! ያ ሰላም ደስ የሚል ቆንጠጥ የሚያደርግ ብዙዎቻችን ኪታብ ስንቀራ ቃል በቃል ብለን የምንሮጥ ቃል በቃል ከማለት ይልቅ ከነ ማብራሪያዉ በትእግስት ብንከታተል ልቅም አድርገን ብንይዝ በቂርአቱ ራሳችንን መቀር እንችላለን ቃል በቃል ግን ምንም ጥቅም የለዉ ቀርቻለሁ ለማለት ብቻ እንጅ ተረድቻለሁ ማለት አንችልም። እና እኔ የምላችሁ ማብራሪያ ላይ ጠንክረን እንከታተል ነዉ።

📃
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጂዳ ወይም መካ ያላችሁ ስልክ ወደ ኢትዮ ኮንቦልቻ ድረስ መላክ የምትፈልጉ ካላችሁ በቅርብ የምትሳፈር ልጅ ስላለች ኑ ልጠቁማችሁ !

👉 በቦት፦ @Ass_selefyaa_bot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💡مَثَلُ المؤمنين في تَوادِّهِمْ، وتَراحُمِهِمْ، وتَعاطُفِهِمْ مَثَلُ الجسد

- الشيخ عبد الرزاق البدر
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የመጀመሪያው እቅድህ ፈጅር ሰላት መነሳት ካልሆነ ቀሪውን ቀንህን ብታቅድም ምንም ዋጋ የለውም..ምክንያቱም የስኬትን ጅማሮ ከስረሀልና!
          
~~اللهم اعنا على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك
ሰላተል ፈጅር🕰
«የመዉሊድ ሆዳሞች...


እነ ሆድ አምላኩ ኮተታ ከተቶች፣
እምነት የማታቁ እነ በልቶ አደሮች፣

እዉቀት የሌላችሁ የጃሂል ጃሂሎች፣
የቅጠል ምርቃና አቅል ያሳታችሁ፣

አረ የት ልደርሱ ምነዉ ቅጥ አጣችሁ፣
መዉሊድ መዉሊድ የሚል ፈጠራ አመጣችሁ፣

መጥመማችሁ ሳያንስ ሰዉ አጠመማችሁ፣
አልሃምዱሊላሂ የሚያቅስ ይነቃል የማያቅ ጓዳችሁ፣

ተዉ አሏህን ፍሩ  አታስፉ ጥመትን፣
በከበሮ ድቢ አታጥፉ ትዉልድን፣

        
የምሰሩት እኮ

ዘፈን ይሁን ሆታ ግራ እየተጋባን፣
ዘፋኙን ከሙስሊም መለየት አቃተን፣
ወንድ ልጅ እደሴት ቁሞ እየጨፈረ፣

ሴት እየመሰለ ወድነት ከሰራ፣
በቀሚስ በጥምጣም ቃልቻ እየመሰልክ፣

ይህ አይደለም ኢስላም በኢስላም አትታከክ፣
ይልቅ ወንድ ምሰል መጨፈርን ትተህ፣
ቢድዓና ኮተት ወደሗላ አርግፈህ፣

የሃቁን ጓዳና ሰለፍያን ይዘህ፣
ተዉሂድ የሚልን ቃል በልብህ አትመህ፣
በእዉነት ተጣራ ላንድያህ ቶብተህ፣

ሶላሑዲን አቡ ዑበይዳህ

=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
💫ኒቃብ
~~

«ሴት ምእመናት አያተል ሒጃብን እንዴት ተገነዘቡ?»

ኡሙ ሰለማህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ ትላለች፡- የሒጃብ ግዴታ የሚገልፀው አንቀጽ በወረደ ጊዜ፡-  የአንሷር ሴቶች ከእርጋታ የተነሣ በራሳቸው ላይ ቁራ ያለ ይመስል፣ጥቁር ልብስ ተሸፋፍነው ወጡ።» (አቡ ዳዉድ 4101)

🔖እኛ ሙስሊሞች እነዚህን ኢስላማዊ መመሪያዎች ወስደን የመጀመሪያዎቹ ሙስሊሞች (ሰለፎች) መንገድ ማጤን የለብንምን?!

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ወደ ወንጀል በተጠጋህ ቁጥር «ተው መዋረድ ይቅርብህ፣ወደነበርክበት ቦታህ ተመለስ!» የሚልህ ብርቱ ቀልብ ካለህ እውነትም ታድለሃል።
أَفَحَسِبَ الَّذِينَ كَفَرُوا أَن يَتَّخِذُوا عِبَادِي مِن دُونِي أَوْلِيَاءَ ۚ إِنَّا أَعْتَدْنَا جَهَنَّمَ لِلْكَافِرِينَ نُزُلًا

📖✒️🎧
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM