💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
«ጥንካሬሽን ለመፈታተን የሚሞክሩ ከባድ ቀናቶች ይመጣሉ ጠንከር በይ !»

=
t.me/https_Asselefya1
القارئ عبدالله القرافي | وعادا وثمود
💭🌸خدمة تلاوات🎧
تلاوة صباحية


﴿وَعَادًا وَثَمُودَ وَقَد تَّبَيَّنَ لَكُم مِّن مَّسَـٰكِنِهِمْ ۖ وَزَيَّنَ لَهُمُ الشَّيْطَانُ أَعْمَـٰلَهُمْ فَصَدَّهُمْ عَنِ السَّبِيلِ وَكَانُوا مُسْتَبْصِرِين :٨٣

🎙القارئ : عبدالله القرافي


=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
جَالِـس أَصْحَـاب الْعِلْـمِ فَإِنَّـك لَا تَـخْرُجُ مِنْهُـمْ بِـدُونِ فَائِـدَة.

=
«ከቻልሽ ልብሺን በፍቅር ማንነትሺን በመልካምነት ላይ አዉሊዉካልቻልሽ ግን...አደራ ጥላቻ እና መጥፎነትን እንዳትመርጪ !»

#صباح الخير
=
t.me/https_Asselefya1
«ሀራም ግንኙነት  ዉስጥ እንዳትቆይ  ብቻሺን ሁኒና ራስሺን ገንቢ አንድ ቀን  አላህ ለአንቺ  በእዉነት የሚገባሺን ይልክልሻል። » « إن شاء الله»

=
t.me/https_Asselefya1
ኢብኑ ዓጣ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ

የሴት ልጅ ውበቷ ሐያዋ” ሲሆን የጥበበኛ ሰው ውበቱ ደግሞ “ዝምታ” ነው።
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
አግብታ የፈታች አልያም ባል የሞተባት ሴት ክብር!
≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅

አላህን እንፍራ!


አንዲት በሰሓቦች ዘመን የነበረች ሴት ባሏ የሞተ አልያም የፈታት ግዜ ሰሓቦች እሷን ለመንከባከብና ለመደገፍ ክብር በተላበሰ መልኩ ይቻኮሉ ነበር። የሰሓቦችን ታሪክ ብናገላብጥ አንዲት ሰሓቢይ ሴት አራት ሰሓቦችን በተለያየ ግዜ እንዳገባች እንረዳለን። አንዱ ሲሞት ሌላውን እያገባች ተከብራ ኖራለች። እሷን የመሰሉ ሴቶችን በንቀትና በጉድለት በፍፁም አይመለከቷቸውም ነበር።

➲ዐቲካ የምትባልን ሴት ተመልከት! የአቡ በክር ልጅ አገባት በጣም ታፈቅረው ነበር እሱም በቃላት ሊገለፅ በማይችል መልኩ ይወዳታል ከግዜያት ቡኃላ ሸሂድ ሆኖ ሞተ። ከዛም ታላቁ ሰሓቢይ ዑመር  አልፋሩቅ አገባትና እሱም ሸሂድ ሆኖ ሞተ። ከዛም እሷን ለማግባትና ለማክበር የመልእክተኛው ሓዋሪይ የሚባለው ታላቁ ሰሓባ ዙበይር ኢብኑል ዓዋም ተቻኮለ፤ አገባትም። ከጥቂት ግዜ ቡኃላም ሸሂድ ሆኖ ሞተ። እነዚህ ሁሉ ታላላቅ ሰዎች ሲሞቱ "በባሎቿ ላይ ሙሲባ የምታመጣ" አልተባለችም። እንደውም  "ሸሂድ መሆን የፈለገ ዐቲካን ያግባ!" ተብሏል።


የአስማዕ ቢንት ዑመይስን ታሪክ እናገላብጥ። የመጨረሻ ባሏ ታላቁ ጀግና ፈረሰኛው ሰሓቢይ ዐሊይ ኢብን አቢ ጧሊብ ነበር። ከሌሎች ባሎቿ የወለደቻቸውን ልጆች ያጫውት የሷን ጣፋጭ ንግግርና የልጆቿን ጨዋታ በመስማት በደስታ ፈገግ ይል ነበር። በቀደሙ ባሎቿ በፍፁም ቅናት አይሰማውም። "በቀደሙ ባሎችሽ ላይ ስሞቷ ብታሰሚ እቆጣሻለው! በፍፁም በመጥፎ ስታነሺያቸው እንዳልሰማ እነሱ ወዳጆቼ ናቸው።" ይላት ነበር። (ሁሉንም አላህ ስራቸውን ይውደድ!)

የትኛዋም ሰሓቢያ ሌላ ባል ስታገባ የመጀመሪያ ባሏን እያወሳች በክህደት አልተጠረጠረችም።

የአላህ መልእክተኛም ከእናታችን ዐይሻ በስተቀር ድንግል ሴት አላገቡም። መጀመሪያ ትዳርን የመሰረቱትም ከሳቸው በፊት ትዳርን ከምታውቀው ከእናታችን ኸዲጃ ቢንት ኹወይሊድ ጋር ነበር። 

የተፈታችን አልያም ባል የሞተባትን  ሴት ማግባት እንዲሁም ከአንድ በላይ ማግባት ስነ ምግባርን የሚጥስ፣ ክብርን የሚነካና የሚጠየፉት የወረደ ተግባር ቢሆን ቀድሞውንም ኢስላም ይከለክለዋል። ስነ ምግባርን፣ ልቅናንና እውነተኛ ሰብኣዊነትን ያስተማረን ኢስላም ነውና!

የተፈታች ሴት በፍፁም የውድቀት ምልክት አይደለችም። አላህን ከፈራች ከፍቺውም ቡኃላ አላህ ከችሮታው ያብቃቃታል። የተሻለ የህይወት መስመር ያበጅላታል።


ከመጀመሪያ ባልሽ የተሻለ መልካም የትዳር አጋር አላህ ሊሰጥሽ ይከጀላል። መጪው ቀናት በአላህ ፈቃድ መልካም ብስራትና ተስፋ ይዞ ብቅ ይላል። አንገትሽን አትድፊ!

እኛም የደረሰባቸውን ሀዘን ለመጠገን መሯሯጥ ይገባናል። በብዛት የሚያጋጥማቸውን ሞራላዊና ማህበረሰባዊ ተፅእኖ በመልካም ለመግፈፍ መታተር ይጠበቅብናል።

➾በክፉ ከሚመለከቷቸው የሰው አውሬዎች ልንከላከላቸውና በደካማ ጎናቸው ለማጥቃት ካሰፈሰፉ ዋልጌዎች ልንጠብቃቸው የበኩላችንን ጥረት ማረግ አለብን።


በሚያሳዝን ሁኔታ በአሁን ወቅት አግብታ የፈታችን ሴት ለማግባት የሚያስብ የሷን መብት ልክ እንደ አሮጌና ያገለገለ መኪና አስመስሎ ፕሮፖዛል የሚያቀርብ አለ።

👉ይህ በሴቶች መብት ላይ ግፍና በደል ነው።

🌸አሏህን ልንፈራ ይገባል!

ባል የሞተባት አልያም የፈታች እህትና ልጅ ቢኖረህ ለሷ የምትመኘውን ለሎችም እህቶችን መመኘት አለብህ። ስሜት ካወረው ፅልመት ተላቀህ ሰብኣዊነት የተሞላ ኢስላሚዊ መንፈስ ይኑርህ።


ቁምነገሩ ያንተ ወንዳ ወንድነትና ስብእና እንጂ የሷ የቀደመ ትዳር ተፅእኖ አይደለም

በብልሀትና በስነምግባር የተሞላህ መሆንህ በአላህ ፈቃድና ችሮታ ያለፈ ህይወቷን አስረስቶ ስኬታማ ትዳርን በሀሴት ይለግሳታል።

👉ኋላ ቀር የሆኑ አባባሎች ጠፍረው አይከርችሙህ። መመሪያህ ኢስላም ብቻ ይሁን

በሙስሊም እህቶቻችን ላይ አላህን እንፍራ!

📋ከተወሰነ ማብራሪያ ጋር የተተረጎመ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➾አሏህ ሆይ፣ ስለ አንተ ስንል ነገሮችን የምንተው እንጂ ስለ ነገሮች ስንል አንተን የምንተው አታድርገን!
• قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله

إنما ضرب الحجاب على النساء لئلا ترى
وجـوههـن وأيديهـن"


‏‌‏مجمــوع الفتــاوى (١٥/٣٧٢)


=
ልብስሽ በሀያዕሽ ልክ ነው

ሀያዕሽ ደግሞ በኢማንሽ ልክ ነው

ኢማንሽ በጨመረ ቁጥር ሀያዕሽ ይጨምራል

ሀያዕሽ በጨመረ ቁጥር ደግሞ

➻መሰተሪያ ልብስሽም ምንኛ አማረ

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Video
አሰላም አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ውድ እህት ወንድሞች በምስሉ ላይ የምታዩት

ወንድማችን ሙሀመድ ሷሊህ አሠን

የትውልድ ሀገሩ ወሎ ለጋቦ ወረዳ ቀበሌ 01  ወረንጦ

እንደማንኛውም ሰዉ ሰርቸ ሀገሬ እመልሳለሁ ብሎ ወደ ሳኡዲ መጣ ነገር ግን ተይዞ እስርቤት ግባ ከዛም በደንገት ታመም ሞቷል ተበለን ተነገረን ሀኪምቤት ገበቶ ተገኘ ሀኪምቤት ከረመዷን በፊት ነው የገባው እስካሁን በህመም ላይ እየተስቃየ ነው እናም ዶክተሩቹ ዉሰዱ ብለዋል ወደሀገር ለማስገባት ከፍተኛ ገንዝብ ያስፈልጋል እናም ተባበሩን ሰንል በአሏህ ሰም እንጠይቃችሁአለን እናቱ ሌት ተቀን አይኑን ለይው እያለች ታንባለች ሽር በማድረግ ተባባሩን
👇👇👇
የአካውንት ቁጥር

1000538295489 አደም ሷሊህ አሠን

የቴግራም ሊክ https://t.me/+pvz3gYm1IWdhZGI0

ዋትሳብ ሊክ

https://chat.whatsapp.com/Jhyy3YguRrn5o3JTehzkOf
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
••|📖☕️

-الأَدَبُ الأَدَبُ يَا طَالِبَ العِلْمِ.

-الشَّيْخُ: عَبْدُالرَّزَّاقِ البَدْرِ -حَفِظَهُ اللَّهُ-.
=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
أستاذ عبدالرزاق – آدَابُ طَالِبِ الْعِلْمِ
«አብዘሀኞቻችን ስርአት አጥተናል። በተለይ ከኡስታዞቻችን ጋር ስርአት የለንም ! ከመሻይኾቻችን ጋር ስርአት የለንም ! ከኪታቦቻችን ጋር ስርአት የለንም !ግን እዉቀት ፈላጊዎች ነን እንላለን? አብዘሀኞቻችን በዘመናችን ያለነዉ ተማሪዎች ከኢልም የተከለከልነዉ  በዚህ ምክንያት ነዉ።

«ወደዛ ወደዛ አትበል ቂርአት እቀራለሁ አይገባኝም ያሸይኽ እንደዚህ አደርጋለሁኝ  ረጅም አመት ቂርአት ላይ ነኝ አንዱ መፈተሽ ያለባችሁ አደባችሁ{ስርአታችሁ} ነዉ።  አንዳዱ ከሸይኹ ከኡስታዙ ጋር ስርአት ይኖረዉና ከጓደኞቹ ጋር ግን ስርአት የለዉም። ከኢልም ጓደኞቹ ጋር ግን ስርአት የለዉም ።ኢልም ለመገንዘብ ከፈለጋችሁ አደብ ያስፈልጋል።

«የሚያስተምራችሁ አስተማሪ እናንተ
ደብ እንዳላችሁ ሲያይ ያለዉን እዉቀት ለእናንተ ከማስተላለፍ  አይሰስትም ደስ እያለዉ ይሰጣችኋል ።ኢልም ማረፍ ያለበት መስጠት ያለበት ቦታ ነዉ ብሎ ያስተላልፍላችኋል። ስርአተ ቢስ ከሆናችሁ ግን  አስተማሪዉ ሞራል አይኖረዉም። አንድ ሰዉ ሲያስተምር ሞራል ሲኖረዉ እና ሳይኖረዉ ይለያያል። ስርአት ያላቸዉ ተማሪዎች ሲያስተምር በጣም ሞራል ኖሮት ያስተምራል።

ለበለጠ ኦዶወ ያድምጡ ፦

➡️ t.me/https_Asselefya1/21438
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM