Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በ እርግጥ…መልክን ብቻ መሰረት ያደረገ ትዳር የመፍረስ እድሉ ሰፊ ነው።
ነገር ግን ቆንጆዎችን መምረጡ የሚበረታታ እንጅ የሚወገዝ ወይም አሳፋሪ ተግባር አይደለም። ሸይኽ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን«ፊቅሁል ዒባዳት» በተሰኘው ኪታባቸው ላይ መልክ ለትዳር ወሳኝ ሚና እንዳለው ያስረዳሉ።ስለሆነም ተጋቢዎች የሂወታቸውን አጋር በሚመርጡበት ሰአት መልክን ማገናዘብ ይኖርባቸዋል ይላሉ። ካገባት በኋላ ሌላን የሚመኝባት ሴት ሊመርጥ አይገባዉም ማለታቸው ነው።
ነገር ግን ዉበት ማለት ትዳር ማለት አይደለም።ሴትን ከመልክ አቅጣጫ ብቻ መመልከቱ ስህተት ነው። ቢሆንም ሸይኹ ያነሱት ነጥብ አስምሩበት……
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

القارئ عبدالله القرافي | وعادا وثمود
💭🌸خدمة تلاوات🎧
تلاوة صباحية
﴿وَعَادًا وَثَمُودَ وَقَد تَّبَيَّنَ لَكُم مِّن مَّسَـٰكِنِهِمْ ۖ وَزَيَّنَ لَهُمُ الشَّيْطَانُ أَعْمَـٰلَهُمْ فَصَدَّهُمْ عَنِ السَّبِيلِ وَكَانُوا مُسْتَبْصِرِين :٨٣
🎙 القارئ : عبدالله القرافي
=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
«
#صباح الخير
=
t.me/https_Asselefya1
ከቻልሽ ልብሺን በፍቅር ማንነትሺን በመልካምነት ላይ አዉሊዉ። ካልቻልሽ ግን...አደራ ጥላቻ እና መጥፎነትን እንዳትመርጪ !»#صباح الخير
=
t.me/https_Asselefya1
«
=
t.me/https_Asselefya1
ሀራም ግንኙነት ዉስጥ እንዳትቆይ ብቻሺን ሁኒና ራስሺን ገንቢ አንድ ቀን አላህ ለአንቺ በእዉነት የሚገባሺን ይልክልሻል። » « إن شاء الله»=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
➲አግብታ የፈታች አልያም ባል የሞተባት ሴት ክብር!
≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅
☞አላህን እንፍራ!
➲የአስማዕ ቢንት ዑመይስን ታሪክ እናገላብጥ። የመጨረሻ ባሏ ታላቁ ጀግና ፈረሰኛው ሰሓቢይ ዐሊይ ኢብን አቢ ጧሊብ ነበር። ከሌሎች ባሎቿ የወለደቻቸውን ልጆች ያጫውት የሷን ጣፋጭ ንግግርና የልጆቿን ጨዋታ በመስማት በደስታ ፈገግ ይል ነበር። በቀደሙ ባሎቿ በፍፁም ቅናት አይሰማውም። "በቀደሙ ባሎችሽ ላይ ስሞቷ ብታሰሚ እቆጣሻለው! በፍፁም በመጥፎ ስታነሺያቸው እንዳልሰማ እነሱ ወዳጆቼ ናቸው።" ይላት ነበር። (ሁሉንም አላህ ስራቸውን ይውደድ!)
➲የትኛዋም ሰሓቢያ ሌላ ባል ስታገባ የመጀመሪያ ባሏን እያወሳች በክህደት አልተጠረጠረችም።
የአላህ መልእክተኛም ከእናታችን ዐይሻ በስተቀር ድንግል ሴት አላገቡም። መጀመሪያ ትዳርን የመሰረቱትም ከሳቸው በፊት ትዳርን ከምታውቀው ከእናታችን ኸዲጃ ቢንት ኹወይሊድ ጋር ነበር።
➲የተፈታችን አልያም ባል የሞተባትን ሴት ማግባት እንዲሁም ከአንድ በላይ ማግባት ስነ ምግባርን የሚጥስ፣ ክብርን የሚነካና የሚጠየፉት የወረደ ተግባር ቢሆን ቀድሞውንም ኢስላም ይከለክለዋል። ስነ ምግባርን፣ ልቅናንና እውነተኛ ሰብኣዊነትን ያስተማረን ኢስላም ነውና!
➲ከመጀመሪያ ባልሽ የተሻለ መልካም የትዳር አጋር አላህ ሊሰጥሽ ይከጀላል። መጪው ቀናት በአላህ ፈቃድ መልካም ብስራትና ተስፋ ይዞ ብቅ ይላል። አንገትሽን አትድፊ!
☞እኛም የደረሰባቸውን ሀዘን ለመጠገን መሯሯጥ ይገባናል። በብዛት የሚያጋጥማቸውን ሞራላዊና ማህበረሰባዊ ተፅእኖ በመልካም ለመግፈፍ መታተር ይጠበቅብናል።
➾በክፉ ከሚመለከቷቸው የሰው አውሬዎች ልንከላከላቸውና በደካማ ጎናቸው ለማጥቃት ካሰፈሰፉ ዋልጌዎች ልንጠብቃቸው የበኩላችንን ጥረት ማረግ አለብን።
👉ይህ በሴቶች መብት ላይ ግፍና በደል ነው።
🌸አሏህን ልንፈራ ይገባል!
➲ቁምነገሩ ያንተ ወንዳ ወንድነትና ስብእና እንጂ የሷ የቀደመ ትዳር ተፅእኖ አይደለም።
በብልሀትና በስነምግባር የተሞላህ መሆንህ በአላህ ፈቃድና ችሮታ ያለፈ ህይወቷን አስረስቶ ስኬታማ ትዳርን በሀሴት ይለግሳታል።
👉ኋላ ቀር የሆኑ አባባሎች ጠፍረው አይከርችሙህ። መመሪያህ ኢስላም ብቻ ይሁን።
➾በሙስሊም እህቶቻችን ላይ አላህን እንፍራ!
📋ከተወሰነ ማብራሪያ ጋር የተተረጎመ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅
☞አላህን እንፍራ!
አንዲት በሰሓቦች ዘመን የነበረች ሴት ባሏ የሞተ አልያም የፈታት ግዜ ሰሓቦች እሷን ለመንከባከብና ለመደገፍ ክብር በተላበሰ መልኩ ይቻኮሉ ነበር። የሰሓቦችን ታሪክ ብናገላብጥ አንዲት ሰሓቢይ ሴት አራት ሰሓቦችን በተለያየ ግዜ እንዳገባች እንረዳለን። አንዱ ሲሞት ሌላውን እያገባች ተከብራ ኖራለች። እሷን የመሰሉ ሴቶችን በንቀትና በጉድለት በፍፁም አይመለከቷቸውም ነበር።
➲ዐቲካ የምትባልን ሴት ተመልከት! የአቡ በክር ልጅ አገባት በጣም ታፈቅረው ነበር እሱም በቃላት ሊገለፅ በማይችል መልኩ ይወዳታል ከግዜያት ቡኃላ ሸሂድ ሆኖ ሞተ። ከዛም ታላቁ ሰሓቢይ ዑመር አልፋሩቅ አገባትና እሱም ሸሂድ ሆኖ ሞተ። ከዛም እሷን ለማግባትና ለማክበር የመልእክተኛው ሓዋሪይ የሚባለው ታላቁ ሰሓባ ዙበይር ኢብኑል ዓዋም ተቻኮለ፤ አገባትም። ከጥቂት ግዜ ቡኃላም ሸሂድ ሆኖ ሞተ። እነዚህ ሁሉ ታላላቅ ሰዎች ሲሞቱ "በባሎቿ ላይ ሙሲባ የምታመጣ" አልተባለችም። እንደውም "ሸሂድ መሆን የፈለገ ዐቲካን ያግባ!" ተብሏል።
➲የአስማዕ ቢንት ዑመይስን ታሪክ እናገላብጥ። የመጨረሻ ባሏ ታላቁ ጀግና ፈረሰኛው ሰሓቢይ ዐሊይ ኢብን አቢ ጧሊብ ነበር። ከሌሎች ባሎቿ የወለደቻቸውን ልጆች ያጫውት የሷን ጣፋጭ ንግግርና የልጆቿን ጨዋታ በመስማት በደስታ ፈገግ ይል ነበር። በቀደሙ ባሎቿ በፍፁም ቅናት አይሰማውም። "በቀደሙ ባሎችሽ ላይ ስሞቷ ብታሰሚ እቆጣሻለው! በፍፁም በመጥፎ ስታነሺያቸው እንዳልሰማ እነሱ ወዳጆቼ ናቸው።" ይላት ነበር። (ሁሉንም አላህ ስራቸውን ይውደድ!)
➲የትኛዋም ሰሓቢያ ሌላ ባል ስታገባ የመጀመሪያ ባሏን እያወሳች በክህደት አልተጠረጠረችም።
የአላህ መልእክተኛም ከእናታችን ዐይሻ በስተቀር ድንግል ሴት አላገቡም። መጀመሪያ ትዳርን የመሰረቱትም ከሳቸው በፊት ትዳርን ከምታውቀው ከእናታችን ኸዲጃ ቢንት ኹወይሊድ ጋር ነበር።
➲የተፈታችን አልያም ባል የሞተባትን ሴት ማግባት እንዲሁም ከአንድ በላይ ማግባት ስነ ምግባርን የሚጥስ፣ ክብርን የሚነካና የሚጠየፉት የወረደ ተግባር ቢሆን ቀድሞውንም ኢስላም ይከለክለዋል። ስነ ምግባርን፣ ልቅናንና እውነተኛ ሰብኣዊነትን ያስተማረን ኢስላም ነውና!
የተፈታች ሴት በፍፁም የውድቀት ምልክት አይደለችም። አላህን ከፈራች ከፍቺውም ቡኃላ አላህ ከችሮታው ያብቃቃታል። የተሻለ የህይወት መስመር ያበጅላታል።
➲ከመጀመሪያ ባልሽ የተሻለ መልካም የትዳር አጋር አላህ ሊሰጥሽ ይከጀላል። መጪው ቀናት በአላህ ፈቃድ መልካም ብስራትና ተስፋ ይዞ ብቅ ይላል። አንገትሽን አትድፊ!
☞እኛም የደረሰባቸውን ሀዘን ለመጠገን መሯሯጥ ይገባናል። በብዛት የሚያጋጥማቸውን ሞራላዊና ማህበረሰባዊ ተፅእኖ በመልካም ለመግፈፍ መታተር ይጠበቅብናል።
➾በክፉ ከሚመለከቷቸው የሰው አውሬዎች ልንከላከላቸውና በደካማ ጎናቸው ለማጥቃት ካሰፈሰፉ ዋልጌዎች ልንጠብቃቸው የበኩላችንን ጥረት ማረግ አለብን።
በሚያሳዝን ሁኔታ በአሁን ወቅት አግብታ የፈታችን ሴት ለማግባት የሚያስብ የሷን መብት ልክ እንደ አሮጌና ያገለገለ መኪና አስመስሎ ፕሮፖዛል የሚያቀርብ አለ።
👉ይህ በሴቶች መብት ላይ ግፍና በደል ነው።
🌸አሏህን ልንፈራ ይገባል!
ባል የሞተባት አልያም የፈታች እህትና ልጅ ቢኖረህ ለሷ የምትመኘውን ለሎችም እህቶችን መመኘት አለብህ። ስሜት ካወረው ፅልመት ተላቀህ ሰብኣዊነት የተሞላ ኢስላሚዊ መንፈስ ይኑርህ።
➲ቁምነገሩ ያንተ ወንዳ ወንድነትና ስብእና እንጂ የሷ የቀደመ ትዳር ተፅእኖ አይደለም።
በብልሀትና በስነምግባር የተሞላህ መሆንህ በአላህ ፈቃድና ችሮታ ያለፈ ህይወቷን አስረስቶ ስኬታማ ትዳርን በሀሴት ይለግሳታል።
👉ኋላ ቀር የሆኑ አባባሎች ጠፍረው አይከርችሙህ። መመሪያህ ኢስላም ብቻ ይሁን።
➾በሙስሊም እህቶቻችን ላይ አላህን እንፍራ!
📋ከተወሰነ ማብራሪያ ጋር የተተረጎመ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➾አሏህ ሆይ፣ ስለ አንተ ስንል ነገሮችን የምንተው እንጂ ስለ ነገሮች ስንል አንተን የምንተው አታድርገን!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
• قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله
إنما ضرب الحجاب على النساء لئلا ترى
وجـوههـن وأيديهـن"
=
إنما ضرب الحجاب على النساء لئلا ترى
وجـوههـن وأيديهـن"
مجمــوع الفتــاوى (١٥/٣٧٢)
=
➻ልብስሽ በሀያዕሽ ልክ ነው
➻ሀያዕሽ ደግሞ በኢማንሽ ልክ ነው
➻ኢማንሽ በጨመረ ቁጥር ሀያዕሽ ይጨምራል
➻ሀያዕሽ በጨመረ ቁጥር ደግሞ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➻ሀያዕሽ ደግሞ በኢማንሽ ልክ ነው
➻ኢማንሽ በጨመረ ቁጥር ሀያዕሽ ይጨምራል
➻ሀያዕሽ በጨመረ ቁጥር ደግሞ
➻መሰተሪያ ልብስሽም ምንኛ አማረ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from أمُ حَفصَةَ ( أخت إخواني)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Video
አሰላም አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ውድ እህት ወንድሞች በምስሉ ላይ የምታዩት
ወንድማችን ሙሀመድ ሷሊህ አሠን
የትውልድ ሀገሩ ወሎ ለጋቦ ወረዳ ቀበሌ 01 ወረንጦ
እንደማንኛውም ሰዉ ሰርቸ ሀገሬ እመልሳለሁ ብሎ ወደ ሳኡዲ መጣ ነገር ግን ተይዞ እስርቤት ግባ ከዛም በደንገት ታመም ሞቷል ተበለን ተነገረን ሀኪምቤት ገበቶ ተገኘ ሀኪምቤት ከረመዷን በፊት ነው የገባው እስካሁን በህመም ላይ እየተስቃየ ነው እናም ዶክተሩቹ ዉሰዱ ብለዋል ወደሀገር ለማስገባት ከፍተኛ ገንዝብ ያስፈልጋል እናም ተባበሩን ሰንል በአሏህ ሰም እንጠይቃችሁአለን እናቱ ሌት ተቀን አይኑን ለይው እያለች ታንባለች ሽር በማድረግ ተባባሩን
👇👇👇
የአካውንት ቁጥር
1000538295489 አደም ሷሊህ አሠን
የቴግራም ሊክ https://t.me/+pvz3gYm1IWdhZGI0
ዋትሳብ ሊክ
https://chat.whatsapp.com/Jhyy3YguRrn5o3JTehzkOf
ውድ እህት ወንድሞች በምስሉ ላይ የምታዩት
ወንድማችን ሙሀመድ ሷሊህ አሠን
የትውልድ ሀገሩ ወሎ ለጋቦ ወረዳ ቀበሌ 01 ወረንጦ
እንደማንኛውም ሰዉ ሰርቸ ሀገሬ እመልሳለሁ ብሎ ወደ ሳኡዲ መጣ ነገር ግን ተይዞ እስርቤት ግባ ከዛም በደንገት ታመም ሞቷል ተበለን ተነገረን ሀኪምቤት ገበቶ ተገኘ ሀኪምቤት ከረመዷን በፊት ነው የገባው እስካሁን በህመም ላይ እየተስቃየ ነው እናም ዶክተሩቹ ዉሰዱ ብለዋል ወደሀገር ለማስገባት ከፍተኛ ገንዝብ ያስፈልጋል እናም ተባበሩን ሰንል በአሏህ ሰም እንጠይቃችሁአለን እናቱ ሌት ተቀን አይኑን ለይው እያለች ታንባለች ሽር በማድረግ ተባባሩን
👇👇👇
የአካውንት ቁጥር
1000538295489 አደም ሷሊህ አሠን
የቴግራም ሊክ https://t.me/+pvz3gYm1IWdhZGI0
ዋትሳብ ሊክ
https://chat.whatsapp.com/Jhyy3YguRrn5o3JTehzkOf
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
••|📖☕️
-الأَدَبُ الأَدَبُ يَا طَالِبَ العِلْمِ.
-الشَّيْخُ: عَبْدُالرَّزَّاقِ البَدْرِ -حَفِظَهُ اللَّهُ-.
=
t.me/https_Asselefya1
-الأَدَبُ الأَدَبُ يَا طَالِبَ العِلْمِ.
-الشَّيْخُ: عَبْدُالرَّزَّاقِ البَدْرِ -حَفِظَهُ اللَّهُ-.
=
t.me/https_Asselefya1