💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🎁ከመልካም ስነ- ምግባር አንዱ ሴት ልጅ ሒጃብ ማድረጓ ነዉ ከመጥፎ ስነ -ምግባር መሀል አንዱ ሴት ልጅ ሂጃብን መተዋ ወይም ደግሞ ማጉደሏ ነዉ።

«ከሪሳላቱ ሂጃብ ደርስ ማብራሪያ ድምፀ የተወሰዴ!»

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
«ሴት ልጅ ራሷን መሰብሰብ ከምትችልባቸዉ ራሷን መቆጠብ ከምትችልባቸዉ አንዱ ፊቷን መሸፈኗ ነዉ ፊትና ሊያመጣ የሚችል አካሏን መሸፈኗ ነዉ።»

=
ሀላፊነት ውሰድ !


ራስህን ለመለወጥ እና መንገድህን ማስተካከል ከፈለግህ ሀላፊነት ውሰድ ባንተ ህይወት ላይ የሚመለከትህ አንተ ነህ ሌሎች ሰዎች ላይ ጣትህን መቀሰር አቁም እና ካንተ እየተጠበቀብህ ያላደረግከውን ነገር አስተውል !

=
t.me/https_Asselefya1
«ወንድ እና ሴት ያለበት ግሩፕ ስለ ኒካ ይወራል። በዛ ላይ ከታች የኔ ተራ መቼ ተብሎ ይፃፍል ይሄ ሀቂቃ የሚያሳፍር ከሙስሊም ሴት ሀያእ ካላት ሴት የማይጠበቅ ነዉ። »

«ሶሻል ሚድያ እና መዘዙ ከሚል ሙሀደራ የተወሰዴ ሀፊዘከላህ ! ያ ኡስታዝ !»


𝐓𝐞«
t.me/https_Asselefya1 Âť
القارئ علي الحذيفي | والله خلقكم ثم يتوفاكم
💭🌸خدمة تلاوات🎧
﴿وَٱللَّهُ خَلَقَكُمْ ثُمَّ يَتَوَفَّىٰكُمْ ۚ وَمِنكُم مَّن يُرَدُّ إِلَىٰٓ أَرْذَلِ ٱلْعُمُرِ لِكَىْ لَا يَعْلَمَ بَعْدَ عِلْمٍۢ شَيْـًٔا ۚ إِنَّ ٱللَّهَ عَلِيمٌ قَدِيرٌ ﴾

🎙القارئ : علي الحذيفي حفظه الله

📔ከቁርአን ጋር እንኑር !

=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በራሳቸዉ ጊዜ የራቁንን ሰዎች ከነ ጭራሹ መርሳት እንጅ መለማመጥ አያስፈልግም።

=
Audio
| By X9 Converter
كتاب الله أحيانا...

«ጣፍጭ ግጥም በህፃን አንደበት !»

=
t.me/https_Asselefya1
• قال ابن الجوزي رحمه الله

واعلم أنّ المعاصي تسدّ أبْواب الرِّزْق

وأنّ مَن ضيّـع أمـر الله ضيّعـهُ الله.

‏‌‏صيــد الخــاطر (٤ټ٠)


=
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከሚድያ ዉጭ ! ገሳጭ ምክር ለነጃት!

ሴት ልጅ «ሓያእ» ሲኖራት እንጅ 20ሺ ሲኖራት አያምርባትም !

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ከሚድያ ዉጭ ! ገሳጭ ምክር ለነጃት! ሴት ልጅ «ሓያእ» ሲኖራት እንጅ 20ሺ ሲኖራት አያምርባትም ! =
በአላህ ይሁንብኝ ያወቅን የሰለጠንን መስሏቸዉ ስንት ዝቃጭ ሴቶች አሉ ! በአደባባይ ዉርደት የሚከናነቡ ! ያለ ቦታ ጥልቅ ማለት እኮ መዘዙ ከባድ ነዉ ይች ልጅ ትልቅ ቅሌት ተለቆባት ሚድያ አጥፋልኝ እያለች ትነፋረቃለች አዲባ ብትቀመጥስ ወረቢ ይሄ ሁሉ ባልመጣ ! እና ሴት እህቶቻችን እባካችሁን ተቆጠቡ አደብ ያስከብራል አደብ ግዙ ሌላ ይቅርባችሁ ! መሠልጠን በኢስላም ሕግጋት ጥላ ስር ከዛ ዉጭ መዋረድ ነዉ ትርፉ !!

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የፋኖን ግፍ ከዚህ በላይ በምን እንግለፅ‼️

ለፋኖ ገንዘብ የምታወጡ የምታግዙና የምትደግፉ ሰወች አሁንስ⁉️

በሞታችን ተደሰታችሁ አይደል⁉️
በገንዘባችሁ አስገደላችሁን አይደል⁉️

እሽ አሁንስ አትነቁም⁉️
ዛሬም አይሰማችሁም⁉️
የሰው አዕምሮ የላችሁም⁉️

በተለይ ሙስሊም ሴቶች አባት የላችሁም⁉️
በቃ ይሔ ነው ፋኖ‼️
ይሔ ነው የአፄው ስርዓት ናፋቂ‼️
ለዚህ ነው ይህን መንጋ የምንጠላው‼️

➨አሏህ ይፋረድባችሁ ኢንሻ አሏህ የጃችሁን ታገኛላችሁ።

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አወ እዩት ይመማችሁ

ፋኖ ይ

ህ
ነው‼️

አውሬወች ናቸው
ሸይጧኖች ናቸው
እጂግ ሲበዛ ጨካኝና ደንቆሮወች ናቸው።

ወላሒ አባታችሁን ከሰውየው ቦታ አድርጋችሁ እሰቡት

ነገ የኔና የአንተ አባት ተረኛ ናቸው በፍርሀት አትደበቅ ውጣና ሐቁን ተጋፈጠው‼️

ተቃወም

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«እዩት አንበሳውን» «ሸይኽ ኢብኑ-ዑሰይሚን» ሐቅን ለመናገር ሚንበር ላይ ሲወጣ፡ አንበሳ ይመስላል ከጫካ የመጣ፡ ህይወቱን የሰጠው ተውሒድ ለማስተማር፡ ተመልከቱትማ እዩን ይህን ማማር፡ ድምፁም ይጣፍጣል ከወለላው ከማር፡ ሽርክን አንኮታኩቶ ብዙ ኪታብ ፅፏል፡ ብርሀኑን ገልፆ እጂግ ፅልመት ገፏል፡ ከጨለማ መረብ ከም ትውልድ አትርፏል፡ ስህተት ለመልቀም ሁሌም አትደገስ፡ ተመልከት ውበቱን አስብ…
የዉበት «መለኪያዉ» መገለጪያዉ «ፊት» ነዉ።

«እና ፊታችሁ ሸፍኑ ሴቶች»

=
Hasebunelahu
Abu Meryem
حَسبُنَا اللهُ وَ نِعمَ الوَکِیلُ
=