💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
🔖ሴት ልጅ እቤቷ ውስጥ ሆና እስፓርት መስራት ትችላለች። ነገር ግን ጂም ቤት፣ የሴቶች እስፓርት ቤት መሄድ ግን አይፈቀድላትም። http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ለጌታዋ የምትጠይቀው፣ እንዲሰጣት የምትፈልገው፣እንዲያስተካክልላት፣እንዲያሽራት፣ የልቧን መሻት እንዲፈፅምላት የምትከጅለው ብዙ ነበር። ግና« ያ ረብ» ብላ ከማልቀስ ውጪ ሌላ ቃላት ማውጣት አልቻለችም። የምወድሽዋ እንኳንም ጌታሽ ዘንድ አለቀስሽ። አብሽሪ! ሰላም ለልብሽ!

منقول
=
t.me/https_Asselefya1
በትልቅ የአላህ ፀጋ ዉስጥ ዋልን፣ እሱም የአላህ ሲትር ነው። አዛኙ አላህ ገመናችንን ሸፈነ። ሲትራችን ቢገለጥ ኖሮ ስንት ጉዳችን በወጣ።

ያ ረብ ከኔ ጋር ሁን።
منقول
=
ከዓኢሻህ - ረዲየላሁ ዐንሃ - በተላለፈ ዘገባ ነብዩ ሙሐመድ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

إِنَّمَا أَهْلَكَ الَّذِينَ مِنْ قبلكم أنهم كانوا إذا سرق فيهم الشريف، تَرَكُوهُ. وَإِذَا سَرَقَ فِيهِمُ الضَّعِيفُ أَقَامُوا عَلَيْهِ الْحَدَّ. وَإِنِّي، وَالَّذِي نَفْسِي بِيَدِهِ! ‌لَوْ ‌أَنَّ ‌فَاطِمَةَ بِنْتَ مُحَمَّدٍ سَرَقَتْ لَقَطَعْتُ يَدَهَا)

“ከእናንተ በፊት የነበሩትን ያጠፋቸው ባላባት ሲያጠፋ ሲያልፉት፤ ደካማ ሲያጠፋ ግን ህጉን ተግባራዊ ያደርጉበት ነበር። ነፍሴ በእጁ በሆነችው እምላለሁ! ፋጢማ ቢንት ሙሐመድ ብትሰርቅ እጇን እቆርጣት ነበር!” [አልቡኻሪይ: 3288] [ሙስሊም፡ 1688]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
የሚገርማችሁ ሰሞን የሀገራችን ሁኔታ፦ ጎፋ ላይ የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከሰተ ህዝቡ በሀዘን ተጎዳ ቀጥሎ ፓሪስ በተካሄደዉ ሩጫ ላይ ኢትዮ 1ኛ በመዉጣት ከወንዶች ወርቅ አመጣች ህዝቡ በደስታ ... ከዛ ቀጥሎ የ7ት አመት ልጅ ደፍሮ በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለ አዉሬ ሰዉ ብቅ አለ ዳግም ወደ ሀዘን ሱብሀን አላህ !

#አይ ሀገሬ
=
🎁ከመልካም ስነ- ምግባር አንዱ ሴት ልጅ ሒጃብ ማድረጓ ነዉ ከመጥፎ ስነ -ምግባር መሀል አንዱ ሴት ልጅ ሂጃብን መተዋ ወይም ደግሞ ማጉደሏ ነዉ።

«ከሪሳላቱ ሂጃብ ደርስ ማብራሪያ ድምፀ የተወሰዴ!»

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
«ሴት ልጅ ራሷን መሰብሰብ ከምትችልባቸዉ ራሷን መቆጠብ ከምትችልባቸዉ አንዱ ፊቷን መሸፈኗ ነዉ ፊትና ሊያመጣ የሚችል አካሏን መሸፈኗ ነዉ።»

=
ሀላፊነት ውሰድ !


ራስህን ለመለወጥ እና መንገድህን ማስተካከል ከፈለግህ ሀላፊነት ውሰድ ባንተ ህይወት ላይ የሚመለከትህ አንተ ነህ ሌሎች ሰዎች ላይ ጣትህን መቀሰር አቁም እና ካንተ እየተጠበቀብህ ያላደረግከውን ነገር አስተውል !

=
t.me/https_Asselefya1
«ወንድ እና ሴት ያለበት ግሩፕ ስለ ኒካ ይወራል። በዛ ላይ ከታች የኔ ተራ መቼ ተብሎ ይፃፍል ይሄ ሀቂቃ የሚያሳፍር ከሙስሊም ሴት ሀያእ ካላት ሴት የማይጠበቅ ነዉ። »

«ሶሻል ሚድያ እና መዘዙ ከሚል ሙሀደራ የተወሰዴ ሀፊዘከላህ ! ያ ኡስታዝ !»


𝐓𝐞«
t.me/https_Asselefya1 »
القارئ علي الحذيفي | والله خلقكم ثم يتوفاكم
💭🌸خدمة تلاوات🎧
﴿وَٱللَّهُ خَلَقَكُمْ ثُمَّ يَتَوَفَّىٰكُمْ ۚ وَمِنكُم مَّن يُرَدُّ إِلَىٰٓ أَرْذَلِ ٱلْعُمُرِ لِكَىْ لَا يَعْلَمَ بَعْدَ عِلْمٍۢ شَيْـًٔا ۚ إِنَّ ٱللَّهَ عَلِيمٌ قَدِيرٌ ﴾

🎙القارئ : علي الحذيفي حفظه الله

📔ከቁርአን ጋር እንኑር !

=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ፎቶ
ኡ/ ሑሴን ዐሊ
🎧 ፎቶ !

🎙ኡስታዝ ሑሰይን ዓሊ

=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በራሳቸዉ ጊዜ የራቁንን ሰዎች ከነ ጭራሹ መርሳት እንጅ መለማመጥ አያስፈልግም።

=
Audio
| By X9 Converter
كتاب الله أحيانا...

«ጣፍጭ ግጥም በህፃን አንደበት !»

=
t.me/https_Asselefya1
• قال ابن الجوزي رحمه الله

واعلم أنّ المعاصي تسدّ أبْواب الرِّزْق

وأنّ مَن ضيّـع أمـر الله ضيّعـهُ الله.

‏‌‏صيــد الخــاطر (٤٥٠)


=
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከሚድያ ዉጭ ! ገሳጭ ምክር ለነጃት!

ሴት ልጅ «ሓያእ» ሲኖራት እንጅ 20ሺ ሲኖራት አያምርባትም !

=