This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሞክሯት ያ ሸባብ ¡
=
የዲን ተማሪ ከመሆናችሁ ጎን ለጎን ስፓርትም ስሩ ስፓርት ጥሩ ነዉ ! ኢስላም ሁሉንም ያካተተ ነዉ እሺ ! ጠንካራ ወጣቶች ይፈልጋል በኢማንም በሰዉነት ክፍልም ! ዳይ ያልጀመራችሁ ጀምሩ ተንቀሳቀሱ ስፓርት ¡ የጀመራችሁ ቀጥሉበት 💪=
Audio
| By X9 Converter
یَـٰۤأُخۡتَ هَـٰرُونَ مَا كَانَ أَبُوكِ ٱمۡرَأَ سَوۡءࣲ وَمَا كَانَتۡ أُمُّكِ بَغِیࣰّا
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1
Audio
| By X9 Converter
لَّقَدۡ كَانَ لَكُمۡ فِی رَسُولِ ٱللَّهِ أُسۡوَةٌ حَسَنَةࣱ لِّمَن كَانَ یَرۡجُوا۟ ٱللَّهَ وَٱلۡیَوۡمَ ٱلۡـَٔاخِرَ وَذَكَرَ ٱللَّهَ كَثِیرࣰا
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1
➨ንፁሀንን መግደልና ማፈን ይቁም‼️
«ጃማ-ደጎሎ»
ምንም የማያውቁ ንፁሀን ገበሬወችን አይነ-ውሀህ አላማረኝም ብሎ መግደልና አፍኖ ወደ ጫካ እየወሰዱ ገንዘብ መጠየቅ የጨካኞች ብሎም የእውራኖች የደናቁርቶች አመለካከት ነው።
በጃማ ደጎሎ 015 ቀበሌ ልዩ ስሙ ጎጥ ደጅ ከሚባል ቦታ የዛሬ ሳምንት
ሙሀመድ ኢማም እና
ክብረት አሰፋ
ከነ እናቱ ገድለውባት
ባለቤቱ የአመት ህፃን እንደታቀፈች ተርፋለች።
ምንም በማያውቁት ነገር ባልጠበቁት ክስተት በዘግናኝ ሁኔታ ተገድለዋል።
በዛሬው
እለትም አንድ ጫኔ አድነው
የተባለ ወንድማችን #ፋኖ በሚባል መንጋ ታፍኖ የተወሰደ ሲሆን በዛሬው ለት➋መቶ ሽ ብር ካላመጣ እንገድለዋለን እያሉ እየደበደቡት እንደሚገኙ ቤተሰቦቹ ነግረውኛል።
....ገበሬወች መሆናቸውን ያውቃሉ ግን እሽ ቦታ እንኳን እስክንሸጥ ታገሱን ከየት እናምጣ አሁን የሚያበድረንም የለም ቢባሉ እንኳን አሻፈረን ብለው እስካሁን እያሰቃዩት ነው።
የዚህ የዋህ ህዝብ መከራ ማቆሚያው የት ነው⁉️
ማንም እየተነሳ ቂሙን የሚወጣበት ጉዳይ ሊጣራና ጀርባው ሊጠና ይገባል በዚህ አረመኔያዊ ድርጊትስ የትኛው አላማ ነው የሚሳካው⁉️
ሰው እንደት ማንበብና መፃፍ ከማይችል ንፁህ የዋህ ገበሬ ላይ በዚህ ልክ ዘግናኝ ግፍ ይፈፅማል።
ህዝቡ ከማን ጎን ይሁንላችሁ ፋኖው የመከላከያ ናችሁ እያለ ይረሽናል ይገድላል ያፍናል።
መከላከያው ሲገባ ደግሞ የፋኖ ተላላኪ ናችሁ አላማችሁ ሌላ ነው እያለ ይገድላል ህዝቡ ማናችሁን ይመን ቤተሰብ የላችሁም እንዴ ከሰው አልተፈጠራችሁምን⁉️
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዉበትን ደስታ አታድርጉት የረገፈ እለት የታመመ እለት ታዝናላችሁ ጉልበታችሁን የደስታ ሚንጭ አታድርጉት ስትታመሙ ሁሉም ይቀራል ባልጀራን የደስታ ሚንጭ አታድርጉት ሲከዳችሁ ታዝናላችሁ የደስታ ሚንጭ አላህ ብቻ ነዉ።
=t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
መጥፎ ወዳጅ ማለት በዲንገት ባዳ የሚያደርግህ ሲሆን ረካሽ ወዳጅ ማለት ደግሞ አዲስ ሰዉ ሲያገኝ የሚርቅህ ባህሪዉ የሚቀይርብህ ነዉ።=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ያሳለፍሻቸዉ ግዜያት ወደኋላ ዞር ብለሽ ብታያቸው በራስሽ ትገረሚያለሽ! ብዙ ነገራቶችን አሳክተሻል አደርገዋለሁ አልፈዋለው ብለሽ ያሰብሺዉ ሁሉ አልፈሽ ለዚህ ግዜ በቅተሻል አልሃምዱሊላህ ነገንም አላህን ይዘሽ ታልፊያለሽ እናም አትፍሪ !=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
قال ابن القيم رحمه الله
« ولو صور العلم صورة ، لكانت أجمل من صورة الشمس والقمر »
«روضة المحبين»(٢٩٧)
=
« ولو صور العلم صورة ، لكانت أجمل من صورة الشمس والقمر »
«روضة المحبين»(٢٩٧)
=
ኢብኑ ሙነወር
Ibnu Munewor
አጋሪዎችን ከመመሳሰል መጠንቀቅ!=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቁንጅና ክብር አይሆን
መልክ መተማመን፣
ታጥቦ እማይጠጣ እረጋፊ ዉበት፣
እኔ ቆንጆ ብለሽ ብትመኪበት፣
ከክበር አይበልጥም ሲለካ በስሌት፣
በታዉቂዉ ክበርሽን፣
ላኳኳልሽ ሁሉ ባልከፈትሽ በርሽን፣
ላንኳኳልሽ መክፈት፣ለመጣ መረታት፣
ፈፁም ለማያቅሽ፣ወደሽ መረታትሽ፣
ይህ አይደለም ክበርሽ የሴትነት ወግሽ፣
ተይ አታሶቅሽ አትጣይ ክብርሽን፣
ማንም አያኳኳ ቁጥቡ በርሽን፣
ለመጣልሽ ሁሉ አመነሽ ከተረታሽ፣
ደግሞ እሷን እያለ ንቆ እያሳለፈሽ፣
ዉድ የሆንሽዉን ልጅ ባፉ እያረከሰሽ፣መቆንጀት መዋቡ ዘመነኛ መስሎሽ
ካየ ይወደኛል እያለሽ ተገልጠሽ፣
የሴትነት ወጉን መሽኮርመሙን ትተሽ
የወደደን ገፍተሽ. ያልወደደን ወደሽ
ታዋቂ ማግባትሽ ዝና እየመሰለሽ፣
የህትሽን ትዳር ገብተሽ ባልበጠበጥሽ።=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«ቁርኣን የህይወት ብርሃን» «ቁርኣን ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ የሚመራና በጎ ሰሪዎችንም የሚያበስር መሆኑን አላህ ተናግሯል።» «إِنَّ هَـٰذَا ٱلۡقُرۡءَانَ یَهۡدِی لِلَّتِی هِیَ أَقۡوَمُ وَیُبَشِّرُ ٱلۡمُؤۡمِنِینَ ٱلَّذِینَ یَعۡمَلُونَ ٱلصَّـٰلِحَـٰتِ أَنَّ لَهُمۡ أَجۡرࣰا كَبِیرࣰا » «ይህ ቁርአን ቀጥተኛ ወደ ሆነችዉ…
«ደጋግ ቀደምቶች ስለ ቁርአን ምን አሉ ?»
【የሶሓቦች አዉራ አቡበክር ُرَضِيَ اللهُ عَنْه ፦
【ዑመር ኢብኑል አል ኸጧብرَضِيَ اللهُ عَنْهُ፦
【ዑሥማን ኢብኑ ዐፋንرَضِيَ اللهُ عَنْهُ ፦
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
https://t.me/https_Asselefya1
【የሶሓቦች አዉራ አቡበክር ُرَضِيَ اللهُ عَنْه ፦
ቁርአን ቀርቶ (አዉቆ)ከዛም ከሱ የተሻለ ስጦታን የተሰጠ ሰዉ አለ ብሎ ያመነ ሰዉ ትንሽና ቀላሉን ነገር አልቋል፣ ታላቅና ዉዱን ነገር አርክሷል (ንቋል)።【ዑመር ኢብኑል አል ኸጧብرَضِيَ اللهُ عَنْهُ፦
ቁርአንን ተማሩት አላህ ዘንድ ትታወቁበታላችሁ፣ ስሩበትም፣አላህ ዘንድ ልዩ ክብር ካላቸዉ የቁርአን ሰዎች ትሆናላችሁ፣ አላህ ፊት ሳትመዘኑ(ሳትገመገሙ)በፊት እራሳችሁን መዝኑ(ገምግሙ)።【ዑሥማን ኢብኑ ዐፋንرَضِيَ اللهُ عَنْهُ ፦
ልቦቻችን ንፁህ ቢሆኑ ኖሮ የጌታችንን መፀሀፍ ከማንበብ መቼም ባልጠገብን ነበር።•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
https://t.me/https_Asselefya1