💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
▪️اللهم إنِّي أصْبَحْتُ أُشْهِدُكَ، وَ أُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَ مَلَائِكَتِكَ، وَ جَمِيْعَ خَلْقِكَ، أنَّكَ أنْتَ اللهُ لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ وَحْدَكَ لَا شَرِيْكَ لَكَ، وَ أنَّ مُحَمَّداً عَبْدُكَ وَ رَسُولُكَ. [أرْبَعَ مَرَّاتٍ]
ልብ ትዝጋለች ፣ ብረት እንደሚዝገው ሁሉ ማፅጃዋ አሏህን ማውሳትና ቁርኣን መቅራት ናቸው ።
አሏህ ሆይ  የአንተን ውዴታ ወፍቀን!

▪️صباح الخير   اذكار صباح የጧት ዚክርን እንዳረሱ ባረከላህ ፊኩም

     🌹መልካም ቀን🌹☕️
ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያ ራሂመሁሏህ  የሚከተለውን ተናግረዋል፡-

ትዕግስት የእምነት ግማሽ መሆኑን ማወቅ፡፡ ነፍሱን ለመርዳት ሲል ከኢማኑ የተወሰነውን ክፍል መለገስ የለበትም፡፡ ከታገሰ ኢማኑን ከጉድለት ጠበቀ፡፡ አላህ ከአመኑት ላይ ይከላከላል፡፡


ይህ ፣ በትዕግስት ላይ ከሚያግዙ ነገሮች አንዱ ነው፡፡ ትዕግስት የኢማን ግማሽ ነው፡፡

ኢማን በሁለት ይከፈላል፡ ትዕግስት እና ምስጋና ነው፡፡

👉የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ተናግረዋል፡-

🔖عجبا لأمر المومن، إن أمرهم كله خير، وليس لأحد إلا للمومن، إن أصابته  سراء شكر فكان خيرا له، وإن أصابته ضراء صبر فكان خيرا له"

“የሙእሚን ጉዳይ ይደንቀኛል ፤ ነገራቸው ሁሉ መልካም ነው ፤ ይህ ለሙእሚን እንጅ ለሌላ አይደለም ፤ ደስታ ሲያጋጥመው ያመሰግናል፡፡ ለእርሱ መልካም ይሆንለታል ፤ ጉዳት ሲያጋጥመው ደግሞ ይታገሳል፡፡ ለእርሱ መልካም ይሆንለታል፡፡”

📝ሙስሊም
ዘግበውታል

👉 ትዕግስት ከሚለው ኪታብ የተወሰደች

🖊ام فاروق
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
አንዳንዱ ሙሀባ(ውደታ) ፍቅር
▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱

👉አንዳንድ ወዳጆች ውደታቸውን (ፍቅራቸውን) ለወደዱት አካል መግለፅ በጣም ይቸገራሉ ለመግለፅ የፈለገ ጥረት ብያደርጉም እነሱ ዘንድ ውደታቸውን የሚገልፅላቸውን ቃል አያገኙምና የተለያዩ የውደታ መግለጫ ቃላቶች አሉ ግን እዛሰው ዘንድ እነኝህ ስሞች በጣም ቀላል ሁነው ነው የሚታዩት ሀቁን የሰጡለት አይመስለውም

ስለዚህ ምርጫው ዝምታ ይሆናል
ግን በውስጡ በፀፀት የተሞላ ይሆናል
ለምን? መግለፅ ስላልቻለ ለሱ ባንደበት ከመግለፅ በተግባር ማሳየት ይቀለዋል


ዝምታም ድምፅ ኣለው
ሰምቶ ላዳመጠው
አርቆ ላጤነው
የብልህ ዝምታ
ትርጉሙ ሲፈታ
በሚገባው ቦታ
ፋይዳው ሲያመዝን
ዝምታ ማውራትን
ሳይደረድር ቃላት
ሀሳቡን ሲረዱት
ዝምምምምምም… ያለም አንደበት
ከልብ ብትሰሙት
ቁምነገር ኣለበት
!!

ግን ይህ ሰው ተወዳጆቹ ዘንድ ፍቅር የማይገባው ግግም ያለ ይመስላል
کلا
ይህ ስህተት ነው ይህ አካል ውስጡ ይታይ ቢሆን ኖሮ በስቃይ የተሞላ አካል ነው


لأنھو ما عرف یعبر

➾ምክንያቱም የውስጡን መግለፅ ስላልቻለ ሌላው ቀርቶ ለተሰጠው ስጦታ ማመስገን አይችልም ለምን ምስጋናው በቂ ነው ብሎ ስለማያስብ የስጦታው መጠን የፈለገ አናሳ ቢሆን እሱ ውስጥ ውዴታ ስላለው ብሎ በልቡ ስለምያስብ የፈለገ ምስጋና ብያመሰግን የከፈለው ስለማይመስለው ውስጡ እያለቀሰ ዝም ይላል
ዝም ላለማለት ያክል ዝቅ ባለ ድምፅ "አመሰግናለሁ" ብሎ አጎንብሶ ዝም ይላል አላህ ይዘንላቸው ለንደዚህ አይነት ሰዎች በተግባር ወዳጁን ለማስደሰት የፈለገውን ያክል ቢለፋ ና ቢደክም ለሱ እረፍቱ ነው ልብ ልንል የሚገባን ውዴታ ባንደበት ብቻ አይደለም የሚገለፀው !!

👉እናም አንዳንድ ጊዜ ዝምታ የሚያበዙ ሰዎችን እናዳምጣቸው
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
እያረሳችሁ ....ተማሩበት !


=
  በትኩረት አጥኑ!
Abdu somed
📝በትኩረት አጥኑ !

🎙Usetaz "Abdu somed"

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫧ተጠንቀቅ ጀግናዬ ‼️

የፈለከውን ያክል መልካም ብታደርግላቸው መርዝ ከመትፋትና ክፉ ከማሰብ የማይወገዱ እጂግ ዘግናኝ ሰወች አሉ።

تبقى النفوس الخبيثة خبيثة
ولو أعطيتهم من الود أطنانا
فاكفنا شرهم يا الله


«ምንም ያክል በጎነት ብታሳያቸው ተንኮለኛ ነፍሳት ተንኮለኛ ሆነው ይቆያሉ።
አሏህ ሆይ ከክፉታቸው ጠብቀን አሚን።»

=
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
🫧ሚስት ሆይ...

የቤትሽን ምስጢሮች በወሬዎችሽ መሀል የወሬ ማጣፈጫ ላለማድረግ ፣ ሚስጥር እንዳያመልጥሽ ጥንቃቄ አድርጊ!  ጓደኛሽም ልብሸ መቋጠር ያልቻለውን ሚስጥርና ገመና  የምትጠብቅልሽ እንዳይመስልሽ..!!

#የትዳር_ህይወት

منقول
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•የኢማንህ
•ግማሽ
•ማለት
•ላንተ
•ልክ
•እንደ ዛፍ ነች ፥ የፍቅርን
ውሃ ካጠጣሃትና በመልካም ንግግሮች ካናገርካት እንዲሁም ልዩ ትኩረት ከሰጠሃት እሷም ምርጥና ጣፋጭ ፍሬዎችዋን ትሰጥሃለች💎 !!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
የሽርክ ጥሩ የለውም
𝐀𝐛𝐝𝐮r Ra𝐡𝐦𝐚𝐧
📝 የሽርክ ጥሩ የለዉም !

🎙️አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ማዳምን ከነ ባሏ ከነ ልጆቿ ፀባያቸዉን ስራቸዉን ችለሽ በጠባብ ክለስ ተገለሽ ብዙ አመት ኖረሽ ከትዳር አጋርሽ ጋር ግን እንደት ነዉ መኖር ያቃተሽ ያዉም ❶ንድ ሰዉ ጋር ? አብረሽ እየበላሽ ያዉም እየተጎራረሽ አብረሽዉ እየተጫወትሽ አብረሺዉ እየወጣሽ እየተዝናናሽ ሁለዬ ከጎንሽ ከሚሆነዉ ጋር ግን እንደት ? ችለሽ መኖር አቃተሽ እኮ ለምን ?

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ማዳምን ከነ ባሏ ከነ ልጆቿ ፀባያቸዉን ስራቸዉን ችለሽ በጠባብ ክለስ ተገለሽ ብዙ አመት ኖረሽ ከትዳር አጋርሽ ጋር ግን እንደት ነዉ መኖር ያቃተሽ ያዉም ❶ንድ ሰዉ ጋር ? አብረሽ እየበላሽ ያዉም እየተጎራረሽ አብረሽዉ እየተጫወትሽ አብረሺዉ እየወጣሽ እየተዝናናሽ ሁለዬ ከጎንሽ ከሚሆነዉ ጋር ግን እንደት ? ችለሽ መኖር አቃተሽ እኮ ለምን ? =
እስኪ አስቡት በየ አረቡ ቤት የምንሰራ ሁሉም ነገር ተመችቶን አይደለም ችለን እንጅ እናም የትዳር ሂወታችሁ በዉሀ ቀጠነ ለማፍረስ አትሩጡ ቻሉ ታገሱ በጥበብ ለማስተካከል ሞክሩ ! ፍች ይቁም ! እንዴ ጆሯችን ቆሰለ እኮ ተጋቡ ብለን ደስታ ሳንጨርስ ተፋቱ እ አረ ተዉ የጋብቻ ቅጡ አታጥፉት ! በተለይ ከስደት የሚመለሱ ቶሎ ለማፍረስ የሚሮጡ የሚባል እንደሰማነዉ እባካችሁ እህቶች ታገሱ ብዙ አመታት የአረብ ቤት ብዙ ችግር ችላችሁ አሳልፋችሁ ቤታችሁን ግን በትንሽ ነገር ለማፍረስ አትጣሩ እንደዉም ለቤታችሁ ዋጋ ክፈሉ ቀጣይነት ያለዉ የሚያስቀና ቤት አድርጉት እሺ። ምክንያቱም ይሄ የራስ ቤት እንጅ የማዳም አይደለም ሌላ ማዳም እቀይራለሁ የሚባልበት እሺ።

=
Reduce Video Size_2.2_Premium.apk
21.3 MB
የቪዶወ ሜጋባይት መቀነሻ
የተላከልሺን ላኪ ያላችሁ ያዉ👆

አንድ ወንድማችን በቦት የላከልኝ አላህ ጀዛዉን ይክፈለዉ !

ፈጣን ምርጥ መቀነሻ ነዉ ተጠቀሙበት !

=
ቪዶወን ወደ ኦዶወ መቀየሪያ አፕ ነዉ ተጠቀሙበት !
~~~

Check out "Video To Audio - Mp3 Converter"
https://play.google.com/store/apps/details?id=mp3converter.videomp4tomp3.mp3videoconverter
የኦዶወ ሜጋባይት መቀነሻ አፕ ተጠቀሙበት
──────⊱◈◈◈⊰──────

Check out "Audio Converter (MP3 AAC OPUS)"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bdroid.audiomediaconverter
⚡️ለመጣስ ተዘጋጅ!⚡️

አዲስ ነገር ሁሌም አዲስ ነው ለመጀመር ሊከብድ ግራ ሊያጋባ ማወላወል ውስጥ ሊከተን ይችላል!ነገር ግን ይሄንን ሁሉ ነገር ጥሰን ልንጀምረው ካልወሰንን የለመድነውን ህይወት እንቀጥላለን ውድቀት የሚጀምረው ወደፊት መራመድ ስናቆም ነው!

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✍️ለሁሉም ጊዜ አለው !

አሁኑኑ ካልሆነ ብለህ ስላሰብክ ብቻ አለመሆኑን ውደደው ነገሮች ጓጉተህላቸው ከልብህ ፈልገሀቸዉ ለፍተህላቸዉ ነገር ግን ባሰብከው ግዜ እና ሰዓት የማይከናወኑት ለእነርሱ የተዘጋጀ ቆንጆ እና ትክክለኛ ቀን ስለተዘጋጀ ነው !

#صباح الخير
=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM