Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
| By X9 Converter
{ وَجَاۤءَ مِنۡ أَقۡصَا ٱلۡمَدِینَةِ رَجُلࣱ یَسۡعَىٰ قَالَ یَـٰقَوۡمِ ٱتَّبِعُوا۟ ٱلۡمُرۡسَلِینَ }
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«ቁርአን የህይወት ብርሃን፣ ለአማኞች ፈዉስና ክብር፣ ለሰዉ ልጆች በሙሉ የሁለት አለም ስኬት ፣መንገዶችን ማሳያና ለህይወት አስፈላጊ ነገሮችን ሁሉ የሚያብራራ፣ህጉን ለተከተሉ የቂያም ቀን መስካሪ እንደሆነ በርካታ የቁርአን አንቀፆችና ነብያዊ ሐዲሶች ተብራርተዋል። «وَنُنَزِّلُ مِنَ ٱلۡقُرۡءَانِ مَا هُوَ شِفَاۤءࣱ وَرَحۡمَةࣱ لِّلۡمُؤۡمِنِینَ وَلَا یَزِیدُ…
«ቁርኣን የህይወት ብርሃን»
❝
❝በምድራችን ላይ እንደ ቁርአን፣ ዘርና ቋንቋ ሳይገድበዉ በስፋት ዘወትር የሚነበብ፣የሚተነተን፣በቃል የሚሸመደድና ሕፃን አዋቂ፣ ወንድ እና ሴት የሚያነበዉ የሚማረዉ መፀሀፍ የለም።
❝
❝በዘመናችን ብዙ ሰዎች የሚያዘወትሯቸዉ እንደ ሞባይል፣ኮምፒተርና ቲቨ ያሉ ነገሮች ግን
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/https_Asselefya1
❝
ቁርአን የአላህ ንግግር እንደመሆኑ እያንዳዷ ፊደል ማንበብ እርሱ ዘንድ ከፍተኛ ምንዳ ያሰጣል፣ዘወትር ማድመጡና ማስተንተንም የአእምሮ ብስለትን ይጨምራል፣ ልብን ያረጋጋል፣ ስነ-ምግባርን ያፀዳል።❝በምድራችን ላይ እንደ ቁርአን፣ ዘርና ቋንቋ ሳይገድበዉ በስፋት ዘወትር የሚነበብ፣የሚተነተን፣በቃል የሚሸመደድና ሕፃን አዋቂ፣ ወንድ እና ሴት የሚያነበዉ የሚማረዉ መፀሀፍ የለም።
❝
ቁርአንን አዘዉትሮ እንደ ማንበብ አዕምሮና መንፈስን የሚመግብ፣ ሙሉ የሰዉነት አካላት የሚጠብቅና አስተማማኝ ደስታን የሚለግስ ነገር እንደሌለ ጠቢባን ተናግረዋል።❝በዘመናችን ብዙ ሰዎች የሚያዘወትሯቸዉ እንደ ሞባይል፣ኮምፒተርና ቲቨ ያሉ ነገሮች ግን
እነሱ ላይ ለረጅም ስአት በተቆየ ቁጥር ጤንነት ላይ የሚያደርሱት ጉዳት ይጨምራል፣ በነዚህና መሰል ነገሮች ተጠምደን ከቁርአን መራቃችንም ቀልብን ያደርቃል፣ አኼራንም ያስረሳል።•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/https_Asselefya1
▪️اللهم إنِّي أصْبَحْتُ أُشْهِدُكَ، وَ أُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَ مَلَائِكَتِكَ، وَ جَمِيْعَ خَلْقِكَ، أنَّكَ أنْتَ اللهُ لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ وَحْدَكَ لَا شَرِيْكَ لَكَ، وَ أنَّ مُحَمَّداً عَبْدُكَ وَ رَسُولُكَ. [أرْبَعَ مَرَّاتٍ]
➧ልብ ትዝጋለች ፣ ብረት እንደሚዝገው ሁሉ ማፅጃዋ አሏህን ማውሳትና ቁርኣን መቅራት ናቸው ።
አሏህ ሆይ የአንተን ውዴታ ወፍቀን!✍
▪️صباح الخير اذكار صباح የጧት ዚክርን እንዳረሱ ባረከላህ ፊኩም
🌹መልካም ቀን🌹☕️
አሏህ ሆይ የአንተን ውዴታ ወፍቀን!✍
▪️صباح الخير اذكار صباح የጧት ዚክርን እንዳረሱ ባረከላህ ፊኩም
🌹መልካም ቀን🌹☕️
➲ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያ ራሂመሁሏህ የሚከተለውን ተናግረዋል፡-
ትዕግስት የእምነት ግማሽ መሆኑን ማወቅ፡፡ ነፍሱን ለመርዳት ሲል ከኢማኑ የተወሰነውን ክፍል መለገስ የለበትም፡፡ ከታገሰ ኢማኑን ከጉድለት ጠበቀ፡፡ አላህ ከአመኑት ላይ ይከላከላል፡፡
➪ይህ ፣ በትዕግስት ላይ ከሚያግዙ ነገሮች አንዱ ነው፡፡ ትዕግስት የኢማን ግማሽ ነው፡፡
ኢማን በሁለት ይከፈላል፡ ትዕግስት እና ምስጋና ነው፡፡
👉የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ተናግረዋል፡-
🔖عجبا لأمر المومن، إن أمرهم كله خير، وليس لأحد إلا للمومن، إن أصابته سراء شكر فكان خيرا له، وإن أصابته ضراء صبر فكان خيرا له"
“የሙእሚን ጉዳይ ይደንቀኛል ፤ ነገራቸው ሁሉ መልካም ነው ፤ ይህ ለሙእሚን እንጅ ለሌላ አይደለም ፤ ደስታ ሲያጋጥመው ያመሰግናል፡፡ ለእርሱ መልካም ይሆንለታል ፤ ጉዳት ሲያጋጥመው ደግሞ ይታገሳል፡፡ ለእርሱ መልካም ይሆንለታል፡፡”
📝ሙስሊም ዘግበውታል
👉 ትዕግስት ከሚለው ኪታብ የተወሰደች
🖊ام فاروق
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1

➾አንዳንዱ ሙሀባ(ውደታ) ፍቅር
▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱
👉አንዳንድ ወዳጆች ውደታቸውን (ፍቅራቸውን) ለወደዱት አካል መግለፅ በጣም ይቸገራሉ ለመግለፅ የፈለገ ጥረት ብያደርጉም እነሱ ዘንድ ውደታቸውን የሚገልፅላቸውን ቃል አያገኙምና የተለያዩ የውደታ መግለጫ ቃላቶች አሉ ግን እዛሰው ዘንድ እነኝህ ስሞች በጣም ቀላል ሁነው ነው የሚታዩት ሀቁን የሰጡለት አይመስለውም
➪ስለዚህ ምርጫው ዝምታ ይሆናል
ግን በውስጡ በፀፀት የተሞላ ይሆናል
ለምን? መግለፅ ስላልቻለ ለሱ ባንደበት ከመግለፅ በተግባር ማሳየት ይቀለዋል።
ዝምታም ድምፅ ኣለው
ሰምቶ ላዳመጠው
አርቆ ላጤነው
የብልህ ዝምታ
ትርጉሙ ሲፈታ
በሚገባው ቦታ
ፋይዳው ሲያመዝን
ዝምታ ማውራትን
ሳይደረድር ቃላት
ሀሳቡን ሲረዱት
ዝምምምምምም… ያለም አንደበት
ከልብ ብትሰሙት
ቁምነገር ኣለበት!!
ግን ይህ ሰው ተወዳጆቹ ዘንድ ፍቅር የማይገባው ግግም ያለ ይመስላል
کلا
ይህ ስህተት ነው ይህ አካል ውስጡ ይታይ ቢሆን ኖሮ በስቃይ የተሞላ አካል ነው
لأنھو ما عرف یعبر
➾ምክንያቱም የውስጡን መግለፅ ስላልቻለ ሌላው ቀርቶ ለተሰጠው ስጦታ ማመስገን አይችልም ለምን ምስጋናው በቂ ነው ብሎ ስለማያስብ የስጦታው መጠን የፈለገ አናሳ ቢሆን እሱ ውስጥ ውዴታ ስላለው ብሎ በልቡ ስለምያስብ የፈለገ ምስጋና ብያመሰግን የከፈለው ስለማይመስለው ውስጡ እያለቀሰ ዝም ይላል ዝም ላለማለት ያክል ዝቅ ባለ ድምፅ "አመሰግናለሁ" ብሎ አጎንብሶ ዝም ይላል አላህ ይዘንላቸው ለንደዚህ አይነት ሰዎች በተግባር ወዳጁን ለማስደሰት የፈለገውን ያክል ቢለፋ ና ቢደክም ለሱ እረፍቱ ነው ልብ ልንል የሚገባን ውዴታ ባንደበት ብቻ አይደለም የሚገለፀው !!
👉እናም አንዳንድ ጊዜ ዝምታ የሚያበዙ ሰዎችን እናዳምጣቸው።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

🫧ተጠንቀቅ ጀግናዬ ‼️
«
=
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
የፈለከውን ያክል መልካም ብታደርግላቸው መርዝ ከመትፋትና ክፉ ከማሰብ የማይወገዱ እጂግ ዘግናኝ ሰወች አሉ።تبقى النفوس الخبيثة خبيثة
ولو أعطيتهم من الود أطنانا
فاكفنا شرهم يا الله
«
ምንም ያክል በጎነት ብታሳያቸው ተንኮለኛ ነፍሳት ተንኮለኛ ሆነው ይቆያሉ።
አሏህ ሆይ ከክፉታቸው ጠብቀን አሚን።»
=
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫧ሚስት ሆይ...
#የትዳር_ህይወት
منقول
=
t.me/https_Asselefya1
የቤትሽን ምስጢሮች በወሬዎችሽ መሀል የወሬ ማጣፈጫ ላለማድረግ ፣ ሚስጥር እንዳያመልጥሽ ጥንቃቄ አድርጊ! ጓደኛሽም ልብሸ መቋጠር ያልቻለውን ሚስጥርና ገመና የምትጠብቅልሽ እንዳይመስልሽ..!!#የትዳር_ህይወት
منقول
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•የኢማንህ
•ግማሽ
•ማለት
•ላንተ
•ልክ
•እንደ ዛፍ ነች ፥ የፍቅርን ውሃ ካጠጣሃትና በመልካም ንግግሮች ካናገርካት እንዲሁም ልዩ ትኩረት ከሰጠሃት እሷም ምርጥና ጣፋጭ ፍሬዎችዋን ትሰጥሃለች💎 !!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
•ግማሽ
•ማለት
•ላንተ
•ልክ
•እንደ ዛፍ ነች ፥ የፍቅርን ውሃ ካጠጣሃትና በመልካም ንግግሮች ካናገርካት እንዲሁም ልዩ ትኩረት ከሰጠሃት እሷም ምርጥና ጣፋጭ ፍሬዎችዋን ትሰጥሃለች💎 !!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ማዳምን ከነ ባሏ ከነ ልጆቿ ፀባያቸዉን ስራቸዉን ችለሽ በጠባብ ክለስ ተገለሽ ብዙ አመት ኖረሽ ከትዳር አጋርሽ ጋር ግን እንደት ነዉ መኖር ያቃተሽ ያዉም ❶ንድ ሰዉ ጋር ? አብረሽ እየበላሽ ያዉም እየተጎራረሽ አብረሽዉ እየተጫወትሽ አብረሺዉ እየወጣሽ እየተዝናናሽ ሁለዬ ከጎንሽ ከሚሆነዉ ጋር ግን እንደት ? ችለሽ መኖር አቃተሽ እኮ ለምን ?=