ቀጣዩ የትምህርት አመት እየደረሰ ነው።
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
ብዙ ደብተርና ዩኒፎርም ማሟላት የማይችሉ ወገኖች በያካባቢው አሉና ተወላጆችን እያስተባበርን ለአቅመ ደካማ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ በማሟላት ላይ ብንሰራ መልካም ነው። በወረዳ ወይም በቀበሌ ደረጃ ሰዎች ኃላፊነት እየወሰዱ ቢሰሩበት ጥሩ ነው።
=የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
የሱና ወንድም ስትሳሳች የሚያርምሽ ሂወትሽ እንዳይበላሽ የሚከላከልልሽ ሁለዬ የሚያስብልሽ መልካም የሚመኚልሽ ጥሩ ደረጃ እንድትይዢ የሚጥርልሽ ወንድም ማግኘት መታደል ነዉ መመረጥ ነዉ። እንኳንም የኔ ወንድም ሆንክ!=
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
➨የእህቱን ስሜት ለሚረዳ ብቻ!!
«እንደዚህ ሆናለች»
--------------------
ሰው ነበረች ሐቅ የሞላት፡
ለእውነት መኖር የሚደላት፡
ውሸታሙ አርዶ በላት፡
በጥርሷ ፈገግታ ነበር የምትሮረው፡
አሁን ግን አትስቅም ጥርሷን ሀዘን ዞረው፡
ነገር ቀይሯታል አፅሟ ነው የቀረው፡
......ምክንያቱም ደግሞ.....
ልቧን ቀበረችው ባይኗ ሳትሸኘው፡
አራቀችው በጣም ሌላ እንዳይመኘው፡
ብትፈልገው እንኳን እስከማታገኘው፡
.......ይገርማል....!!
በዝምታዋ ውስጥ የሚረዳት አጣች፡
የልቧን ብትኖር በምላስ ተቀጣች፡
አንድ ሆና ሰደቧት አስር ሆና መጣች፡
በፀጥታ ኖራ በብዙ መከራ አየች፡
ዝጋታም ብለዋት ከሰው ተለያየች፡
ትዕግስቷን ፈተኑት እጂግ ተሰቃየች፡
በፈግግታ ስታልፍ ሞኝ ናት ተባለች፡
አሁን ላናገሯት መልስ ትሰጣለች፡
ዛሬ ላይ እህቴ እንደዚህ ሆናለች፡
«በኑረዲን አል አረብ»
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
«እንደዚህ ሆናለች»
--------------------
ሰው ነበረች ሐቅ የሞላት፡
ለእውነት መኖር የሚደላት፡
ውሸታሙ አርዶ በላት፡
በጥርሷ ፈገግታ ነበር የምትሮረው፡
አሁን ግን አትስቅም ጥርሷን ሀዘን ዞረው፡
ነገር ቀይሯታል አፅሟ ነው የቀረው፡
......ምክንያቱም ደግሞ.....
ልቧን ቀበረችው ባይኗ ሳትሸኘው፡
አራቀችው በጣም ሌላ እንዳይመኘው፡
ብትፈልገው እንኳን እስከማታገኘው፡
.......ይገርማል....!!
በዝምታዋ ውስጥ የሚረዳት አጣች፡
የልቧን ብትኖር በምላስ ተቀጣች፡
አንድ ሆና ሰደቧት አስር ሆና መጣች፡
በፀጥታ ኖራ በብዙ መከራ አየች፡
ዝጋታም ብለዋት ከሰው ተለያየች፡
ትዕግስቷን ፈተኑት እጂግ ተሰቃየች፡
በፈግግታ ስታልፍ ሞኝ ናት ተባለች፡
አሁን ላናገሯት መልስ ትሰጣለች፡
ዛሬ ላይ እህቴ እንደዚህ ሆናለች፡
«በኑረዲን አል አረብ»
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق «የአል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ» ☞መግቢያ ከባለፈ የቀጠለ ⓶፦ −−−−−−−−−−−−−−−−−− ⭞የመጀመሪያዉ የሸሪዐህ መርህን ሳያዉቁም ይሁን አዉቀዉ እሱም በሙሐመድ ላይ ከወረደዉ ዉጭ አላህን ያመለከ ሰዉ ከሐዲ መሆኑ ጥርጥር የለዉም። አላህም እንድህ በማለቱ፦ { فَلَا وَرَبِّكَ لَا یُؤۡمِنُونَ حَتَّىٰ یُحَكِّمُوكَ…
❞ الواسطة بين الحق والخلق ❝
«አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ»
【መግቢያ ከባለፈ የቀጠለ ❸】
⭞ ይች የተከበረች አያህ(አንቀፀ) የምታመለክተዉ ወደ አላህ ለመድረስ
⭞ አላህ በቁርአኑ ላይ ወሲላን ጠቅሷል የሚፈልግበት መልካም ስራ ነዉ። እርሷ ብቻ ናት እንግድህ ወደ እርሱ የምታደርስህ። የእዝነቱ በር የምትከፍትልህና ጀነቱን የምታስገባህ።
«እናንተ ያመናችሁ ሆይ!
⭞ መልካም ባሮች እራሳቸዉን ወደዚች መዳረሻ ፈላጊ ሆነዉ ሳለ እነሱን መዳረሻ አድርገዉ በሚይዙ ዝግ መሃይማን ላይ አላህ ይሳለቃል። እሷም ወደ አላህ የምታቃርባችሁ መልካም ስራ ነች። ከእርሷ ዉጭ ለእነርሱም ሌላ መንገድ የላቸዉም። በአላህ ንግግር እንደመጣዉ ፦
⭞ በጣም የሚያሳዝነዉ እነዚህ ዝጎች በእነዚህ ግለሰቦች ዘዋት ላይ ማጨዉ ይሄዳሉ። መልካም መስራትን እንዲተዉ የተከለከሉትን እንድፈፀሙ ያታለላቸዉም ይህ ነዉ። አላህ መልእክተኛዉﷺ የአደም ልጆች ሁሉ አለቃ (ሰይድ)ሆኖ እያለ ያናገረበትን ንግግር ረስተዉም ይሁን የረሱ መስለዉ መተዋቸዉ ለሙስሊሞች ዉድቀት ምክንያት የሆነ ጉዳይ ነዉ።
ۚ
«
⭞ መልእክተኛዉ ﷺ የልባቸዉ መርጊያ ለሆነችዉ ልጃቸዉ እንዲህ ብለዋታል፦ አንች ፋጢማ ሆይ ! ከገንዘቤ የፈለግሺዉን ጠይቂኝ፣አላህ ዘንድ ምንም አልጠቅምሽም። (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል)
√ መልእክተኛዉ ﷺ እንዲህ ይላሉ፦ የሰዉ ልጅ ሲሞት ሶስት ነገሮች ሲቀሩ ስራዉ ይቋረጣል። ቀጣይነት ያለዉ ሶደቃ፤ የሚጠቀሙበት የሆነ እዉቀት፣ ለእርሱ ዱዓ የሚያደርግለት መልካም ልጅ። (ሙስሊም ዘግበዉታል)
📝ይቀጥላል ኢንሻ አላህ....✍️
=
https://t.me/https_Asselefya1
«አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ»
【መግቢያ ከባለፈ የቀጠለ ❸】
⭞ ይች የተከበረች አያህ(አንቀፀ) የምታመለክተዉ ወደ አላህ ለመድረስ
ብቸኛዉ መንገድ ትክክለኛ የሆነ እምነት ከዚያም በደነገገዉ መሰረት አላህን ማምለክ ነዉ። ይች አያህ አምልኮን ከእምነት ያስቀደመችዉ በአላህ ዉደታ ለመጎናፀፍ ጀነቱን ለማግኘት የመልካም ስራ አስፈላጊነትና አንገብጋቢ ግዴታ የሆነ መስፈርት መሆኑን ለሰዎች ለመጠቆም ነዉ።⭞ አላህ በቁርአኑ ላይ ወሲላን ጠቅሷል የሚፈልግበት መልካም ስራ ነዉ። እርሷ ብቻ ናት እንግድህ ወደ እርሱ የምታደርስህ። የእዝነቱ በር የምትከፍትልህና ጀነቱን የምታስገባህ።
«یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ وَٱبۡتَغُوۤا۟ إِلَیۡهِ ٱلۡوَسِیلَةَ وَجَـٰهِدُوا۟ فِی سَبِیلِهِۦ لَعَلَّكُمۡ تُفۡلِحُونَ»
«እናንተ ያመናችሁ ሆይ!
አላህን ፍሩ። ወደ እርሱም መቃረቢያ (መልካም ስራን)ፈልጉ። ትድኑ ዘንድ በእርሱ መንገድ ታገሉ። (አል ማኢዳህ :35)⭞ መልካም ባሮች እራሳቸዉን ወደዚች መዳረሻ ፈላጊ ሆነዉ ሳለ እነሱን መዳረሻ አድርገዉ በሚይዙ ዝግ መሃይማን ላይ አላህ ይሳለቃል። እሷም ወደ አላህ የምታቃርባችሁ መልካም ስራ ነች። ከእርሷ ዉጭ ለእነርሱም ሌላ መንገድ የላቸዉም። በአላህ ንግግር እንደመጣዉ ፦
{ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ ٱلَّذِینَ یَدۡعُونَ یَبۡتَغُونَ إِلَىٰ رَبِّهِمُ ٱلۡوَسِیلَةَ أَیُّهُمۡ أَقۡرَبُ وَیَرۡجُونَ رَحۡمَتَهُۥ وَیَخَافُونَ عَذَابَهُۥۤۚ إِنَّ عَذَابَ رَبِّكَ كَانَ مَحۡذُورࣰا }«
እነዚያ እነርሱ የሚያመልኳቸዉ ማንኛቸዉም(ወደ አላህ)በጣም ቀራቢያቸዉ ወደ ጌታቸዉ መቃረቢያን ስራ ይፈልጋሉ። እዝነቱንም ይጅላሉ። ቅጣቱንም ይፈራሉ። የጌታህ ቅጣት የሚፈራ ነዉና። (አል ኢስራእ፡57)⭞ በጣም የሚያሳዝነዉ እነዚህ ዝጎች በእነዚህ ግለሰቦች ዘዋት ላይ ማጨዉ ይሄዳሉ። መልካም መስራትን እንዲተዉ የተከለከሉትን እንድፈፀሙ ያታለላቸዉም ይህ ነዉ። አላህ መልእክተኛዉﷺ የአደም ልጆች ሁሉ አለቃ (ሰይድ)ሆኖ እያለ ያናገረበትን ንግግር ረስተዉም ይሁን የረሱ መስለዉ መተዋቸዉ ለሙስሊሞች ዉድቀት ምክንያት የሆነ ጉዳይ ነዉ።
قُل لَّاۤ أَمۡلِكُ لِنَفۡسِی نَفۡعࣰا وَلَا ضَرًّا إِلَّا مَا شَاۤءَ ٱللَّهُ
ۚ
«
አላህ የሻዉን በስተቀር ለራሴ ጥቅምንም ጉዳትንም ማምጣት አልችልም በላቸዉ። » (አል አእራፍ:188)⭞ መልእክተኛዉ ﷺ የልባቸዉ መርጊያ ለሆነችዉ ልጃቸዉ እንዲህ ብለዋታል፦ አንች ፋጢማ ሆይ ! ከገንዘቤ የፈለግሺዉን ጠይቂኝ፣አላህ ዘንድ ምንም አልጠቅምሽም። (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል)
√ መልእክተኛዉ ﷺ እንዲህ ይላሉ፦ የሰዉ ልጅ ሲሞት ሶስት ነገሮች ሲቀሩ ስራዉ ይቋረጣል። ቀጣይነት ያለዉ ሶደቃ፤ የሚጠቀሙበት የሆነ እዉቀት፣ ለእርሱ ዱዓ የሚያደርግለት መልካም ልጅ። (ሙስሊም ዘግበዉታል)
📝ይቀጥላል ኢንሻ አላህ....
=
https://t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ቆንጆ ናት ግን ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው ➫➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬ ◊አቲካ ቢንት ዘይድ ክፍል አስራ አንድ ➧አቲካ ሰይዲና ዙበይርን ወዳ ቤቷን አሙቃ ትዳሯን አሳምራ በደስታ እየኖሩ ሳለ አቲካን ሀዘኗን ማስረሳት ሳይሆን የሚሸፍኑላት ሰይዲና ዙበይር ከልክ ያለፈ ውደታን እና እንክብካቤን በማሳየት ነበር። ነብያችን አለይሂ አሰላቱ ወሰላም ተንብየው ያለፍት ፊትና መድና ውስጥ እንደ እሳት ሲቀጣጠል ወንድሜን…
➲ቆንጆ ናት ግን ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው
➫➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬
◊አቲካ ቢንት ዘይድ ክፍል አስራ ሁለት
➾ይህ ፈተና የተጠነሰሰው የመን ውስጥ ይኖር የነቀረው የሁዲይ ቅፅል ስሙ ኢብን ሰውዳዕ ወይም የጥቁሯ ልጅ ተብሎ የሚጠራ የአላህ ጠላት ነው። እናቱ በጣም ጥቁር ነበረች ይባላል። ይህ ሰው የሰይዲና ኡመርን መሞት እድል ተጠቅሞ እስልምናን ተቀብያለሁ ቀማለት ብዙ ተከታዮችን አፍርቶ መድና በመሄድ የእስልምናን አቂዳ በመቀየር ማስተማር ጀመረ። ከዚያ ሰሀባዎችን ለማከፋፈል ሞከረ። በመጨረሻም አሚሪል ሙዕሚኒን ዑስማን መገደል አለባቸው አለ። ሰይድና ኡስማን በቤታቸው ቀጭ ብለው ቁረአን እየቀሩ ሳለ የፊትና ሰዎች መጥተው የቤታቸውን በር ካቀጣጠሉ በኃላ ቤት ገብተው በሰይፍ ዘጠኝ ጊዜ ወግተዋቸው ሶስቱ ለአላህ ነው ስድስቱ ለራሳችን በማለት ከፍተኛ ወንጀል ሰርተው ነበር።
➪ሰይድና ኡስማን ደማቸው ቁረአን ላይ ፈሰሰ ከዚህ በኃላ የፊትናን በር የሚዘጋው ወንድ ጠፋ የአላህ ራህመት ሆኖ ታላላቆቹ ሰሃቦች ይህ ክስተት ከመፈጠሩ በፊት በጥቂት ጊዜ አከታትለው ታመው ሞቱ በዚያም ሰበብ መድና ውስጥ እርስ በእርስ ደም መፋሰስ ሆነ ይህንን ማየት ያልፈለገውና ወደ አላህ ቶሎ በፍጥነት መሄድ የፈለገው ታላቅ ሰሃቢ ሰይድና አሊይ አቢ ኢብኑ ጧሊብን አንድ መፍትሄ መጣላቸው። ዓቲካ! አቲካን ለትዳር ጠየቃት። ዓቲካም የነበረባት ሀዘን ሳይቀልላት ሰይድና አሊይ አቢ እብኒ ጧሊብ አግብታቸው ምን እንደሚፈጠር ታውቃለች።
➾ስለዚህ ወዲያው ፍቃደኛ ሳትሆን "ያ አሊይ እኔ ቃል ኪዳን እገባልሃለሁ በቅርቡ ሸሃዳን እንደምታገኝ" አለቻቸው ያ አሊይ ሸሃዳን ለማገኘት እኔን ማግባት አይጠበቅብህም አለቻቸው ሰይዲና አሊይ አቲካን በተመኛት በጥቂት ቀናት ሸሃዳን አገኙ ረዲየሏሁ አንሁም አጂማኢን ከዚህ በኃላ ለትዳር የጠየቃትና ለአራተኛ ጊዜ ያገባት ሰይዲና ሁሴይን አሊይ አቢ ኢብን ጧሊብ የረሱለላሂ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የልጅ ልጅ ናቸው።
➙ዓቲካ ከሰይዲና ሁሰይን ጋር በመጋባት የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን አማችነት አገኘች። ምንኛ የታደለች ሴት ናት! እዚህ ላይ ግን አቲካ እስካሁን ቤት ሆና ነበር የባሎቿን ሸሃዳ ስትሰማ የነበረው አሁን ግን ሰይዲና ሁሰይን የሄዱበት ቦታ አብራቸው በመሄድ ጂሃድ ላይም በመሳተፍ ላይ ነበረች። ሸሃዳም ከመጣ ከባሏ ጋር አብራ ሸሃዳን አንድ ላይ መቅመስን የምትጠላ ማን ሴት አለች። ነገር ግን ኩፋ በሚባለው የኢራቅ ከተማ ውስጥ ሰይድና ሁሴይን ዓቲካ ፊት ለፊት ይገደላሉና እራሳቸውን ከእዚያ አፈር ላይ ብድግ አድርጋ ያለቀሰችው ለቅሶ ገዳዮቹም ሊያዩት ያልቻሉት የሚያሳዝን ክስተት ነበር።
➪የዓቲካ ሀዘን የከፋ ነበር አቲካ ከዚያን ቀን በኃላ ተገልላ ስትኖር አይኗ ይሰወራል። አዎ አቲካ እነዚያን ወጣቶች በመልኳ ማርካ ሊያገቧት ቤቷን ጠዋፍ ያደረጉላት፣ ታላላቅ ሰሃባዎችን የማረከች፣ ብዙ ሰው በውበቷ ያደነቃት፣ ዓቲካ አይነ ስውር ሆነች። ኢባዳዋን አልተዎችም እንደገና ለትዳር የሚጠይቃትን ሁሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አማቼ ናቸው። በሳቸው ላይ ማንንም አልጨምርም ብላ ተከለከለች።
➾እመቤታችን ዓቲካ በሂጅራ አቆጣጠር በአርባኛው አመተ ምህረት ታማ ትሞታለች። ያ ሁሉ ኸይራት ስራዎች አኽላቋ ፣ የባል ሀቅ ፣ ውደታዋና ፍቅሯ ፣ ሶብርና ኢባዳዋ........ስንቱ ይወሳል!? በዚህ ሁሉ ታጅባ ወደ አላህ ሄደች! ይህቺ ሴት ለአለም ሴቶች ተምሳሌት ነች።
👉አቲካስ ወደ አላህ ይዛ የሄደችውን ይዛ ሄደች እህቴ ሆይ!! አንቺስ እኔስ ምን ይዘን ነው ወደ አላህ የምንጓዘው? እስኪ ሁላችንም እራሳችንን እንጠይቅ!!
ተፈፀመ
➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷

مشاري راشد العفاسي أذكار الصباح لعام 1434هـ - Mishari Alafasy Azkar…
🍃""""""አዝካሩ ሰባህ """"""🍃
🌹""""""دعاء الصباح"""""""🌹
➻አዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር)
ሌሊቱ ሲነጋ ሲገፈፍ ጨለማው
ፀሀይዋ ስቶጣ ቀኑን ልታደምቀው!!
አልኩ الحمدلله ሲገለጡ አይኖቸ
ዛሬም እድል ሰጠኝ አላደርኩም ሙቸ!!
ሱጁደ ላይ ሆኘ ላመስግን ጌታየን
ቀኑ እድያምርልኝ ነገም እድያደርሰን!!
➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷
https://t.me/https_Asselefya1
🌹""""""دعاء الصباح"""""""🌹
➻አዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር)
ሌሊቱ ሲነጋ ሲገፈፍ ጨለማው
ፀሀይዋ ስቶጣ ቀኑን ልታደምቀው!!
አልኩ الحمدلله ሲገለጡ አይኖቸ
ዛሬም እድል ሰጠኝ አላደርኩም ሙቸ!!
ሱጁደ ላይ ሆኘ ላመስግን ጌታየን
ቀኑ እድያምርልኝ ነገም እድያደርሰን!!
➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
وَعِبَادُ الرَّحْمَٰنِ الَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى الْأَرْضِ هَوْنًا وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا
የአልረሕማንም ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚኼዱት፣ ባለጌዎችም (በክፉ) ባነጋገሩዋቸው ጊዜ ሰላም የሚሉት ናቸው፡፡
وَالَّذِينَ يَبِيتُونَ لِرَبِّهِمْ سُجَّدًا وَقِيَامًا
እነዚያም ለጌታቸው በግንባራቸው ተደፊዎችና ቋሚዎች ኾነው የሚያድሩት ናቸው፡፡
وَالَّذِينَ يَقُولُونَ رَبَّنَا اصْرِفْ عَنَّا عَذَابَ جَهَنَّمَ ۖ إِنَّ عَذَابَهَا كَانَ غَرَامًا
እነዚያም «ጌታችን ሆይ! የገሀነምን ቅጣት ከእኛ ላይ መልስልን ቅጣቷ የማይለቅ ነውና» የሚሉት ናቸው፡፡
إِنَّهَا سَاءَتْ مُسْتَقَرًّا وَمُقَامًا
እርሷ መርጊያና መቀመጫ በመኾን ከፋች! (ይላሉ)፡፡
وَالَّذِينَ إِذَا أَنفَقُوا لَمْ يُسْرِفُوا وَلَمْ يَقْتُرُوا وَكَانَ بَيْنَ ذَٰلِكَ قَوَامًا
እነዚያም በለገሱ ጊዜ የማያባክኑ የማይቆጥቡትም ናቸው፡፡ በዚህም መካከል (ልግስናቸው) ትክክለኛ የኾነ ነው፡፡
وَالَّذِينَ لَا يَدْعُونَ مَعَ اللَّهِ إِلَٰهًا آخَرَ وَلَا يَقْتُلُونَ النَّفْسَ الَّتِي حَرَّمَ اللَّهُ إِلَّا بِالْحَقِّ وَلَا يَزْنُونَ ۚ وَمَن يَفْعَلْ ذَٰلِكَ يَلْقَ أَثَامًا
እነዚያም ከአላህ ጋር ሌላን አምላክ የማይገዙት፣ ያችንም አላህ እርም ያደረጋትን ነፍስ ያለ ሕግ የማይገድሉት፣ የማያመነዝሩትም ናቸው፡፡ ይህንንም የሚሠራ ሰው ቅጣትን ያገኛል፡፡
➛ከቁረእን ጋር እንኑር!!

➧ብዙ እህቶች
➱➱➱➱➱➱
➭ብቸኝነት የሚመርጡት ወደው አይደለም።
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻
የኛን ተራራ የሚያክል ችግር ተደብቀን የእህቶችን ብናኝ ነጥብ ማግዘፍና የነርሱን ስህተት በማጉሊያ መነፀር መመልከት ፍትህ አይደለምና እንጠንቀቅ⁉️
👉ልንገርህ ተከተለኝ_‼️
የኔ የምትለው አስተዋይ ጀግና ሰው፣
እሷን በሷነቷ ብቻ የሚቀበላት እንደራሷ የሚወዳት ፣ ያለገደብ በኢስላም መርህ መሰረት የሚያስብላት፣ለደስታዋ የሚጨነቅ፣ባጋጣሚዎች ሁላ ለሳቋ ምክኒያት ለመሆን የሚጥር ................
ሀዘኗ የሚያሳዝነው ብሶቷ የሚብሰው፣
የሂዎት እንቅፋት በሚያነቅፍት ጊዜ ሌሎች እንዳላዩ ፊታቸውን ሲያዞሩ ከጎኗ በመሆን ክፉውን ቀን አብሯት የሚገፋ.............
➧ሌሎች ስለውድቀቷ ሲያሾከሽኩ በኩራት ስለ ስኬቷ እየጮህ የሚዘምር የተውሒድ አርበኛ ጀግና የትዳር አጋር ብታገኝ ጠልታ አይደለም ብቸኝነትን የመረጠችው የሰውን ሀሳብ ሳትረዳ ለውሳኔ አትቸኩል።
ባይሆን የምትፈልገው ''እሷ ላይ በሚያየው ችግር ተመርኩዞ የወቃሳ ብትር እያነሳ'' ድክመቷን የሚጠቅስላት ሳይሆን ''ከድክመቶቿ መሀል የተሸሸገውን ጥንካሬዋን መርጦ እያወጣ በማበረታታት'' ብሎም ዛሬዋን አሻግሮ ነገዋን የሚጠቁማት..........
''የተስፋ ፋኖሷን አብሮ የሚያላኩስ፣ምንም ሳይኖራት ሁሉም እንዳላት እንዲሰማት የሚያደርጋት ሰው ብታገኝ ብዙ ሴትኮ ወላሒ አብሮነትን ትፈልጋለች።
ፍቅርን ትሻለች ከዛም አልፎ አግብታ ጓጆ መስርታ የሞቀ ሂዎትን ታልማለች።
👉ወዳ ይመስልሀል እንዴ ብቸኝነትን ጌጧ አድርጋ የተቀመጠችው⁉️
ልንገርህ ወንድሜ ሁሉንም ብዬ ባልደመድምልህም ብዙ ሴትኮ ''አጓጉል ጥንድነትን ሽሽት'' እንጂ ''ከራሷ ጋር እንድትቆም ያደረጋት ከፍቅር ጋር ቂመኛና ደመኛ ሆና አይደለም ወዳ ይመስልሀል እንዴ ........⁉️
እድሜዋ እየጨመረ ጊዜዋ እየበረረ ልቧ እየተሸበረ ብቸኛ የሆነችው ታማኝ ወንድ በማጣታ ነው የውስጥ ስሜቷን ሳታደምጥ ለውሳኔ አትቸኩል።
ደግሞ በብዙ እህቶች የልብ ስብራት ግንባር ቀደም ተጠያቂወች ወንዶች ነን የኛን ጥፋት ወደ ነርሱ እያጣበቅን ስህተታችንን ለማድበስበስ አንሞክር ጨርሻለሁ።
👉ኑር............
https://t.me/nuredinal_arebi
➷➷➷➷➷➷➘➘➘➘➘➘➷➷➷➷

ደግ አረፈዳችሁ ✈️
=
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
➲ዱንያ ስትጠብህ
➱➱➱➱➱➱➱
የኑሮ ጣዕሙ ውሉ ሲጠፋብህ
ጭንቀቱ ሀሳቡ ሲደራረብብህ!
ይች ጠፊ ምድር ግራ ስታጋባህ
ጓደኛ ስታጣ ሀሳብ የሚጋራህ
ተስፋህን አድርገዉ ወዴ ሰሚዉ ጌታህ!
እሱ ቻይ ነዉና ሁሉን ሊያደርግልህ።
➱➱➱➱➱➱➱
የኑሮ ጣዕሙ ውሉ ሲጠፋብህ
ጭንቀቱ ሀሳቡ ሲደራረብብህ!
ይች ጠፊ ምድር ግራ ስታጋባህ
ጓደኛ ስታጣ ሀሳብ የሚጋራህ
ተስፋህን አድርገዉ ወዴ ሰሚዉ ጌታህ!
እሱ ቻይ ነዉና ሁሉን ሊያደርግልህ።
በየ ቀን ድምፀ በሰማን ቁጥር ጭንቀት እህ
ፈተና !
#بيروت
=
ፈተና !
አይዟችሁ ቤህሩቶች ሪዝቅ ካለቀ አልቋል ካላለቀ ገና ነዉ ያለ ቀናችን አንሞትም ብዙ አትጨነቁ እሺ አብሽሩ ።#بيروت
=