💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሴቶች ባላችሁ እየወደዳችሁ እንድለያችሁ አትፈልጉም እ  ግን የሱ ደካማ ጎን እያወጣችሁ ትዘከዝላችሁ ከዛ አዉልቆ ሲጥልሺ ኡኡኡ ትያለሽ ለምን ❓ እንድለያችሁ ካልፈለጋችሁ ደካማ ጎኑ እንድያስተካክል ልሾሽ ምከሪ ለሌላ አሳልፈሺ አትስጪ !!

=
11 ፈዲኢሉል ቁርአን
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
❝አዲስ  ኪታብ  ቂርአት❞
⏡⏡⏡⏡⏡

📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »

☞ ክፍል  11

⭞የኪታብ  𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

    ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1
🔂ሁሉም ለበጎ ነዉ!

√ የሆነዉም እንኳን ሆነ !
√ የቀረዉም እንኳን ቀረ !
√ ወደፊት የተሻለ ይመጣል!
«ስለዚህ ጠንክረሽ ጉዞሺ ቀጥይ
!Âť

➡️ t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
➲ጥሩ ሴት ማለት ለባሏ ሰላም የምትሰጥ የምታረጋጋዉ ነች። አሁን ላይ ባላቸዉ ሰላም የሚነሱ ሴቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ ቁጥራቸዉ ጨምሯል! 💙ስሞታ ከወንዶች ሰፈር!

=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ፍትህ ለወንድ ልጅ

«ወንድን ማን ይረዳው!?»
------------------------

አልቅሶ አይወጣለት ተናግሮ አያሳምን!?
እየተባለ አድጎ ምንድነው? ግን ለምን!?
ዘንቦ ሳያባራ ይኖራል ሲዳምን!!

➨አይ ወንድ ልጅ...!!

በዝም ጭጭ ብሎ ሁሉንም ሲመዝን!!
በዚህች ቀውጢ ምድር ሲለፋ ሲባዝን!!
ውስጡን ለተረዳው ወንድ ልጅ ሲያሳዝን!?

አንተ ወንድ አይደለህ!?
እንደት !? ለምን ታለቅሳለህ!?
ይሉታል ብዙወች!!
አይ ሰወች!?

......ብቻ ግን...

ቆፍጠን በል እንጂ እየተባለ አድጎ፡
ብሶቱን ሀዘኑን ችግሩን ሸሽጎ፡
ብዙ ወንድ ይኖራል እንባውን ዋጥ አርጎ፡

እንባ ለሴት ብቻ የተሰጠ ያክል፡
ለሱ ነውር ሆኖ ተደርጎበት ክልክል፡
ሲከፋው ማልቀሱ አይደለም ትክክል!?

➳ ግን ለምን...!?

ባልጠበቀው መልኩ ከፅልመት ሲገባ፡
ወንድ እንደት አያለቅስ እቅዱ ሲዛባ፡
ለሴት ብቻ ነወይ የተሰጠው እንባ?

....የኔ ወንድም...

ዛሬ በትካዜ መኖሩ ቢከብድም፡
ከሰወች ጋር ሆነህ ምን ብትሰደድም፡
መከራና ችግር ምን ባይለመድም፡
ታገስ ተስፋ አትቁረጥ አብሽር የኔ ወንድም።

ለወንድነት ብቻ የተጫነው ቀንበር!!?
በየትኛው ዘመን መች ነው የሚሰበር!?
ወንድን ብቻ ችግር እንዳንገዳግደው!?
ማነው ታፈን ብሎ ይህን የፈረደው!?

ከሴት የተለዬ ምንድን ነበር እዳው!?
ከምድር አሸዋ የበዛው ቀዳዳው!?
ሁሉም ለሴት ሆነ ወንድን ማን ይረዳው!?

«በኑረዲን አል አረብ»

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
"‏وكل كسرٍ في القلب ففي القرآن جبرانه!"

=
📢 አስደሳች ዜና ለሐዲሥ እውቀት ፈላጊዎች!
-----------------------------------------------------


🌹 بشرى سارة 🌹

📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

📚 የሚጀመረው ደርስ :-
سنن ابن ماجه

ሱነኑ ኢብኒ ማጀህ

🎙ትምህርቱን የሚሰጡት :- የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ

🕐 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ቅዳሜና እሁድ
ጠዋት : ከ1:10 እስከ 2:20
ከሰአት : ከአስር ሰላት እስከ 11:10


🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ቅዳሜ ሙሐረም 21,1446 ሂጅሪ (ሐምሌ 20,2016 ዓ.ል) ይሆናል።

* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።

=
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
إنَّا وَجَدْنَاهُ صَابِرًا ۚ نِّعْمَ الْعَبْدُ إِنَّهُ أَوَّابٌ

ما أجملَ أنْ يراكَ ربُّكَ تتقلَّبُ في بلاءٍ طالَ عليكَ ثُمَّ تحمدُهُ صابرًا مُحتسبًا لِتَظْفَرَ بثنائه عليك « نِعْمَ العَبْدُ »
=
•• أصبحـنا على فِطرةِ الاســلام وعلى كلمــة
الاخـلاص، وعلى دين نبيّنا محــمد صلى الله عليه وسلم، وعلى ملـة أبينا إبراهيـم حنيفًـا
مسلمًـا وما كان من المُشرِكيـن

من أصبح على الايمان والتوحيد فاليحمد الله
عزّ وجل طول يومه، فهي النعمة التي يخشى عليهـا من أن تتبدل بشـرك أو تزوال.

‏‌‏⤜ أسعَدَ اللهُ صَبَاحكُم 🌹

=
ለምክንያት ነው !
~
አምነህ የተደገፍካቸውን ሰዎች
በቅፅበት ልታጣቸው ትችላለህ፤ ግን አንዳንዴ ከህይወትህ ተቆርጦ የወጣው ነገር በነፃነት ከፍ ብለህ እንድትኖር ወይ አዲስ ነገር እንድትሞክር ሊያደርግህ ስለሚችል አትዘን ወዳጄ!

=
t.me/https_Asselefya1