💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق ⊰አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ⊱ መግቢያ የቀጠለ ⓵፦ −−−−−−−−−−−− ምስጋና ሁሉ ለአላህ ነዉ። እናመሰግነዋለን፣በእርሱም እንታገዛለን፦ ምህረቱንም(ከእርሱ ብቻ)እንጠይቃለን። ከነፍሶቻችን ተንኮልና ከመጥፎ ስራችን በአላህ እንጠበቃለን። አላህ ያቀናዉን ማንም አያጠመዉም። አላህ ያጠመመዉን ማንም አያቀናዉም። ከአላህ በስተቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ…
الواسطة بين الحق والخلق



«የአል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ»


መግቢያ ከባለፈ የቀጠለ
   −−−−−−−−−−−−−−−−−−

⭞የመጀመሪያዉ የሸሪዐህ መርህን ሳያዉቁም ይሁን አዉቀዉ  እሱም  በሙሐመድ ላይ ከወረደዉ ዉጭ  አላህን ያመለከ ሰዉ ከሐዲ መሆኑ ጥርጥር የለዉም።
አላህም እንድህ በማለቱ፦

{ فَلَا وَرَبِّكَ لَا یُؤۡمِنُونَ حَتَّىٰ یُحَكِّمُوكَ فِیمَا شَجَرَ بَیۡنَهُمۡ ثُمَّ لَا یَجِدُوا۟ فِیۤ أَنفُسِهِمۡ حَرَجࣰا مِّمَّا قَضَیۡتَ وَیُسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمࣰا }

«በጌታህም እምላለሁ  በመካከላቸዉ በተከራከሩበት ፍርድ እስከሚያስፈርዱህ ከዚያም ከፈረድከዉ ነገር በነፍሶቻቸዉ ዉስጥ ጭንቀትን እስከማያገኙና ፍፁም መታዘዝንም እስከሚታዘዙ ድረስ ሙእሚኖች አይሆኑም።» ( አን ኒሳእ:65)


ሰይጣን እንደዚህ ስራቸዉን አሳመረላቸዉ። እዉቀትን በመታገል ብርሃኑን በማጥፋት። ከፊሏ ከከፉ የበላይ በሆነች ጨለማ ዉስጥ አደረጋቸዉ። ከእርሷ አላህን  እንድያመልኩ ወደ ዝንባሌያቸዉና ጥርጣሪያቸዉ አዞራቸዉ።እርሱ አላህ ቁርአን ላይ እንደገለፃቸዉ፦

{ قُلۡ هَلۡ نُنَبِّئُكُم بِٱلۡأَخۡسَرِینَ أَعۡمَـٰلًا } { ٱلَّذِینَ ضَلَّ سَعۡیُهُمۡ فِی ٱلۡحَیَوٰةِ ٱلدُّنۡیَا وَهُمۡ یَحۡسَبُونَ أَنَّهُمۡ یُحۡسِنُونَ صُنۡعًا } { أُو۟لَـٰۤىِٕكَ ٱلَّذِینَ كَفَرُوا۟ بِـَٔایَـٰتِ رَبِّهِمۡ وَلِقَاۤىِٕهِۦ فَحَبِطَتۡ أَعۡمَـٰلُهُمۡ فَلَا نُقِیمُ لَهُمۡ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِ وَزۡنࣰا }
«በስራዎች በጣም ከሳሪዎቹ እንንገራችሁን ? በላቸዉ።እነዚያ እነሱ ስራን የሚያሳምሩ የሚመስላቸዉ ሲሆኑ በቅርቢቱ ሕይወት ስራቸዉ የጠፋባቸዉ ነቸዉ እነዚያ እነርሱ በጌታቸዉ ማስረጃዎችና በመገናኘቱ የካዱት ናቸዉ። ስራዎቻቸዉ ተበላሹ። እነርሱም በትንሳኤ ቀን(ጠቃሚ) ሚዛንን አናቆምላቸዉም።»(አል ከህፍ:103_105)


ይህች ቡዲን ወደ ብዙ ጭፍሮችና መንገዶች ተከፋፍላለች። የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸዉኝ በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸዉንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ የሆነችዉን ቀጥተኛዉ  መንገድ የራቀች  በመሆኑዋ አንዷ አንዷን ትዋጋለች። መልእክተኛዉ በንግግራቸዉ እንደጠቀሱት እነዚህ ቡድኖች (ፊረቆች) ሁሉ የእሳት ናቸዉ፦ ህዝቦቸ ወደ ሰባ ሶስት ፊረቅ ይከፋፈላሉ።ሰባ ሁለቱ የእሳት ናቸወሐ። አንዷ የጀነት ናት። እሷም እኔና ባልደረቦቼ ባለንበት አምሳያ ላይ ያሉ ናቸዉ።

2ኛ√ .ይህችን ወሳኢጥ በማፀደቅ ድንበር ያለፈና ስህተት የሆነ አረዳድን የተረዳ የማትሸከመዉን ያሸከመ(ቡድን)ነዉ።ከመልእክተኛዉ እና ከሌሎች ነብያት ደጋግ ሰዎች ዛት ወሳኢጥ የያዙ ሰዎች ናቸዉ አላህ የባሮቹን መልካም ስራ አይቀበልም  እነዚህን አዳራሽ አድርገዉ  በእነርሱ በኩል እስካልመጡ ድረስ ብለዉ እስከማመን ደረጃ ደርሰዋል።

አላህ ከሚሉት ነገር  ሁሉ ትልቅ ሆነ መላቅን ላቀ። አላህ ይጠብቀንና በበራቸዉ ላይ ጠባቂዎችን አስቀምጠዉ ወሳኢጥ ያለዉ ያልሆነን መግባት የሚከለክሉት  አንባ ገነን የሆኑ በዳይ መንግስታት እንኳ ሊገለፁበት በማይፈልጉት ባህሪ አላህን ገለፁ።

የዚህ አይነት አመለካከት ከእነዚህ የአላህ ንግግር የት አለ ?፦

{ وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِی عَنِّی فَإِنِّی قَرِیبٌۖ أُجِیبُ دَعۡوَةَ ٱلدَّاعِ إِذَا دَعَانِۖ فَلۡیَسۡتَجِیبُوا۟ لِی وَلۡیُؤۡمِنُوا۟ بِی لَعَلَّهُمۡ یَرۡشُدُونَ }

«ባሮቸም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንድህ በላቸዉ)፦ እኔ ቅርብነኝ። የለመነኝን  ፀሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ። ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፣ በእኔም ይመኑ፣እነርሱ ሊመሩ ይከጀላልና። » (አልበቀራህ:186)

📝ይቀጥላል ኢንሻ አላህ...

↝↓↜↓↝↓↜↓↝↓↜↓
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
ደቦ እርሻ..

ትዝታ በገጠር...!

=
«በሉ አብሽሩ የማያልፍ ነገር የለም። ዛሬ ዉስጣችሁ የረበሻችሁን ነገር ንገሩት ነገም ሌላ ቀን ነዉ ያልፋል ብላችሁ።»

«መልካም ለይል ተመኘሁ 🩵
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እያንዳዱ ታሪክ መጨረሻ አለዉ ነገር ግን በህይወት ዉስጥ ሁሉም ፍፃሜ በአዲስ ጀምር።

=
t.me/https_Asselefya1
القارئ عبدالمحسن الضباح | قال هل يسمعونكم إذ تدعون
💭🌸خدمة تلاوات🎧
﴿قَالَ هَلْ يَسْمَعُونَكُمْ إِذْ تَدْعُونَ ٢٧۝ أَوْ يَنفَعُونَكُمْ أَوْ يَضُرُّونَ ٣٧۝﴾

🎙القارئ : عبدالمحسن الضباح

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አይ እኛ ሴቶች ባል አስጨንቀን ምን እንጠቀማለን ግን እ?

ምን መሠላችሁ ሴትዬዋ ትንሽ አሟታል ከዛ ተኚታ ዋለች ቀኑ ሙሉ ከዛ ጠራችኝ እና ስሄድ ባሌ ሲመጣ ሀማም ወድቃ ከዛ አንስቸ ነዉ ያመጣኋት በይዉ አለችኝ ባሏን ማለት ነዉ ይቅርታ እኔ አልዋሺም ስላት ተናደደች ሆ ሳትወድቅ ወደቀች ብዬ ለሱ ልዋሽ ህእ ከዛ ሲመጣ ምነካት ሲለኝ አረ ደህና ነች ትንሽ አሟት ተኚታ የዋለች ብዬ ቁጭ ከዛ ጠመደችኝ ምን ልታመጣ ከዛ እሱ ሀኪም ልዉሰድሽ እንቢ ቤት ልጥራልሽ እንቢ እያለች እሱ ማስጨነቅ ጀመረች እኔ ከሁለቱም ዳር ሁኜ መመልከት እ!

ግን ሴቶች እንድህ ባንሆን ጥሩ ነዉ እሺ።

ሌላ የመዳም ቅመሞች ማዳማችሁ ዋሹ ብትላችሁ አትዋሹ እሺ እንቢ ስትሏት ለጊዜ ልትናደድ ትችላለች መልሳ ግን ትስተካከላች ተቆጣችኝ ብላችሁ ዋሽታችሁ አላህን እንዳታስቆጡ እሺ። ሙእሚን አይዋሺም።

=
«በኢልም በኢማን መረጋጋት ችግሮቹን ሁሉ መፍታት ይቻላል። በኢልም፦ የአላህን ፍላጎት የአላህን ትዛዝ በማወቅ በአላህ ዉሳኔ በማመን ሁሉንም ችግሮች መፍታት ይቻላል። አብዘሀኛዉ ጊዜ ችግሮች የሚፈጠሩት ወይም የሚባባሱት ባለመረጋጋት ነዉ። በመቸኮል ነዉ ። እኔ ያልኩት ለምን አልሆነም በማለት ነዉ። እኔ የታየችኝ አለች ለአንተ ካልታየችህ የራስህ ጉዳይ እኔ እሮጨ እይዛታለሁ ስትል መሀል ላይ ብዙ ነገር ታበላሻለህ።

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
«ኢስላም ነዉ የሰዉን ልጅ ስልጡን የሚያደርገዉ ንቁ የሚያደርገዉ አደብ የሚያስተምረዉ ኢስላም ኢማን የዲን እዉቀት የሌለዉ ሰዉ በብዙ መልኩ የማይባሉ ነገሮችን ይላል የማይደረጉ ነገሮችን ያደርጋል የሰዉ ልጅ ሙሉ ሰዉ የሚሆነዉ ነቢን ሲከተል ነዉ የዋህይ እዉቀት የሸሪአ እዉቀት ሲቀስም ነዉ ካልሆነ የማይባለዉን ይላል የማይደረገዉን ያደርጋል የማይደፈረዉን ይደፍራል ።»


👈👈👈➡️➡️➡️➡️
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
«እንዳንመለስ አድርገዉ ካራራቁን በኋላ ቀሪዉን ጉዞ እንደማይበጀን ይመክሩናል።»

🔛 t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ብዙ መቀራረብ መፈላለግን ያመጣልና አቀራረባችን በልክ ይሁን በተለይ ከአጅ ነብይ ወንድ ጋር ያለን ግንኙነት እናስተካክል !

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለጋጠ-ወጥ ሙስሊም እህቶቻችን ብቻ አድርሱልኝ


አላማረብሽም...!!
--------------------

አይዞሽ እያሉ የሚያመናቅሩሽ፡
ተጠንቀቂ እህቴ መና-እንዳያስቀሩሽ፡
ይልቅ ዑስታዞችሽ ተውሒድ ሱናን ያቅሩሽ!

ሐቅን የያዘ ሴት አሏህን ይፈራል፡
በአደብ ተሰተሪ ስርዓት ያስከብራል፡
ሐያዕ ውበትሽ ነው ከሰው ጋር ያኖራል፡
ወላሒ አደብ ነው የሴትነት ሞራል፡

ዛሬ ወጣት ሆነሽ አለኝ ብትይ ውበት፡
ጤዛ ነው ይረግፋል ያጠፋዋል ሽበት፡
ይልቅ ተሸፈኝ ኒቃብ ጨምሪበት፡

ለጊዜው ነው እንጂ፤
አብሮ አይኖር ቁንጂና፡
ጥሩ ልብ ይሩርሽ፤
አይከስምም በርጂና፡

ሙስሊም ሆነሽ ሳለ አትሁኝ መሳቂያ፡
እምነትሽ አይደለም ወንጀል መደ'በቂያ፡
ስንቶች እህቶችሽ በአንች ተሳቀቁ፡
አፈሩብሽ አወ ከቲክቶክ ለቀቁ፡

ሞጣ እሚባል ቁርበት የሚገለምጥሽ፡
ዮኒ እሚባል ጋኛ የሚገለፍጥሽ፡
ወላጅ የለሽም ወይ የሚቆነጥጥሽ!?


ይሰለቻል አሉ ቁንጂና ቀን በቀን፡
ጥሩ ልብ ይኑርሽ የለውም ሰቀቀን፡

ፈተናውን ታገሽ ሁሉም ነገር ያልፋል፡
ይልቅ ተሰተሪ እምነትሽ ይገዝፋል፡
ነገ ጀናዛ ነሽ ውበትሽ ይጠፋል፡

ዛሬ ላይክና ሸር ዝና ቢያሰክርሽም፡
ነገ ቀብር አለ ተይው ግደለሽም፡
ወላሒ ልንገርሽ አላማረብሽም፡


«ኑረዲን አል አረብ»

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
【አላማረብሽም】
በኑረዲን አል -አረብ
ለዮኒ እና ሞጣ ሙሪዶች ይድረስልኝ!!

ሞጣ እሚባል ቁርበት የሚገለምጥሽ፡
ዮኒ እሚባል ጋኛ የሚገለፍጥሽ፡
ወላጅ የለሽም ወይ የሚቆነጥጥሽ!?


ዛሬ ላይክና ሸር ዝና ቢያሰክርሽም፡
ነገ ቀብር አለ ተይው ግደለሽም፡
ወላሒ ልንገርሽ አላማረብሽም፡


    🎙 በኑረዲን አል አረብ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
« የሆነዉ ሆኗል ተምሬበታለሁ ግን አልደግመዉም።

🔛 t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ተማር !

«ከስህተትህ ተማር ፣ ከመንገድህ ተማር ፣ ከድልህም ተማር እያንዳንዱ የህይወት መንገድ የራሱ የሆነ ስጦታ አለው ሁላችንም ገና ከእናታችን ሆድ ስንወጣ ሁሉን  ጠንቅቀን አላወቅንም ይልቁንስ በጊዜ ሂደት እያደግን ሄድን እንጂ በየቀኑ አዲስ ነገርን ለማወቅ ትጋ

መልካም ለይል ተመኘሁ 🖱

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ ከባድ ክረምት ብርድ ላይ ኩርምት ብለው ጥቂት የአትክልት ዘሮችን፣ በቆሎ፣ ጪሳጪስ፣ ወዘተ. የሚሸጡ ሰዎችን እየገዛን ብናግዛቸው እንዴት አይነት ሶደቃ ነው?!
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
سورة الكهف
عبد الله المطرود
سورة الكهف

🎙عبد الله المطرود

❤️ t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ጁምዓ 1️⃣3️⃣ #ሙሐረም 1️⃣4️⃣4️⃣6️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM