{ فَسُبۡحَـٰنَ ٱللَّهِ حِینَ تُمۡسُونَ وَحِینَ تُصۡبِحُونَ (17) وَلَهُ ٱلۡحَمۡدُ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَٱلۡأَرۡضِ وَعَشِیࣰّا وَحِینَ تُظۡهِرُونَ (18) یُخۡرِجُ ٱلۡحَیَّ مِنَ ٱلۡمَیِّتِ وَیُخۡرِجُ ٱلۡمَیِّتَ مِنَ ٱلۡحَیِّ وَیُحۡیِ ٱلۡأَرۡضَ بَعۡدَ مَوۡتِهَاۚ وَكَذَ ٰلِكَ تُخۡرَجُونَ (19) وَمِنۡ ءَایَـٰتِهِۦۤ أَنۡ خَلَقَكُم مِّن تُرَابࣲ ثُمَّ إِذَاۤ أَنتُم بَشَرࣱ تَنتَشِرُونَ (20) وَمِنۡ ءَایَـٰتِهِۦۤ أَنۡ خَلَقَ لَكُم مِّنۡ أَنفُسِكُمۡ أَزۡوَ ٰجࣰا لِّتَسۡكُنُوۤا۟ إِلَیۡهَا وَجَعَلَ بَیۡنَكُم مَّوَدَّةࣰ وَرَحۡمَةًۚ إِنَّ فِی ذَ ٰلِكَ لَـَٔایَـٰتࣲ لِّقَوۡمࣲ یَتَفَكَّرُونَ (21) }
=
=
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~በቀልባቸው ንፅህና ብቻ ሰላማቸው የበዛ ሰዎች አሉ።ለሌሎች መልካምን በመመኘታቸው ብቻ ሪዝቃቸው የሰፋ ሰዎች አሉ። በንያቸው ማማር ብቻ የሠሩ ያህል ተጽፎላቸው ምንዳቸው የበዛ በርካቶች አሉ።
ቀልባችሁ ንፁህ ሲሆን ሰላማችሁ ይበዛል፣ለሌሎች መልካም ስትመኙ ሪዝቃችሁ ይሰፋል፣በመልካም ንያችሁ ብቻ በመጥፎ ንያ በሥራ ከደከሙት በላይ ምንዳችሁ የሚበዛበት ሁኔታ አለ።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ቀልባችሁ ንፁህ ሲሆን ሰላማችሁ ይበዛል፣ለሌሎች መልካም ስትመኙ ሪዝቃችሁ ይሰፋል፣በመልካም ንያችሁ ብቻ በመጥፎ ንያ በሥራ ከደከሙት በላይ ምንዳችሁ የሚበዛበት ሁኔታ አለ።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
«ድሀ....ነበር»
በጨለመ ጊዜ ብቻየን ሳስበው፡
ከአሁን ተነስቼ ትላንትን ሳነበው፡
በዚያ በዚህ ብዬ ራሴን ስከበው!?
....እንደዚህ እላለሁ....
ሀብት የሰው ልጅ ቢሆን መግዣ መለወጫ፡
ድሀ ገንዘብ ነበር የሀብታም ማጌጫ፡
ግን አልሀምዱ ሊላህ አላደረገንም፡
ከነ ችግራችን ሰወች ነን አሁንም፡
«በኑረዲን አል አረብ»
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
በጨለመ ጊዜ ብቻየን ሳስበው፡
ከአሁን ተነስቼ ትላንትን ሳነበው፡
በዚያ በዚህ ብዬ ራሴን ስከበው!?
....እንደዚህ እላለሁ....
ሀብት የሰው ልጅ ቢሆን መግዣ መለወጫ፡
ድሀ ገንዘብ ነበር የሀብታም ማጌጫ፡
ግን አልሀምዱ ሊላህ አላደረገንም፡
ከነ ችግራችን ሰወች ነን አሁንም፡
«በኑረዲን አል አረብ»
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
«لَا تَقۡلَقۡ اللُه سَيُصۡلحُ كُلَّ شَيۡءٍ بِطَرِقَةٍ جَمِيلَة»
𝐓𝐞↝ t.me/https_Asselefya1
«አትጨነቅ አላህ ሁሉንም ነገር ባማረ ሁኔታ ያስተካክለዋል።»𝐓𝐞↝ t.me/https_Asselefya1
Welcome to mekiya jilbab&nikab
እንኳን ወደ መኪያ ጅልባብ እና ኒቃብ በሰላም መጣችሁ
-መኪያ ጅልባብ ስፌት የተለያዩ ኢስላማዊ ልብሶችን በማቅረብ ላይ ይገኛል
ጅልባብ
ኒቃብ
አበያዎች
ሂማሮች
ሂጃብ የህጻናት የአዋቂ
ሽቲወች
የመስገጃ ሸርሸፎች
የህጻናትም የአዋቂም በፈለጉት የጨርቅ አይነት በፈለጉት ከለር በፈለጉት ድዛይን እንሰራለን
- የጅልባብ አሰራር
በዚፕ
በላስቲክ
በገመድ
በቀጭን ላስቲክ በሽብሽቡ
ሰርክል
-እርሰዎ ድዛን ካለወት በፈለጉት ሁኔታ እንሰራለን
ልብ ይበሉ መኪያ ጅልባብ ተወዳጅነቱ ሸሪአውን የጠበቀ መስተንግዶ በሴት ተለክተው በሴት ተሰተናግደው በስራችን ተደስተው የሚመለሱበት መሆኑነው፡፡
ይምጡ ይጎብኙን ቤተሰብ ይሁኑን
አድራሻ አ አ ቤተል ተቅዋ መስጅድ በተዘጋው በሴቶች በር ፊት ለፊት አድስ ኢንተርናሽናል ባንክ 1ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል
ለበለጠመረጃ 09 29 51 45 35 ይደውሉ
ወይም በውስጥ ማውራት ከፈለ @mekiajilbab
https://t.me/mekiajlbab
እንኳን ወደ መኪያ ጅልባብ እና ኒቃብ በሰላም መጣችሁ
-መኪያ ጅልባብ ስፌት የተለያዩ ኢስላማዊ ልብሶችን በማቅረብ ላይ ይገኛል
ጅልባብ
ኒቃብ
አበያዎች
ሂማሮች
ሂጃብ የህጻናት የአዋቂ
ሽቲወች
የመስገጃ ሸርሸፎች
የህጻናትም የአዋቂም በፈለጉት የጨርቅ አይነት በፈለጉት ከለር በፈለጉት ድዛይን እንሰራለን
- የጅልባብ አሰራር
በዚፕ
በላስቲክ
በገመድ
በቀጭን ላስቲክ በሽብሽቡ
ሰርክል
-እርሰዎ ድዛን ካለወት በፈለጉት ሁኔታ እንሰራለን
ልብ ይበሉ መኪያ ጅልባብ ተወዳጅነቱ ሸሪአውን የጠበቀ መስተንግዶ በሴት ተለክተው በሴት ተሰተናግደው በስራችን ተደስተው የሚመለሱበት መሆኑነው፡፡
ይምጡ ይጎብኙን ቤተሰብ ይሁኑን
አድራሻ አ አ ቤተል ተቅዋ መስጅድ በተዘጋው በሴቶች በር ፊት ለፊት አድስ ኢንተርናሽናል ባንክ 1ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል
ለበለጠመረጃ 09 29 51 45 35 ይደውሉ
ወይም በውስጥ ማውራት ከፈለ @mekiajilbab
https://t.me/mekiajlbab
تلاوة تدبرية آيات التفكر في خلق الله ( من سورة ال عمران) القارئ…
سعد أزويت - Saad Ezzaouit
{ إِنَّ فِی خَلۡقِ ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَٱلۡأَرۡضِ وَٱخۡتِلَـٰفِ ٱلَّیۡلِ وَٱلنَّهَارِ لَـَٔایَـٰتࣲ لِّأُو۟لِی ٱلۡأَلۡبَـٰبِ }
«አስተንትኗት....»
↳ t.me/abu_reyyis_arreyyis ↲
«አስተንትኗት....»
↳ t.me/abu_reyyis_arreyyis ↲
Forwarded from ስለ ቀልባችን
አላህ ሆይ!
ብዙ ማሰብና መጨነቅን አርቅልን፣
የልብ እርካታና የዉስጥ ሰላምን ለግሰን።
በሉ።
ያለምክንያት አትታገሱም አይደል መቸስ።አላህ የታገሳችሁለትን ነገር ይለግሳችሁ፣በተስፋ የጠበቃችሁትን ይሸልማችሁ፣የዱንያ አኺራ ደስታን ይስጣችሁ ።
=t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
ብዙ ማሰብና መጨነቅን አርቅልን፣
የልብ እርካታና የዉስጥ ሰላምን ለግሰን።
በሉ።
ያለምክንያት አትታገሱም አይደል መቸስ።አላህ የታገሳችሁለትን ነገር ይለግሳችሁ፣በተስፋ የጠበቃችሁትን ይሸልማችሁ፣የዱንያ አኺራ ደስታን ይስጣችሁ ።
=t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق ⊰አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ⊱ መግቢያ የቀጠለ ⓵፦ −−−−−−−−−−−− ✍ምስጋና ሁሉ ለአላህ ነዉ። እናመሰግነዋለን፣በእርሱም እንታገዛለን፦ ምህረቱንም(ከእርሱ ብቻ)እንጠይቃለን። ከነፍሶቻችን ተንኮልና ከመጥፎ ስራችን በአላህ እንጠበቃለን። አላህ ያቀናዉን ማንም አያጠመዉም። አላህ ያጠመመዉን ማንም አያቀናዉም። ከአላህ በስተቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ…
الواسطة بين الحق والخلق
«የአል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ»
☞
መግቢያ ከባለፈ የቀጠለ ⓶፦−−−−−−−−−−−−−−−−−−
⭞የመጀመሪያዉ የሸሪዐህ መርህን ሳያዉቁም ይሁን አዉቀዉ እሱም በሙሐመድ ላይ ከወረደዉ ዉጭ አላህን ያመለከ ሰዉ ከሐዲ መሆኑ ጥርጥር የለዉም። አላህም እንድህ በማለቱ፦
{ فَلَا وَرَبِّكَ لَا یُؤۡمِنُونَ حَتَّىٰ یُحَكِّمُوكَ فِیمَا شَجَرَ بَیۡنَهُمۡ ثُمَّ لَا یَجِدُوا۟ فِیۤ أَنفُسِهِمۡ حَرَجࣰا مِّمَّا قَضَیۡتَ وَیُسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمࣰا }
«
በጌታህም እምላለሁ በመካከላቸዉ በተከራከሩበት ፍርድ እስከሚያስፈርዱህ ከዚያም ከፈረድከዉ ነገር በነፍሶቻቸዉ ዉስጥ ጭንቀትን እስከማያገኙና ፍፁም መታዘዝንም እስከሚታዘዙ ድረስ ሙእሚኖች አይሆኑም።» ( አን ኒሳእ:65)☞ሰይጣን እንደዚህ ስራቸዉን አሳመረላቸዉ።
እዉቀትን በመታገል ብርሃኑን በማጥፋት። ከፊሏ ከከፉ የበላይ በሆነች ጨለማ ዉስጥ አደረጋቸዉ። ከእርሷ አላህን እንድያመልኩ ወደ ዝንባሌያቸዉና ጥርጣሪያቸዉ አዞራቸዉ።እርሱ አላህ ቁርአን ላይ እንደገለፃቸዉ፦{ قُلۡ هَلۡ نُنَبِّئُكُم بِٱلۡأَخۡسَرِینَ أَعۡمَـٰلًا } { ٱلَّذِینَ ضَلَّ سَعۡیُهُمۡ فِی ٱلۡحَیَوٰةِ ٱلدُّنۡیَا وَهُمۡ یَحۡسَبُونَ أَنَّهُمۡ یُحۡسِنُونَ صُنۡعًا } { أُو۟لَـٰۤىِٕكَ ٱلَّذِینَ كَفَرُوا۟ بِـَٔایَـٰتِ رَبِّهِمۡ وَلِقَاۤىِٕهِۦ فَحَبِطَتۡ أَعۡمَـٰلُهُمۡ فَلَا نُقِیمُ لَهُمۡ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِ وَزۡنࣰا }«
በስራዎች በጣም ከሳሪዎቹ እንንገራችሁን ? በላቸዉ።እነዚያ እነሱ ስራን የሚያሳምሩ የሚመስላቸዉ ሲሆኑ በቅርቢቱ ሕይወት ስራቸዉ የጠፋባቸዉ ነቸዉ እነዚያ እነርሱ በጌታቸዉ ማስረጃዎችና በመገናኘቱ የካዱት ናቸዉ። ስራዎቻቸዉ ተበላሹ። እነርሱም በትንሳኤ ቀን(ጠቃሚ) ሚዛንን አናቆምላቸዉም።»(አል ከህፍ:103_105)⭞ ይህች ቡዲን ወደ ብዙ ጭፍሮችና መንገዶች ተከፋፍላለች።
የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸዉኝ በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸዉንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ የሆነችዉን ቀጥተኛዉ መንገድ የራቀች በመሆኑዋ አንዷ አንዷን ትዋጋለች። መልእክተኛዉ በንግግራቸዉ እንደጠቀሱት እነዚህ ቡድኖች (ፊረቆች) ሁሉ የእሳት ናቸዉ፦ ህዝቦቸ ወደ ሰባ ሶስት ፊረቅ ይከፋፈላሉ።ሰባ ሁለቱ የእሳት ናቸወሐ። አንዷ የጀነት ናት። እሷም እኔና ባልደረቦቼ ባለንበት አምሳያ ላይ ያሉ ናቸዉ።2ኛ√ .ይህችን ወሳኢጥ በማፀደቅ ድንበር ያለፈና ስህተት የሆነ አረዳድን የተረዳ የማትሸከመዉን ያሸከመ(ቡድን)ነዉ።ከመልእክተኛዉ እና ከሌሎች ነብያት ደጋግ ሰዎች ዛት ወሳኢጥ የያዙ ሰዎች ናቸዉ አላህ የባሮቹን መልካም ስራ አይቀበልም እነዚህን አዳራሽ አድርገዉ በእነርሱ በኩል እስካልመጡ ድረስ ብለዉ እስከማመን ደረጃ ደርሰዋል።
☞አላህ ከሚሉት ነገር ሁሉ ትልቅ ሆነ መላቅን ላቀ።
አላህ ይጠብቀንና በበራቸዉ ላይ ጠባቂዎችን አስቀምጠዉ ወሳኢጥ ያለዉ ያልሆነን መግባት የሚከለክሉት አንባ ገነን የሆኑ በዳይ መንግስታት እንኳ ሊገለፁበት በማይፈልጉት ባህሪ አላህን ገለፁ። ☞የዚህ አይነት አመለካከት ከእነዚህ የአላህ ንግግር የት አለ ?፦
{ وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِی عَنِّی فَإِنِّی قَرِیبٌۖ أُجِیبُ دَعۡوَةَ ٱلدَّاعِ إِذَا دَعَانِۖ فَلۡیَسۡتَجِیبُوا۟ لِی وَلۡیُؤۡمِنُوا۟ بِی لَعَلَّهُمۡ یَرۡشُدُونَ }
«ባሮቸም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንድህ በላቸዉ)፦ እኔ ቅርብነኝ። የለመነኝን ፀሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ። ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፣ በእኔም ይመኑ፣እነርሱ ሊመሩ ይከጀላልና። » (አልበቀራህ:186)
📝ይቀጥላል ኢንሻ አላህ...
↝↓↜↓↝↓↜↓↝↓↜↓↝
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
«
«መልካም ለይል ተመኘሁ🩵
በሉ አብሽሩ የማያልፍ ነገር የለም። ዛሬ ዉስጣችሁ የረበሻችሁን ነገር ንገሩት ነገም ሌላ ቀን ነዉ ያልፋል ብላችሁ።»«መልካም ለይል ተመኘሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
القارئ عبدالمحسن الضباح | قال هل يسمعونكم إذ تدعون
💭🌸خدمة تلاوات🎧
﴿قَالَ هَلْ يَسْمَعُونَكُمْ إِذْ تَدْعُونَ ٢٧ أَوْ يَنفَعُونَكُمْ أَوْ يَضُرُّونَ ٣٧﴾
🎙 القارئ : عبدالمحسن الضباح
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አይ እኛ ሴቶች ባል አስጨንቀን ምን እንጠቀማለን ግን እ?
ግን ሴቶች እንድህ ባንሆን ጥሩ ነዉ እሺ።
ሌላ የመዳም ቅመሞች ማዳማችሁ ዋሹ ብትላችሁ አትዋሹ እሺ እንቢ ስትሏት ለጊዜ ልትናደድ ትችላለች መልሳ ግን ትስተካከላች ተቆጣችኝ ብላችሁ ዋሽታችሁ አላህን እንዳታስቆጡ እሺ። ሙእሚን አይዋሺም።
=
ምን መሠላችሁ ሴትዬዋ ትንሽ አሟታል ከዛ ተኚታ ዋለች ቀኑ ሙሉ ከዛ ጠራችኝ እና ስሄድ ባሌ ሲመጣ ሀማም ወድቃ ከዛ አንስቸ ነዉ ያመጣኋት በይዉ አለችኝ ባሏን ማለት ነዉ ይቅርታ እኔ አልዋሺም ስላት ተናደደች ሆ ሳትወድቅ ወደቀች ብዬ ለሱ ልዋሽ ህእ ከዛ ሲመጣ ምነካት ሲለኝ አረ ደህና ነች ትንሽ አሟት ተኚታ የዋለች ብዬ ቁጭ ከዛ ጠመደችኝ ምን ልታመጣ ከዛ እሱ ሀኪም ልዉሰድሽ እንቢ ቤት ልጥራልሽ እንቢ እያለች እሱ ማስጨነቅ ጀመረች እኔ ከሁለቱም ዳር ሁኜ መመልከት እ!ግን ሴቶች እንድህ ባንሆን ጥሩ ነዉ እሺ።
ሌላ የመዳም ቅመሞች ማዳማችሁ ዋሹ ብትላችሁ አትዋሹ እሺ እንቢ ስትሏት ለጊዜ ልትናደድ ትችላለች መልሳ ግን ትስተካከላች ተቆጣችኝ ብላችሁ ዋሽታችሁ አላህን እንዳታስቆጡ እሺ። ሙእሚን አይዋሺም።
=
«በኢልም በኢማን መረጋጋት ችግሮቹን ሁሉ መፍታት ይቻላል። በኢልም፦
⬇️ ⬇️ ⬇️ ⬇️ ⬇️ ⬇️ ⬇️
t.me/https_Asselefya1
የአላህን ፍላጎት የአላህን ትዛዝ በማወቅ በአላህ ዉሳኔ በማመን ሁሉንም ችግሮች መፍታት ይቻላል። አብዘሀኛዉ ጊዜ ችግሮች የሚፈጠሩት ወይም የሚባባሱት ባለመረጋጋት ነዉ። በመቸኮል ነዉ ። እኔ ያልኩት ለምን አልሆነም በማለት ነዉ። እኔ የታየችኝ አለች ለአንተ ካልታየችህ የራስህ ጉዳይ እኔ እሮጨ እይዛታለሁ ስትል መሀል ላይ ብዙ ነገር ታበላሻለህ።
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
«ኢስላም ነዉ
👈 👈 👈 ➡️ ➡️ ➡️ ➡️
t.me/https_Asselefya1
የሰዉን ልጅ ስልጡን የሚያደርገዉ ንቁ የሚያደርገዉ አደብ የሚያስተምረዉ ኢስላም ኢማን የዲን እዉቀት የሌለዉ ሰዉ በብዙ መልኩ የማይባሉ ነገሮችን ይላል የማይደረጉ ነገሮችን ያደርጋል የሰዉ ልጅ ሙሉ ሰዉ የሚሆነዉ ነቢን ሲከተል ነዉ የዋህይ እዉቀት የሸሪአ እዉቀት ሲቀስም ነዉ ካልሆነ የማይባለዉን ይላል የማይደረገዉን ያደርጋል የማይደፈረዉን ይደፍራል ።»
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM