016-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠٠١
✸| ክፍል 16
═══≪ °📓🖇📓° ≫ ══
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠٠١
🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن آدم حفظه الله ورعاه
✸| ክፍል 16
═══≪ °📓🖇📓° ≫ ══
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
➲ቆንጆ ናት ግን ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➧አድስ ተከታታይ ፅሁፍ
〰〰〰〰〰〰〰
➳አቲካ ክፍል ⓵
➛አባቷ ዘይድ ከሪሳላ በፊት የሞተ ነገር ግን የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ያማረ ልብሱ #ጀነት ውስጥ ሲጎትት እዳዩት የተናገሩለት #ወንድሟ ሰኢድ የሰይድና ኡመር (ረደሏሁ አንሁ) እህትን ፋጡማን ያገባ ነው #በቁንጂናዋ መካ ውስጥ የሚወዳደራት አልነበረም።
➧በወጣትነቷ ቤተሰቦቿን ያሰለቸው እሷን የሚጠይቅ የቤቱን ደጃፍ የሚጠሉት የቁንጂናዋ ስገርም በተጨማሪም የቋንቋ ቅልጥፊናዋ እና በምትገጥመው ግጥም ማንም ሴት አያክላት ነበር።
💎አኽላቋን እደተምሳሌት አድርገው ቁረይሾች ሴት ልጆቻቸውን የሚመክሩ ስነምግባር ነበራቸው።
💎 #ቆጆ_ነች ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው። አዎ ባል ባገባች ቁጥር ባሏ በምንም ሰበብ አይሞትም በላኢላሃ ኢለላህ መገድ ላይ ሸሂድ ካልሆነ በስተቀር።
➧ተላቁ ሱሀባ አብደሏህ ኢብኑ ኡመር የሰይድና ኡመር ቢን ኸጧብ ልጂ ስናገር ሸሂድ ሆኖ መሞት የሚመኝ እቺን ሴት ያግባ ብለዋል።
➲እስኪ የመጀመሪዋ ባሏ ማን ነበር! በለጋው እድሜዋ ይህንን ታሪክ የሚዘግበው ሰው ስገልፁ #ወንዶች ሊገቧት እጣ ይጣጣሉባት ነበር ብሎል።
ሁሉንም ወንዶች አሸንፎ እጣውን ያገኘው #አብደሏህ የአቡበክር ሲድቅ (ረደሏሁ አንሁ) ልጂ ነበር አብደሏህ ይህችን ልጅ ካገባ በኋላ ፀባዩ ይቀያየራል። ከአጠገቧ አይለይም ከኢባዳው፣ከንግዱ፣ከአባቱ፣ በእርሷ በኩል #መሺቁል ሆነ። አባቱ አብበክር ሲድቅ ጠርተው እስኪ ቆጡት ድረስ ነበር ሀላፊነቱን የተዘናጋው።
➧አንድ ቀን አባቱ አቡበክር ሲድቅ ሰላታቸው (ከረሱል ሰለላሁ አለይሂ )ጋር ለመስገድ ወደ መስጂድ ሲሄዱ እግረ መገዳቸውን ልጃቸውን አብደሏህን ና አብረን እንሂድ ብለው አስነሱት
#አብደሏህ መገድ ከመጀመሩ በፊት ሚስቱን ሊሰናበታት በበሩ ስር ማር የሆኑ ቃላቶችን እየነገራት ሳለ አባቱ አቡበክር ሲድቅ {ረደሏሁ አንሁ} ትተውት መገዳቸውን ወደ መስጂድ ነበውይ ይቀጥላሉ አቡበክር ሲድቅ ሰግደው እስከሚመለሱ ድረስ ልጃቸው አብደሏህ እስካሁን ድረስ ያንን ጣፋጪ ንግግሩን ከሚስቱ ጋር ሲለዋወጥ ይደርሱበታል።
አባቱም ተደናግጠው ሰላትህን ጀማአ አደረከው? ብለው ስጠይቁት አብደሏህም ተሰገደ እደ ብሎ መልሷ ጠየቃቸው? አባቱም አዎ ብለው ከመለሱለት በኋላ ያ አብደሏህ ይህች ሴት ከንግድህ ከኑሮህ አሁን ደሞ ከፈርድ ሰላትህ መሺቁል አደረገችህ ፊታት ብለው ይጠይቁታል?
➲አብደሏህ ይህችን የሚወዳት ሚስቱን ዱኒያ እና አኬራን ያስረሳችውን ሚስቱን ይፈታታል? ወይስ ከነብያቶች ቀጥሎ የመጀመሪያ ደረጃ የያዙት አባቱን አቡበክር ሲድቅ (ረደሏሁ አንሁ) አልፈታትም ይላቸዋል ?
➳ኢንሻአላህ በክፍል ሁለት እናየዋለን
◉
◉
◉
◉ይቀጥላል
=
https://t.me/https_Asselefya1

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተጋበዙልኝ መልካም ለይል....!=
•• الذكـر يجـب رقّـة القلــوب
❍ قال الحافظ ابن رجب رحمه الله:
فأما رقة القلوب فتنشأ عن الذكر فإن ذكر الله يوجب خشوع القلب وصلاحه ورقته ويذهب بالغفلة عنه، قال تعالى:
{ إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَإِذَا تُلِيَتْ عَلَيْهِمْ آيَاتُهُ زَادَتْهُمْ إِيمَاناً وَعَلَى رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُونَ }
⤶ لـطائـــف المعـــارف (١٣/١)
🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹
t.me/https_Asselefya1

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለወላጆች በጎ መዋል ያለዉ ደረጃ
🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹
❍ قـال ابن عبـاس رضي الله عنه :
« إنـي لا أعـلم عـملا أقـرب إلى الله
مـن بــــر الــــوالـــدة »
🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥
t.me/https_Asselefya1
❍ قـال ابن عبـاس رضي الله عنه :
« إنـي لا أعـلم عـملا أقـرب إلى الله
مـن بــــر الــــوالـــدة »
⤶ أصول الاعتقاد للالكائي (٤٩٦)
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ካፊር አማኝ አድርጎ እንዲያይህ አትጠብቅ:: ሙናፊቅ ታማኝ አድርጎ እንዲያስብህ አትመኝ:: ቁሸት ያለበት ሰው ንፅህናህን እንዲያደንቅ አትጠብቅ:: ስስታም ሰው ልግስናህን እንዲመለከትም አትፈልግ:: ሽልማትህን ከአላህ ፈልግ:: አድናቆትን ከመሻሻልህ ውስጥ ተመልከት:: የአንተ ጥላ በሌሎች አይን ተጣሞ መታየቱ አያሳስብህ:: ማንም ሰው ለሌሎች ያለው ምልከታ በእይታው ልክ ነውና::ኮፒ
=
t.me/https_Asselefya1
እየለመናችሗቸዉ ለራቋችሁ ሰዎች አትጨነቁ ችላ ብላችሁ ተዋቸዉ:: አንድ ቀን የናንተ ቦታ ክፍተት ሲፈጥርባቸዉ ሊፀፀቱ ይችላሉ::ተገፉ አትግፉ ብቻ::=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from النِّساءُ السَّلَفِيَّات أَغلَى مِنَ الذَّهَبِ الأَحمَر
አንድን ነገር አንተ ስለፈለግከዉ አታገኘዉም
ማጣት ስለፈለክም አታጣዉም። እንዲታገኘዉም፣ እንዲታጣዉም የሚያደርገው ሁሉን ቻይ የሆነው አላህ ብቻ ነው።
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ቆንጆ ናት ግን ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➧አድስ ተከታታይ ፅሁፍ 〰〰〰〰〰〰〰 ➳አቲካ ክፍል ⓵ ➛አባቷ ዘይድ ከሪሳላ በፊት የሞተ ነገር ግን የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ያማረ ልብሱ #ጀነት ውስጥ ሲጎትት እዳዩት የተናገሩለት #ወንድሟ ሰኢድ የሰይድና ኡመር (ረደሏሁ አንሁ) እህትን ፋጡማን ያገባ ነው #በቁንጂናዋ መካ ውስጥ የሚወዳደራት…
➲ቆንጆ ናት ግን ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➧አቲካ ክፍል ሁለት
💎ሰይዲና አቡበከር ሲዲቅ ረዲየላሁ አንሁ ፍታት የሚለውን ቃል ልክ ካፋቸው እንደወጡት ልጃቸው አብደላህ የሰማውን ማመን አቃተው በህልሜ ነው ወይስ በውኔ? ለአንድ አፍታ ብዙ ነገር በአዕምሮው ተመላለሰ ፍታት? ማንን ነው የምፈታት? አብሪያት እየዋልኩ አብሪያት እያደርኩ እንኳን ናፍቆቷን አልቻልኩም። ፍቺ የሚባል የብረት አጥር ሲለያየን ምን ልሆን ነው?
ምን አጠፋሁ እርሷስ ምንድን ነው ወንጀሏ? ያአላህ ድረስልን በማለት እያሰበ ሳለ በል እያየሁህ እየሰማሁህ ሂድና ፍታት የሚለው የአባቱ ትዕዛዝ ያዘለ ንግግር ካለበት ውዥንብር ውስጥ ይቀሰቅሰዋል።
➩አብደላህ ረዲየሏሁ አንሁ ነፍሱን ካወቀ ቀን ጀምሮ አባቱን አንድ ነገር እንቢ ብሎ አያውቅም አንድ ቀን አባቱ ላይ አምፆ አያውቅም,ለአባቱ ሁሌም ታዛዥ ነበር ፣ ዛሬ ግን ሊገባበት የማይፈልገው ሁለት መንገድ ከፊቱ ድቅን አለበት!አባቱን ማጣት አይፈልግም ፈፅሞ የማይታሰብ ነገር ነው። ነገር ግን የሱ ሂይወት ከሚወዳት ሚስቱ ተለይቶ መኖር መሰቃየት መሆኑን እየተረዳ የአባቱን ሀቅ አስበልጦ ወደ ሚስቱ እየተራመደ ሳይሆን እግሩ እየሳበው እራሱን እንደሳተ ሰው በህይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ መናገር እንደጀመረ ህፃን በተወሳሰበ አንድበት ለሚስቱ ፈትቸሻለሁ አላት።ሚስቱም የሰማችውን ማመን አቃታት።
➪ከጥቂት ጊዜ በኃላ በፊት አብደላ ይነግራት የነበረው ባል ለሚስቱ ያለውን ፍቅር አክብሮት እና እዝነት የሚገልፅ ቃላቶች ነበር ግን አሁን ለምን ፈታኝ ፣ምን አጠፋሁ ባሌን ምን በደልኩት ምንስ ቀየረው እያለች ልትቆጣጠረውና ልታቆመው የማትችለው እንዳሻው የሚወርድ እንባ ፊቷን አጥለቀለቀው። አብደሏህና ሚስቱከተፋቱ በኅላ ስለተለያዩ የሁሉም ሁኔታ በጣም አሳዛኝና የሚያሳስብ ነበር። አሁንም ይህን ታሪኳን የዘገበው ሰውየ የአብደላህን ሁኔታ ሲገልፀው ''አብደላ ሚስቱን ከፈታ በኃላ ያሳለፋቸው ቀናቶች የሌሊት ጨለማን የሚመስል ጥቁር ቀናቶች ነበር'' በሏል።
➧አሁን አብደላ እያደረ ሲሄድ ሂወቱ ለምን ወዳልፈለገበት መንገድ እንዳመራ ሰበቡን መመራመር ይጀምራል። ችግሩ ምኑ ላይ እንደሆነም ወዲያው ይደረስበትና በህይወቱ የሚጠበቅበትን ሀቆች ለሁሉም ሊሰጥና ሊያዳርስ ለራሱ ቃል ገብቶ ይነሳል። ባለቤቱም ከፍታ ከአብደላ ጋር የነበራትን ትዳር ያሳለፍትንጊዜያት መለስ ብላ ስታስበው ባሏን በኸይር ነገር በኢባዳውና በኑሮው ማበረታታት ሲገባት ከሁሉም ነገር እርሱን መሺጉል ማድረጓ ተሰማት።አንድ ቀን ሌሊት ሰይዲና አቡ በከር ረዲየላሁ አንሁ የለይልን ሰላት በቤታቸው ጣሪያ ላይ ሆነው ሲሰግዱ ከታች የልጃቸውን የአብደላን ድምፅ ይሰማሉ።
👉ልጃቸው አብደላን ምን ሲል ሰምተውት ይሆን? በቀጣይ ክፍል እናየዋለን።
◉
◉
◉
◉ኢንሻ አላህ ይቀጥላል
➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷

ባሏን ቤቱን እንዲናፍቅ በምታደርግ ባሏን አክባሪ ሃብትና ንብረቱን ጠባቂ ሐቁን ተወጪ አስተዋይና ሁሌም የምታበረታታዉ ምርኩዙ በሆነች ሚስት ላይ የአላህ ሰላም እና እዝነት ይስፈንባት!=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
{ فَسُبۡحَـٰنَ ٱللَّهِ حِینَ تُمۡسُونَ وَحِینَ تُصۡبِحُونَ (17) وَلَهُ ٱلۡحَمۡدُ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَٱلۡأَرۡضِ وَعَشِیࣰّا وَحِینَ تُظۡهِرُونَ (18) یُخۡرِجُ ٱلۡحَیَّ مِنَ ٱلۡمَیِّتِ وَیُخۡرِجُ ٱلۡمَیِّتَ مِنَ ٱلۡحَیِّ وَیُحۡیِ ٱلۡأَرۡضَ بَعۡدَ مَوۡتِهَاۚ وَكَذَ ٰلِكَ تُخۡرَجُونَ (19) وَمِنۡ ءَایَـٰتِهِۦۤ أَنۡ خَلَقَكُم مِّن تُرَابࣲ ثُمَّ إِذَاۤ أَنتُم بَشَرࣱ تَنتَشِرُونَ (20) وَمِنۡ ءَایَـٰتِهِۦۤ أَنۡ خَلَقَ لَكُم مِّنۡ أَنفُسِكُمۡ أَزۡوَ ٰجࣰا لِّتَسۡكُنُوۤا۟ إِلَیۡهَا وَجَعَلَ بَیۡنَكُم مَّوَدَّةࣰ وَرَحۡمَةًۚ إِنَّ فِی ذَ ٰلِكَ لَـَٔایَـٰتࣲ لِّقَوۡمࣲ یَتَفَكَّرُونَ (21) }
=
=
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~በቀልባቸው ንፅህና ብቻ ሰላማቸው የበዛ ሰዎች አሉ።ለሌሎች መልካምን በመመኘታቸው ብቻ ሪዝቃቸው የሰፋ ሰዎች አሉ። በንያቸው ማማር ብቻ የሠሩ ያህል ተጽፎላቸው ምንዳቸው የበዛ በርካቶች አሉ።
ቀልባችሁ ንፁህ ሲሆን ሰላማችሁ ይበዛል፣ለሌሎች መልካም ስትመኙ ሪዝቃችሁ ይሰፋል፣በመልካም ንያችሁ ብቻ በመጥፎ ንያ በሥራ ከደከሙት በላይ ምንዳችሁ የሚበዛበት ሁኔታ አለ።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ቀልባችሁ ንፁህ ሲሆን ሰላማችሁ ይበዛል፣ለሌሎች መልካም ስትመኙ ሪዝቃችሁ ይሰፋል፣በመልካም ንያችሁ ብቻ በመጥፎ ንያ በሥራ ከደከሙት በላይ ምንዳችሁ የሚበዛበት ሁኔታ አለ።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
«ድሀ....ነበር»
በጨለመ ጊዜ ብቻየን ሳስበው፡
ከአሁን ተነስቼ ትላንትን ሳነበው፡
በዚያ በዚህ ብዬ ራሴን ስከበው!?
....እንደዚህ እላለሁ....
ሀብት የሰው ልጅ ቢሆን መግዣ መለወጫ፡
ድሀ ገንዘብ ነበር የሀብታም ማጌጫ፡
ግን አልሀምዱ ሊላህ አላደረገንም፡
ከነ ችግራችን ሰወች ነን አሁንም፡
«በኑረዲን አል አረብ»
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
በጨለመ ጊዜ ብቻየን ሳስበው፡
ከአሁን ተነስቼ ትላንትን ሳነበው፡
በዚያ በዚህ ብዬ ራሴን ስከበው!?
....እንደዚህ እላለሁ....
ሀብት የሰው ልጅ ቢሆን መግዣ መለወጫ፡
ድሀ ገንዘብ ነበር የሀብታም ማጌጫ፡
ግን አልሀምዱ ሊላህ አላደረገንም፡
ከነ ችግራችን ሰወች ነን አሁንም፡
«በኑረዲን አል አረብ»
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
«لَا تَقۡلَقۡ اللُه سَيُصۡلحُ كُلَّ شَيۡءٍ بِطَرِقَةٍ جَمِيلَة»
𝐓𝐞↝ t.me/https_Asselefya1
«አትጨነቅ አላህ ሁሉንም ነገር ባማረ ሁኔታ ያስተካክለዋል።»𝐓𝐞↝ t.me/https_Asselefya1
Welcome to mekiya jilbab&nikab
እንኳን ወደ መኪያ ጅልባብ እና ኒቃብ በሰላም መጣችሁ
-መኪያ ጅልባብ ስፌት የተለያዩ ኢስላማዊ ልብሶችን በማቅረብ ላይ ይገኛል
ጅልባብ
ኒቃብ
አበያዎች
ሂማሮች
ሂጃብ የህጻናት የአዋቂ
ሽቲወች
የመስገጃ ሸርሸፎች
የህጻናትም የአዋቂም በፈለጉት የጨርቅ አይነት በፈለጉት ከለር በፈለጉት ድዛይን እንሰራለን
- የጅልባብ አሰራር
በዚፕ
በላስቲክ
በገመድ
በቀጭን ላስቲክ በሽብሽቡ
ሰርክል
-እርሰዎ ድዛን ካለወት በፈለጉት ሁኔታ እንሰራለን
ልብ ይበሉ መኪያ ጅልባብ ተወዳጅነቱ ሸሪአውን የጠበቀ መስተንግዶ በሴት ተለክተው በሴት ተሰተናግደው በስራችን ተደስተው የሚመለሱበት መሆኑነው፡፡
ይምጡ ይጎብኙን ቤተሰብ ይሁኑን
አድራሻ አ አ ቤተል ተቅዋ መስጅድ በተዘጋው በሴቶች በር ፊት ለፊት አድስ ኢንተርናሽናል ባንክ 1ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል
ለበለጠመረጃ 09 29 51 45 35 ይደውሉ
ወይም በውስጥ ማውራት ከፈለ @mekiajilbab
https://t.me/mekiajlbab

تلاوة تدبرية آيات التفكر في خلق الله ( من سورة ال عمران) القارئ…
سعد أزويت - Saad Ezzaouit
{ إِنَّ فِی خَلۡقِ ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَٱلۡأَرۡضِ وَٱخۡتِلَـٰفِ ٱلَّیۡلِ وَٱلنَّهَارِ لَـَٔایَـٰتࣲ لِّأُو۟لِی ٱلۡأَلۡبَـٰبِ }
«አስተንትኗት....»
↳ t.me/abu_reyyis_arreyyis ↲
«አስተንትኗት....»
↳ t.me/abu_reyyis_arreyyis ↲