• اتقِ الله يا نفس !
اعلمي ان الله شديد العقاب وأنه غفور رحيم، استغفري ولا تغرنك ملذات الدنيا فهي لن تدوم وتذكري نعيم الاخرة فهي الدار الباقية
=
اعلمي ان الله شديد العقاب وأنه غفور رحيم، استغفري ولا تغرنك ملذات الدنيا فهي لن تدوم وتذكري نعيم الاخرة فهي الدار الباقية
=
«
=
t.me/https_Asselefya1
የምንፈልገውን ነገር ማድረግ እንድንጀምር የሚያነቃቃ ሀሳብ፣ የሚያነቃቃን ሰው መኖሩ አሪፍ ነው ጥያቄው ግን የሚጀምሩ ሁሉ ይጨርሳሉ ወይ ነው? አይጨርሱም! የጀመርነውን እንድንጨርስ የሚያደርገን የማያቋርጥ ጥረታችን ብቻ ነው። ስለዚህ የምንፈልገውን ለማሳካት ደስ ቢለንም ቢደብረንም ሁሌ መጣር አለብን።
«አሸናፊዎች በፍፁም አያቆሙም፤ የሚያቆሙ በፍፁም አያሸንፉም!»=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
رفقاً بالقوارير!
«ለተሰባሪዎች እዙኑላችሁ -»
~ረሱላችን ﷺ ናቸው ይህን የሚሉን።አደራ ይሰበራሉ፣ከተሰበሩ ይጎዳሉ፣ ከተጎዱ መድረሻ ያጣሉ፡፡―ስለ ሴቶች ነው እያወራን ያለነው!―
•አንጠልጥላችሁ አትተውዋቸው፣ ወይ ፍቷቸው ወይ አግቧቸው፣ ወይ ያዟቸው ወይ ልቀቋቸው፣ጠብቂኝ ብላችሁ አትክዷቸው፣ ቃል ገብታችሁ አትሽሿቸው፣ በልባችሁ የሌለን አትንገሯቸው፣ በምላሳችሁ አታታሏቸው፣ ቆይ እያላችሁ አትጫወቱባቸው፣ማፈላለጊያ አታድርጓቸው።ዉበታቸዉን አርግፋችሁ፣ ወጣትነታቸዉን አክስማችሁ፣ዕድሜያቸዉዉን ጨርሣችሁ፣ ገንዘባቸዉን በልታችሁ፣እንደዋዛ አትጣሏቸው።
• ይሰበራሉ ተጠንቀቁ - «ጋብቻ ኢማን ይሞላል» ማለት ሁለት ሲያገቡ ኢማን ይጨምራል፣ አራት ቢያደርጉ ሞልቶ ይፈሳል ማለት አይደለም፡፡
እናም ኑሯችሁ፣ አስተሳሰባችሁ፣ ዕውቀታችሁ፣ግንዛቤያችሁ፣ አላህን ፈሪነታችሁ፣ ንቃታችሁ…ሳይጨምር አትጨምሩ፡፡ አንድ ሚስት እንኳ በአግባቡ ማስተዳደር ያቃተው ሰነፍ ወጣት ስለ ሁለተኛ ማውራቱ ከጤና አይመስለኝም። እንዳው አሻፈረኝ ብላችሁ ከጨመራችሁ፤ አንዷን ከተማ አንዷን ገጠር፤ አንዷን ክፍለ ሀገር አንዷን ሸገር፤ አንዷን ለሆድ አንዷን ለፍቅር፤ አንዷን ለሥራ አንዷን ለመንገድ … አታድርጉ፡፡ ይሰበራሉና አታዳሉ፣ ማዳላት የቂያማ ቀን ቅጣቱ ከባድ እንደሆነ አስተውሉ፡፡
• ምርጥ ነን ካላችሁ ለሚስታችሁ ምርጥ ሁኑ፣ ጎበዝ ነን ካላችሁ ወንድ ሁኑ፣ ነቢያችሁን ተከተሉ፣ ቤታችሁን በአግባቡ ያዙ፣
በሥራም በሀሳብም አግዙ፣ አጋራችሁን ተንከባከቡ፣ቁጣችሁን ተቆጣጠሩ፣
በሴቶች ጉዳይ አላህን ፍሩ፣ይሰበራሉ ጠንቀቅ፣ ከእጅ ያመልጣሉ ጠበቅ፣
አትጫኗቸው ቀስ ቀስ፣ አትሻክሩ አትጨክኑ ለስለስ፣…
ሪፍቀን ቢልቀዋሪር!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

ዛሬ ያነበብኩት ጥቅስ ምን ይላል መሰላችሁ…፦
«رَجُل بلا زوجة كشَجرة بلا وَرَق»
«ሚስት የሌለው ወንድ፤
منقول
=
«رَجُل بلا زوجة كشَجرة بلا وَرَق»
«ሚስት የሌለው ወንድ፤
ቅጠል እንደሌለው ዛፍ ነው።»
እዚህ ቤት ስንት ቅጠል አልባ ዛፍ አለ መሰላችሁ¡ እስኪ ዱአ አድርጉላቸውማ¡¡منقول
=
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~አንዳንዴ… የሆኑ ሰዎች ካንተ የሚፈልጉት ነገር ሲኖር ይጠጉሀል። ካገኙ በኋላ ቀስ ብለው እየተንሸራተቱ ከናካቴው ይተውሀል። በቃ ምርር ብሎህ «ሰው በቃኝ!» ብለህ እራስህን ለማስታመም ስትሞክር ደግሞ የሆኑ የሚገርሙ ሰዎች ወደ ሕይወትህ ይገባሉ። ይወዱሀል፣ ይናፍቁሀል፣ ያስቡልሀል። አንተ ግን ለነዚህ ሰዎች የሚገባቸውን ፍቅርና ክብር መስጠት ይከብድሀል። ተጠቅመው የጣሉህ ሰዎች እየታወሱህ ትፈራለህ። ፍቅር የሚሰጡህ ሲመጡ የራሳችሁ ጉዳይ የሚል አቀባበል ታሳያቸዋለህ፣ አብዝተው አይዞህ እያሉ ሲንከባከቡህ ምን ፈልገው ነው ብለህ ትጠራጠራለህ። ብቻ ምንም ነገራቸው አይዋጥልህም። አንዳንዴ…ለማይገባቸው ሰዎች ያለህን ሁሉ ትሰጣቸውና ለሚገባቸው ሰዎች የተሳሳተ አመለካከት ብቻ ይቀርሀል።
አንዳንዴ… በትክክል ላንተ የሚጨነቁና የሚያስቡ ሰዎች ላይ ያኔ ባንተ ላይ ያሻቸውን የሰሩ ሰዎች ትሆናለህ። ደግሞ ያማል! እምነት እና ፍቅር የንግድ ፍቃድ አይደለም በቀላሉ አይታደስም።እክል የገጠመው ፍቅር እና እምነት በጊዜ ውስጥ ነው የሚታደሰው። ምክንያቱም ቁስልህ መድረቅ ያስፈልገዋልና።
አንዳንዴ… አወ አንዳንዴ…

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መዉጣት ነበር ወደ እዚህ የሙቀቱ ነገር ....
=
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምላስህን ጠብቅ ...
=
=
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ደስ አላችሁ ወንድማችን ዶክተር አብዱረህማን የጤናዉ ሁኔታ በዚህ መልኩ ይገኛል በጣም ነዉ ደስ የሚል አልሀምዱሊላህ ሌሎች በህመም ላይ ያሉትንም አላህ ያሺራቸዉ ያረብ=
«
አንዳድ ሰዎችን ትንሽ ቀደም ብሎ ባገኛቸዉ። አንዳዶች ደግሞ ትንሽ ዘግይቶ ባዉቃቸዉ እና አንዳዶች ደግሞ ጭራሽ ባላዉቃቸዉ ብዬ እመኛለሁ።»=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM