💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
online ጉድ እያመጣ ነው
አጅብ ወغራዒብ አትሉም ወይ!!
ጆሮ ለምን አታድግም ሲሉት ይሄን ሁሉ ነገር
እየሰማሁ እንደት ልደግ አለ አሉ።
የማይሰማ የለም ዘንድሮ ሀያት ይስጠን ከመልካም ስራ ጋር ብዙ እንሰማለን!!
~በዚህ ዘመን ከሚወዱን ይልቅ የሚጠሉን ሰዎች አስበውና ተጨንቀው ይከታተሉናል። ወደዉን ሳይሆን ስህተታችንን ለማነፍነፍ ነው። ነጥብ እንድንጥላላቸው ተመኝተው ነው። ሰው ሆኖ ነጥብ የማይጥል ማን አለ ታድያ...ወዳጆቼ!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
በርካታ የዱንያን ፈተናዎች እና ደስ የማይሉ የሚረብሹ ስሜቶችን በየቀኑ እንታገላለን። በዚህ ሁሉ መሀል ደህና መስለን ለመታየት የምናደርገው ጥረትም ሌላው ከባድ ትግል ነው።

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• نعش العلم ثبات الدين والدنيا

‏‌‏⤜ الشيخ صالح العصيمي حفظه الله

=
t.me/https_Asselefya1
በህይወት ስትኖር ማወቅ ያለብህ 3 ነገሮች

1/የምትፈልገውን ሳይሆን የሚገባህን ነው የምታገኘው።
2/ለብዙ ሰው የሚያስፈልገውን ስታረግ የምትፈልገውን ሁሉ ታገኛለህ ።
3/ስትፈልገዉ ያጣከውን ሲፈልግህ ታገኘዋለህ ።

=
t.me/https_Asselefya1
      
«ይቅር ብለሸ ማለፍሽ ለሌሎች የምታበረክችዉ ዉለታ ሲሆን መርሳትሽ ደግሞ ለራስሽ የምታበረክችዉ ዉለታ ነዉ።»

=
t.me/https_Asselefya1
«እኛ ሁሌም የምናስበውን ነን ምክንያቱም»

⁍ሀሳብን የሚዘሩ   â¤ż ድርጊትን ያጭዳሉ !
⁍ድርጊትን የሚዘሩ â¤ˇáˆáˆ›á‹ľáŠ• ያጭዳሉ !
⁍ልማድን የሚዘሩ  â¤ˇá€á‰Łá‹­áŠ• ያጭዳሉ !
⁍ፀባይን የሚዘሩ   â¤ˇ መዳረሻቸውን ያጭዳሉ !

«ስለዚህ ደጋግመን የምናስበው ነገር የህይወት መዳረሻችን ስለሚሆን ሁሌም ለምናስበው እንጠንቀቅ።»

=
t.me/https_Asselefya1
•• يَا نِساء أنتُم أيضًا كونُوا دَاعِيات.!

‏‌‏الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
=
• اتقِ الله يا نفس !

اعلمي ان الله شديد العقاب وأنه غفور رحيم، استغفري ولا تغرنك ملذات الدنيا فهي لن تدوم وتذكري نعيم الاخرة فهي الدار الباقية
=
{ ۞ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ أَنتُمُ ٱلۡفُقَرَاۤءُ إِلَى ٱللَّهِۖ وَٱللَّهُ هُوَ ٱلۡغَنِیُّ ٱلۡحَمِیدُ }

=
«የማይረሱ ትዝታዎች አሉ ምንም እንኳን ባለቤቶቻቸዉ ቢጠፉ ቦታቸዉ ሁል ጊዜ ይቀራል !»

صباح الخير
=
t.me/https_Asselefya1
ልክ ካልሆነ አታድርጉት
የናንተ ካልሆነ አትዉሰዱት
እዉነት ካልሆነ አታዉሩ
ካላወቃችሁ ዝም በሉ።


=
t.me/https_Asselefya1
« የምንፈልገውን ነገር ማድረግ እንድንጀምር የሚያነቃቃ ሀሳብ፣ የሚያነቃቃን ሰው መኖሩ አሪፍ ነው ጥያቄው ግን የሚጀምሩ ሁሉ ይጨርሳሉ ወይ ነው? አይጨርሱም! የጀመርነውን እንድንጨርስ የሚያደርገን የማያቋርጥ ጥረታችን ብቻ ነው። ስለዚህ የምንፈልገውን ለማሳካት ደስ ቢለንም ቢደብረንም ሁሌ መጣር አለብን።

«አሸናፊዎች በፍፁም አያቆሙም፤ የሚያቆሙ በፍፁም አያሸንፉም!»

=
t.me/https_Asselefya1
رفقاً بالقوارير!
«ለተሰባሪዎች እዙኑላችሁ -»

~ረሱላችን ﷺ ናቸው ይህን የሚሉን።አደራ ይሰበራሉ፣ከተሰበሩ ይጎዳሉ፣ ከተጎዱ መድረሻ ያጣሉ፡፡―ስለ ሴቶች ነው እያወራን ያለነው!―

•አንጠልጥላችሁ አትተውዋቸው፣ ወይ ፍቷቸው ወይ አግቧቸው፣ ወይ ያዟቸው ወይ ልቀቋቸው፣ጠብቂኝ ብላችሁ አትክዷቸው፣ ቃል ገብታችሁ አትሽሿቸው፣ በልባችሁ የሌለን አትንገሯቸው፣ በምላሳችሁ አታታሏቸው፣ ቆይ እያላችሁ አትጫወቱባቸው፣ማፈላለጊያ አታድርጓቸው።ዉበታቸዉን አርግፋችሁ፣ ወጣትነታቸዉን አክስማችሁ፣ዕድሜያቸዉዉን ጨርሣችሁ፣ ገንዘባቸዉን በልታችሁ፣እንደዋዛ አትጣሏቸው።

• ይሰበራሉ ተጠንቀቁ - «ጋብቻ ኢማን ይሞላል» ማለት ሁለት ሲያገቡ ኢማን ይጨምራል፣ አራት ቢያደርጉ ሞልቶ ይፈሳል ማለት አይደለም፡፡ 
እናም  ኑሯችሁ፣ አስተሳሰባችሁ፣ ዕውቀታችሁ፣ግንዛቤያችሁ፣ አላህን ፈሪነታችሁ፣ ንቃታችሁ…ሳይጨምር አትጨምሩ፡፡ አንድ ሚስት እንኳ በአግባቡ ማስተዳደር ያቃተው ሰነፍ ወጣት ሾለ ሁለተኛ ማውራቱ ከጤና አይመስለኝም። እንዳው አሻፈረኝ ብላችሁ ከጨመራችሁ፤ አንዷን ከተማ አንዷን ገጠር፤ አንዷን ክፍለ ሀገር አንዷን ሸገር፤ አንዷን ለሆድ አንዷን ለፍቅር፤ አንዷን ለሼል አንዷን ለመንገድ … አታድርጉ፡፡ ይሰበራሉና አታዳሉ፣ ማዳላት የቂያማ ቀን ቅጣቱ ከባድ እንደሆነ አስተውሉ፡፡

• ምርጥ ነን ካላችሁ ለሚስታችሁ ምርጥ ሁኑ፣ ጎበዝ  ነን ካላችሁ ወንድ ሁኑ፣ ነቢያችሁን ተከተሉ፣ ቤታችሁን በአግባቡ ያዙ፣
በሥራም በሀሳብም አግዙ፣ አጋራችሁን ተንከባከቡ፣ቁጣችሁን ተቆጣጠሩ፣
በሴቶች ጉዳይ አላህን ፍሩ፣ይሰበራሉ ጠንቀቅ፣ ከእጅ ያመልጣሉ ጠበቅ፣
አትጫኗቸው ቀስ ቀስ፣ አትሻክሩ አትጨክኑ ለስለስ፣…

ሪፍቀን ቢልቀዋሪር!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
تلاوة لفضيلة الشيخ د. عزيز فرحان العنزي حفظه الله

مما تيسر من سورة الفرقان.

=
ዛሬ ያነበብኩት ጥቅስ ምን ይላል መሰላችሁ…፦
«رَجُل بلا زوجة كشَجرة بلا وَرَق»
«ሚስት የሌለው ወንድ፤
ቅጠል እንደሌለው ዛፍ ነው።»
እዚህ ቤት ስንት ቅጠል አልባ ዛፍ አለ መሰላችሁ¡ እስኪ ዱአ አድርጉላቸውማ¡¡


منقول
=