💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💢✅አላውቃትም በለኝ
➖➖➖➖➖➖➖➖

አላውቃትም በለኝ እንድነግርህ እኔ፣
አላውቃትም በለኝ ላስረዳህ በወጉ፣
ያችን የስደት እንሰት አይገባትም ያልከው የተውሂድ ማረጉ፣
ትማራለች በጣም ልንገርህ ካሁኑ፣
ትማራለች በጣም ተውሂድ ትማራለች፣
ቤተሰብ ልቀይር ወይም ልትቀየር በርግጥ ተሰዳለች።
°°~~__~~°°__~~__°°
አይሆንም ነበረ በርግጥ መሰደድ፣
አይሆንም ነበረ በርግጥ ያለመህረም
#ከቤት_መራመድ፣
ያም ሆነ ያም ሆነ ወታለች በግድ፣
እናም አንተ ወንድሜ አትበላት ጥርዝ፣
እሷም አትከፋ ልቧ አይመረዝ፣
ይልቅ ጠቁምላት ተውሂድን ትያዘው፣
ይልቅ ተርጉምላት አትበላት ጥርዝ፣
በማይሆናት ታሪክ ልቧ አይመረዝ፣
°°~~__~~°°__~~__°°
#ወይ አንተ ወንድሜ ልንገርህ ሚስጥሩን፣
አላውቃትም በለኝ ላስረዳህ ትርጉሙን፣
አላውቃትም ብሎ መናገር ትልቅ ነው፣
ጥርዝ ጥርዝ ማለት በጭፍን ምንድነው፣
አይወክልም እሷን ያችን ስደተኛ፣
ተውሂድ ትማራለች በትርፍ ጊዜዋ በጭራሽ ሳተኛ፣
አይወክልም እሷን ያችን የተውሂድ ሊቅ፣
አታውቃትም በቃ አርፈክ ተቀመጥ፣
°°~~__~~°°__~~__°°
አንች የዱባይ እንሰት የስደት እህቴ፣
አዳምጭኝ ልንገርሺ ያውም ካንደበቴ፣
አያውቅሺም አይደል? ያ የወንድ አልጫ ፣
ሁሌም ያደረገው የስልኩን እስቶሬጅ
#የሴት_መቀመጫ፣
°°~~__~~°°__~~__°°
አታስቢ ለሱ ይልቅ በርቺ እህቴ፣
ተውሂድን ቅሰሚው ያው ከፊት ለፊቴ፣
አታውቀኝም በቃ ውጣ ከመስመሬ፣
ተውሂድን ተምሬ ልግባ ወዳገሬ፣
ብለሺ መልሺለት ለዛ ለተንኳሹ፣
ለዛ ለቦዘነው ጫትቤት ለሚያመሹ፣
°°~~__~~°°__~~__°°
አንች የስደት እንሰት ያረቢቷ ቆንጆ
እንድህ ጥርዝ ያሉሺ ከየት የመጣነው ከምን ተኮረጀ፣
አላውቅም በይና ንገሪው መልስሺን፣
እሱም አይጠጋ በደንብ ታወቀ ተውሂድ መማርሺን፣
መስፈርቱ ሌላነው ሊናገር ያሰበው፣
ተውሂድ ያልተማረ ሰው ማደናገር ነው፣
°°~~__~~°°__~~__°°
አላውቅህም በዪው ንገሪው መስፈርቱን፣
ተውሂድን ንገሪው ያዙርልሺ ፊቱን፣
እረ ምን ልንገርህ አዳምጠኝ በይና፣
አይደንቀንም በይው የኛ መሰደድ፣
ይልቅ ተርጉሚለት ወየት ነው ያለከው
በይና ጠይቂው ይልሻል በረንዳ፣
ጥርዝ ከማለትህ ይልቅ ተነስና በል መስጂድ ተው ሂዳ፣
አይወድም ይችችን መጣሺበት ባይኑ፣
አልገባሺም ነበር አህባሽ ነው ፊቱኑ፣
አህባሺ ከሆነማ አልፈርድም በለኝ፣
ትረሳኝ የለወይ ጫታችሁ ሲገኝ።
°°~~__~~°°__~~__°°
እናልህ ወንድሜ ልቋጨው ነገሩን
ድሮም አውቀዋለሁ አህባሺና ኢኽዋን ሰው መሳደቡን፣
ብየ ነበር እንጂ ያለኝ ሰለፍያ መቸ እኔ ሳወራ የንዳንተን አምሳያ፣
ይመክራኛል በቃ ያ የተውሂድ ነብር፣
መረጃን በመጥቀስ ሰው ሳያደናግር፣
°°~~__~~°°__
~~__°°
አንተ የተውሂድ ጀግና የነቢ ወራሺ ፣
አንተ የተውሂድ ጀግና የተውሂድ አንበሳ አንተ የት ሂደህ ነው ዳዓዋ ሊያደርግልኝ አህባሹ ተነሳ፣
በል ንቃ ተንግዲህ ንገረኝ ሀቄን፣
እኔም ልተናፈስ ካወኩ መስፈርቴን፣
አያውቁም አይደለ እኒያ ሰለፍዮች ፣
የውሸት መረጃ አህባሺም ወትውቺ ጥርዝ ጥርዝ በይ ያላንድ መረጃ።
➲➲➲
እናም ይበቃኛል ነገርኩ ሀሳቤን ፣
እኔም አቁሚያለሁ ያላንዳች መረጃ ጥርዝ መሳደቤን ።

ለእህቶቼ አድርሱልኝ ባረከላሁ ፊይኩም

📝በወንድም ኢዘዲን
➬➬➬
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

↪️ ክፍል 5⃣2⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰

↪️ ከጧፍ በፊት ሰእይ ማስቀደም
↪️ የኡለማዎች አቋም በዚህ ላይ
↪️ ከጧፍ በኋላ ሀይድ ቢመጣባት

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
الغل، الحقد، الحسد، الضغينة، كل هذه تدخل على القلب إذا فسدت هذه…
<unknown>
↩️الغل، الحقد، الحسد، الضغينة، كل هذه الأمراض تدخل على القلب إذا فسدت هذه الخصلة .

🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

https://t.me/Asselefya1
ሰለፎች ከሙብተዲዕ ጋር መቀማመጥን ከልክለዋል. በሸይኽ ሐሰን ገላው
አዲስ ሙሓደራ
✅✅✅✅✅
✅ محاضرة جديدة

↪️ ርዕስ፡– "ሰለፎች ከሙብተዲዕ ጋር መቀማመጥን ከልክለዋል"
↩️ بعنوان: "نهى السلف عن مجالسة أهل البدعة"

🎙 በሸይኽ ሐሰን ገላው ብን ሐሰን ሃፊዘሁሏህ
🎙 لفضيلة الشيخ حسن غلاو بن حسن حفظه الله

🕌 በመስጅደል ቡኻሪ (ባህር ዳር)
🕌 بالمسجد البخاري بمدينة بحر دار

🗒 ሐምሌ 04 ‐ 2013
🗒 تاريخ ذي الحجة ١\١٤٤٢ه‍

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
ልጁ፦ ሲሸነግላት ላንቺ ብዬ እሞታለሁ አላት
እሷም፦ እውነትህ ከሆነ ለተውሂድና ለሱና ሙት አለችው።

ልጁ፦ ኧረ ከፈለግሽ አንገቴ ልሰጥ እችላለሁ አላት
እሷም፦ መጀመርያ ከቁርጭምጭሚትህ በታች የሚጎተተው ልብስህ ለመቀስ ስጥ አለችው።

ልጁ፦ ያላንቺ መኖር አልችልም እኮ አላት
እሷም፦ በአላህ ከተመካህ ያለማንም መኖር ትችላለህ አለችው።

እሱ፦ ህይወቴ ያላንቺ ባዶ ነው አላት
እሷም፦ ለቀቅ አድርገኝ ሆ ፈጣሪህ አደረከኝ እንዴ አለችው።

✅ማሳሰቢያ
👉ከኒካህ በፊት የሚደረደሩ የቃላት ሽንገላዎች እንዳይሸውዱን። ከኒክህ በፊት ሞትኩልሽ ታመምኩልሽ የሚለው አካል በጁ ካደረገሽ በኋላ ደና አደርሽ ደና ዋልሽ ላይልሽ ሁላ ይችላል።
【ፍቅር፦ ፍቅር የሚሆነው በሀላል መንገድ ላይ ሲሆን ብቻና ብቻ ነው】

https://t.me/Asselefya1
⍸‏قال الشيخ / سلمان الرحيلي - حفظه الله :

ما أجمل أن تكون المرأة طالبة علم ناشرة للخير عارفة للسُّنة

مُتقية لله عز وجل خائفة من ربها

حافظة للسانها ومُراقبة له وتخشى أن يُوردها اللسان المهالك

እንደት ያማረ ውበት ነው ሴት ልጂ እውቀት ፈላጊ መልካም ነገር አሰራጭ ሱናን አዋቂ ስትሆን።
ሴት ልጂ ጥንቁቅና ጌታዋን ፈሪ ስትሆን
ሴት ልጂ ምላሷን ከጥፋት {ከመጥፎ ነገር} ስትጠብቅ አሏህን ስትከታተል!!

نصيحة عامة لنساء المسلمين ١٤٣٦/٩/٢٨

የሚያስቀና ውበት ይሄ ነው ውድ እህቴ!!

https://t.me/Asselefya1
✅እውነተኛ ፍቅር
〰〰〰〰〰〰

↪️የንግግር ምጥቀት አይደለም በፍፁም፡
ቦታው ልብ ላይ ነው እስኪ አፋችን ይፁም፡
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
#አፈቅርሀለው‼
#አፈቅርሻለው‼

#ያላንተ_መኖር_አልችልም‼
#ያላንቺ_መኖር_አልችልም‼

ስለተባባሉ ብቻ ሁለት ጥንዶች ከልብ ይዋደዳሉ ማለት አይደለም፡፡

ፍቅር ከአፋችን የሚወጣ ቃል ወይም ከጉረሮ የሚወጣ ድምፅ ሳይሆን በልብ ውስጥ የሚቀመጥ ውድ የተፈጥሮ ፀጋ የአሏህ ውድ ስጦታ ነው፡፡

እውነተኛ ፍቅር የልብ ምት የህይወት መጨረሻ የሀሴት ምንጭ እንጂ የቃላት ስብጥር አይደለም።
Audio
💢ተከታታይ የኹዝ አቂደተከ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🩸የትንሹ ሽርክ አደገኝነት
🩸ሪያእ (ለእዩልኝ) ብሎ መስራት
🩸ከአላህ ውጪ ባለ አካል መማል ሽርክ መሆኑን በተመለከተ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
《《ክፍል 1⃣6⃣》》

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
💦 አቢሙሳ አልአሽአርይ ባስተላለፈው ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለውታል።

✅ አብደላህ ቢን ቀይስ ሆይ፦ ከጀነት ድልቦች ውስጥ አንዱ ልጠቁምህን? እሱም 【لا حول ولا قوة إلا بالله】 ነው አሉት።
📚(ቡሓሪና ሙስሊም ዘግበውታል።)


ትርጉም፦ 【ሀይልም ሆነ ብልሀት የለም ከአላህ ቢሆን እንጂ】

◾️ይችን ቀላል ዚክር በመደጋገም የጀነት ድልብ እናደልብ‼️

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
✅ የሰውነት አካልህ ቁርስ ምሳና እራት ከሚፈልገው በላይ ቀልብህ ቁርአን ይፈልጋል።

↪️ አካልህ ከምግብ በራቀ ቁጥር እንደሚደክምና እንደሚሞተው ሁሉ ቀልብህም ከቁርአን ከራቀ ይደክማል። በውስጥህ እያለም ይሞታል።

💦ህይወት ያለ ቁርአን
💦አሳ ያለ ውሀ ያክል ነው


↪️የማለዳ ግብዣ


https://t.me/Asselefya1
07 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖

↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

◾️ክፍል 7⃣
〰〰〰〰

🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ትዳርና ተያያዥ ነጥቦች
አዲስ ሙሓደራ

→ርዕስ↓

🌐 «ትዳርና ተያያዥ ነጥቦች»

በዉስጡ የተዳሰሱ ርዕሶች

① በትዳር የሚገፋፉ ቁረረአናዊ አንቀፆች
② በትዳር የሚገፋፉ ነብያዊ ሓዲሶች
③ በትዳር የሚገፋፉ የቀደምት ንግግሮች
④ ሚስት ወይም ባል መምረጫ መሰረታዊ ነጥቦች

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/2887
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

↪️ ክፍል 5⃣3⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰

↪️ ከአረፋ ወደ ሙዝደሊፋ ጉዞ
↪️ ከሙዝደሊፋ ወደ ሚና ጉዞ
↪️ ደካሞችና ሴቶች ማስቀደም
↪️ ፀጉር መላጨት ለወንድም ለሴት

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#የሱና_ሰወች_የምጥቀት_ጥግ‼
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

قال الفضيل بن عياض رحمه الله
إنّ لله عباداً يُحيي بهم البلاد ، وهم أصحاب السنة

✅ፉደይል ቢን ዒያድ አሏህ ይዘንለት እንዲህ ብሏል

ለአሏህ በነሱ ምክንያት ምድርንህያው የሚያደርግባቸው ባሪያዎች አሉት፡፡
እነርሱም የሱና ባለቤቶች ናቸው።

شرح أصول الإعتقاد للالكائي ٧٢/١

https://t.me/Asselefya1
የኢብኑ በጡጧና የአህባሾች ቅጥፈ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
فرية ابن بطوطة والأحباش‼
የኢብኑ በጡጧና የአህባሾች ቅጥፈት‼

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/2902
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Asselefya1
Audio
💢ተከታታይ የኹዝ አቂደተከ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🩸ተወሱል ማለት ምን ማለት ነው
🩸የተወሱል አይነቶች
🩸የተፈቀደውና የተከለከለዉ ተወሱል
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
《《ክፍል 1⃣7⃣》》

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
وَيْلَكَ آمِنْ || الشيخ مختار الحاج || مسجد حنظلة بن عامر - الشارقة
المخبتون - Al-Mokhbton
💧تلاوة جميل جدا
↪️አስተንትን↩️

ቁርአንየአላህ ስጦታ
➖➖➖➖➖➖➖➖

✅ ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
〰〰〰〰🔺🔺〰〰〰〰
አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ
ቁርአን ለሰጠኸን ለአለማት ጌታ
ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ
መቸም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ
〰〰〰〰🔺🔺〰〰〰〰
✅ ከቁርአን ጋር እንኑር‼️

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
قال الله سبحانه وتعالى
وَقُلِ الْحَمْدُ لِلَّهِ سَيُرِيكُمْ آيَاتِهِ فَتَعْرِفُونَهَا ۚ وَمَا رَبُّكَ بِغَافِلٍ عَمَّا تَعْمَلُونَ

ምስጋናም ለአላህ ነው፡፡ ተዓምራቶቹን ወደፊት ያሳያችኋል፡፡ «ታውቋትምአላችሁ» በላቸው፡፡ ጌታህም ከምትሠሩት ሁሉ ዘንጊ አይደለም፡፡
[سورة النمل (٩٣)]

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
‏قال الحسن البصري - رحمه الله:
«تفقدوا الحــلاوة في ثلاثة أشياء في الصلاة وفي الذكر وقراءة القرآن فإن وجدتم والإ فاعلموا أن الباب مغلق».

↪️ሀሰኑል በስሪ እንዲህ ይላሉ በሶስት ነገራቶች ላይ ጥፍጥናን ካገኛችሁ ፈልጉት።

አልያ ገና በሩ ዝግ ነው።

①በሶላት
②በዚክር
③በቁርዓን

مدارج السالكين [(٢ /٣١٣)]

https://t.me/Asselefya1