💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🌹 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ዱሩሶች 🌹
Photo
💎ሠለፎች የማንበብ ንጉሶች ብቻ ሳይሆኑ

➻የመገንዘብ
➻የማመንና
➻የመተግበርም ንግስትና ንጉሶች ናቸው❗

💎ሀፍሳ ቢንት ሲሪን አላህ ይዘንላትና ከታቢዒ እንስቶች መካከል ግንባር ቀደሟ ሊቅና በኢባዳ የታወቀች ጥንቁቅ ሴት ናት።

➧በታሪኳ ላይ እንደሰፈረው አሮጊትም ሆና እንኳ ፊቷን ትሸፍን ነበር።

➧ኣሲም ቢን አህወል (ረሂመሁላህ) ስለ ሀፍሳ የገጠመውን እንዲህ ይላል፦

➻« ወደ ሀፍሳ ቢንት ሲሪን ያለችበት ቤት እንገባ ነበርና ስታየን በጅልባቧ ፊቷን ትሸፈናለች።

➻አላህ ይዘንልሽና አላህኮ

☜( وَالْقَوَاعِدُ مِنَ النِّسَاءِ اللاَّتِي لاَ يَرْجُونَ نِكَاحاً فَلَيْسَ عَلَيْهِنَّ جُنَاحٌ أَن يَضَعْنَ ثِيَابَهُنَّ غَيْرَ مُتَبَرِّجَاتٍ بِزِينَةٍ )

➻« ከሴቶችም እነዚያ ጋብቻን የማይፈልጉት ተቀማጮች (ባልቴቶች) በጌጥ የተገለፁ ሳይኾኑ የላይ ልብሶቻቸውን ቢጥሉ በእነሱ ላይ ኀጢአት የለባቸውም፡፡ » ብሏል ስንላት

➻ከዚያስ በኋላ ምንድነው ያለው❓ ኣለችን
☜ وَأَن يَسْتَعْفِفْنَ خَيْرٌ لَهُنَّ )

➻«ግን መጠበቃቸው ለእነርሱ የተሻለ
ነው፡፡ » ብሏል አልናት

💎እሷም
«እሱም (የተሻለው) በሂጃብ መፅናት ነው።» ኣለችን ይላል።

📚በይሀቂይ ዘግበውታል: (7 / 93)
__
💎ሠለፎቻችንን ሴቶቻቸውንም ወንዶቻቸውንም አላህ ይዘንላቸው።

➻ለዱንያም ለአኺራም ሀያታቸው ሁሌም የተሻለውን አፈፃፀም ይመርጡ ነበር።

➻ የተፈቀደላቸውን እንደሚወዱት ሁሉ ምርጫ በተሰጣቸው ቦታም በላጩን ይመረኮዛሉ።

➻ሃፍሳ (ረሂመሀላህ) በጥልቅ የተገነዘበችውና የተገበረችው የጌታችን ቃል የሆነው መመሪያችን ሙሉ አንቀፁም እንደሚከተለው ነው።

☜” وَالْقَوَاعِدُ مِنَ النِّسَاءِ اللَّاتِي لَا يَرْجُونَ نِكَاحًا فَلَيْسَ عَلَيْهِنَّ جُنَاحٌ أَن يَضَعْنَ ثِيَابَهُنَّ غَيْرَ مُتَبَرِّجَاتٍ بِزِينَةٍ ۖ وَأَن يَسْتَعْفِفْنَ خَيْرٌ لَّهُنَّ ۗ وَاللَّـهُ سَمِيعٌ عَلِيمٌ “
النور ﴿٦٠﴾

➻« ከሴቶችም እነዚያ ጋብቻን የማይፈልጉት ተቀማጮች (ባልቴቶች) በጌጥ የተገለፁ ሳይኾኑ የላይ ልብሶቻቸውን ቢጥሉ በእነሱ ላይ ኀጢአት የለባቸውም፡፡

➧ግን መጠበቃቸው ለእነርሱ የተሻለ ነው፡፡ አላህ ሰሚም ዐዋቂም ነውና፡፡ »

【አል-ኑር: 60】
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሹሩጢ ሰላት 1
Sadat
ሹሩጢ ሰላት ክፍል 1
የሰላት መስፈርቶች
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Quran Hifze Mereqat
Sadat Kemal
►◉የቁርዓን ፈድል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
►◉ነሺዳ እና መንዙማ ከቁርዓን ማዘናጋቱ ብቻ ሐራም ያደርገዋል❌

►◉የሰውን ልጅ እሚለየው እምነቱ እንጅ ከለሩ አይደለም✅

►◉የቁርዓን ግብዧ
🎤ፉዓድ እና
🎤አብደል ፈታህ

🎙በ𝑈𝑠𝑡𝑎𝑧 𝑆𝑎𝑑𝑎𝑡 𝐾𝑒𝑚𝑎𝑙 حفظه الله
      â†ˇâ‡ŁđŸ”Šâ‡Łâ†ś
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
አንድ ሰውዬ ቁስል ነበረውና የዛን ቁስል ህመም መቋቋም ሲያቅተው ግዜ ነፍሱን አጠፋ ከዛም አላህ"ባሪያዬ ነፍሱን በማጥፋት ቀደመኝ በርሱ ላይ ጀነትን ሀራም አድርጌበታለሁ"አለ።

ረሱል ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
Forwarded from Deleted Account
ልጓዝ ሱንዮች ጋር
ከመጤ አስተሳሰብ ከቢድአ
እርቄ ተውሂድን ልማረው አደቡን ጠብቄ ልጓዝ ሱንዮችጋር በሚያምረው ጎዳና በማይሰለቸው በሀቢቢ ሱና
🔸ዒማሙ_ዒብኑል_ቀይም_ረሒመሁሏህ፡ -

እውቀት ማለት ለልባችን ልክ ውሀ ለአሣ እንደሚያስፈልገው አይነት ነው።
የተለየው እለት ይሞታል።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
🔺ሀያእ ከኢማን ነው
🔺ሀያእ ሲወሳ ሴት ልጅ አብራ ትወሳለች
🔺ሀያእ ከሌለህ የፈለከውን ስራ ነገር ግን ትመነዳዋለህ

🔈 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ቢስሚላህ


🔺እርዝ🔺

🔺እርዝ ትርጉሙ ፡ ከክፋት ይጠብቅ ዘንድ
ታሽጎ አንገት ላይ የሚንጠለጠል ፁሁፍ ፣
ክሮች ፣ አጥንቶች የመሳሰሉት ሲሆን
ድሮ አረቦች በተሳሳተ አመለካከታቸው
ልጆችን ከሰው ዓይን ለመከላከል
የሚያንጠለጥሉባቸው ጥቅምን
ለማግኘት ወይም ጉዳትን ለመከላከል
በማሰብ የሚደረግ ነው።

🔺ሸሪዓዊ ብይኑ፡ ሀራም የተከለከለ
ከመሆኑም በላይ ከሽርክ አይነቶች
አንዱ ነው። ምክንያቱም ከአላህ ውጭ
በሆነ ነገር መንጠልጠል ነው።
ክፉን መካች አላህ ብቻ በመሆኑ
ማንኛውም ሰው ጎጅን ነገር መከላከል
ያለበት በአላህ በስሞቹና በባህሪያቱ
ብቻ ነው።


👉ኢብኑ መስዑድ እንዳሉት ፡ የአላህ
መልዕክተኛ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ ፡ ሩቃ፣ እርዝና
መስተፋቅር መስራት ሽርክ ነው።
(አቡ ዳውድ ኢብን ማጀህና አህመድ)

♻️👉ሩቃ ሸሪዓዊ ብይኑ የተፈቀደ ነው።
ከማስረጃዎቹም ውስጥ
አነስ ኢብኑ ማሊክ እንዲህ ብለዋል፡
የአላህ መልዕክተኛ ሱለላሁ ዓለይሂ
ወሰለም ለቡዳ በሽታ፣ ለመነደፍና ቁስለት
ሩቃ ማድረግን ፈቅደዋል።>>
(ሙስሊም )

👉"ዓውፍ ዒብኑ ማሊክ እንዳወራው፡
በድንቁርና ዘመን በሽተኛ ላይ
እናነብ ነበርና የአላህ መልዕክተኛ ሆይ!
እንደት ያዩታል ብለን ጠየቅናቸው።
እርሳቸውም ምታነቡትን ግለፁልኝ፤
ማጋራት የሌለበት እስከሆነ ድረስ
በሽተኛ ላይ ማንበብ ችግር የለውም አሉ።>> [ሙስሊም ዘግቦታል]


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Forwarded from Husi Husi
** እኔ ድንበር አላፊም አይደለሁም፡ ቡድንተኛም አይደለሁም፡ ለአንድም አካል አልወግንም ለሀቅና ለባል ተቤቶቹ ሲቀር። የሱና አሊሞች ንግግር ቁርአንና ሱናጋ ከገጠመ እከተላቸዋለሁ የጠላ ቢጠላኝ ምክንያቱም እነሱ ወደ ቡድንተኝነትና ወደ ራሳቸው አስተሳሰብና አካሄድ አይጣሩምና።
Audio
👉ሴትነት ወደ ኢልም ይገፋፋል እንጂ ከኢልም አያግድም
👉ኢልም መፈለግ በወንድም በሴትም ላይ ግዴታ ነው

🔺ኢልም ለሴት ልጅ አስፈላጊነቱ የተዳሰሰበት
🔺በኢልም የመጠቁ ሰለፍያቶች የተወሱበት

🔈 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📌♻️ 📣 ጥሪ ለሴቶች 📣 ♻️📌

♻️👉 በተለይ በዚህ ዘመን የዲን ግንዛቤ ያላቸው አላህ የሚፈሩ በኢልም የታነፁ ሸሪአን ጠንቅቀው የሚያውቁ ሴቶች በእጅጉ ያስፈልጉናል

➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰
✅ ታላቁ አሊም ሸህ ሙቅቢል (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ።

🔺 የተበላሹና ሴቶችን ከሚያበላሹ አጥማሚ ተጣሪዎች እንዳይቀራመቷቸው ለማዳን በሙስሊም እህቶቿ ጉዳይ የምትቆም ሷሊህ (ደጋግ) ሴቶች ለሙስሊሙ ማህበረሰብ በእጅጉ ያስፈልጉታል።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

✅ ሙስሊሟ እህቴ ሆይ ያለንበትን ሁኔታ ተመልከቸው

👉ብዙ እህቶችሽ ለወንድ ብለው ይከፍራሉ
👉ብዙ እህቶችሽ ለዲናቸው ምንም ግንዛቤ የላቸውም
👉ብዙ እህቶችሽ ከአላህ ውጪ ፍጡርን ያመልካሉ
👉ብዙ እህቶችሽ ዲናቸው ሚያሳውቃቸው አተው ይዋልላሉ
👉ብዙ እህቶችሽ በሀራም ፍቅር ዝሙት ውስጥ ይጨማለቃሉ
👉ብዙ እህቶችሽ በምእራባውያን ፋሽን ለነብያቸውን ሱና ጀርባ ሰጡ
👉ብዙ እህቶችሽ ስለ ሀይድ፣ ወሊድ እና የበሽታ ደም ሁክም አያውቁም
👉ብዙ እህቶችሽ ቁርአንን እንዴት እንደሚቀራ አያውቁም በህወታቸው ዘመን ያልቀሩም አሉ
👉ብዙ እህቶችሽ የሶላት አሰጋገድ አያውቁም ሌሎችም ብዙ አደጋዎች አሉ
🔺ለዚህ ሁሉ ችግር መፍትሄ ግምባር ቀደሙ አንቺ ነሽ። ዛሬ ጥርስሽን ነክሰሽ ወገብሽን አስረሽ ዲንሽን በመማር ለነዚህ እህቶችሽ የመዳን ሰበብ ልትሆኚ ይገባል። ያወቅሽውን አንድም ሀዲስ ቢሆን እንኳ ባገኘሽው አጋጣሚ ለእህቶችሽን አስተላልፊው
🔺አደጋ ላይ ወድቃ፣ በወንጀል ተዘፍቃ፣ አላህ በሚያስቆጣ ስራ የጀሀነም እሳት ጫፍ ላይ ሆና እያየሽ ምናገባኝ በሚል ስሜት አይተሽ እንዳላየ አትሁኚ
🔺 በቤትሽ፣ በግሩፕ፣ በስልክ በተለያየ አጋጣሚ እህቶችሽን ሰብስበሽ ከሶብር ጋር ዲናቸውን ልታስተምሪያቸው ይገባል
🔺ይህንን ማድረግ እየቻልሽ ዝም ምትይ ከሆነ ነገ አላህ ፊት እንደሚከሱሽ አትዘንጊ

♻️ ዛሬ በምታስተምሪያት በምታሳውቂያት በአንድ እህትሽ ሰበብ የብዙዎች መስተካከልና መቃናት ስላለበት በሙስሊም እህቶችሽ ላይ አደራ

✍ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ከሰወች ሁሉ ምርጡ ሰው ነቢዩ ﷺ ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲ ነበሩ

💎የሙእሚኖች እናት አዒሻ ረዲየላሁ አንሃ እንዲህ ትላለች፦

⇢ አንድ ግዜ ከአላህ መልዕክተኛ ﷺ ጋር ስንጓዝ ያኔ ወጣት ስሆን ወፍራም አልነበርኩም።

⇢ከዚያም ባልደረቦቻቸዉ ወደ ፊት እንዲቀድሙ ነገራቸዉ እና ወደ ፊት ሲቀድሙ"በሩጫ እንሽቀዳደም አሉኝ።

⇢ስለሆነም እስክቀድማቸዉ ድረስ ሮጥኩ ይህ ከሆነ ቡኃላ በሌላ ግዜ ከእርሳቸዉ ጋር እየተጓዝን ባልደረቦቻቸዉ ወደ ፊት እንድሄዱ ካዘዟቸዉ ቦኋላ 'በሩጫ እንሽቀዳደም አሉኝ በመጀመሪያዉ ዉድድራችን የሆነዉን ሁሉ ረስቼዉ ነበር።

⇢ ወፍሬም ስለነበር,የአላህ መልዕክተኛ ሆይ በዚህ ሁኔታዬ ከርሰዎ ጋር እንዴት ልወዳደር እችላለሁ' አልኳቸዉ ይሁን እንጅ እርሳቸዉ እንወዳደር አሉኝ ተወዳድሬ ቀደሙኝ ከዚያም እየሳቁ ይህ ዉድድር ካለፈዉ ተቃራኒ ነዉ(ብድሬን መልሻለሁ)አሉኝ።

صلوات ربي وسلام عليه

📚أخرجه أبو داود

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
🔺ልጆችን በሱና ማሳደግ ያለው ፋይዳ
🔺የልጆች አስተዳደግ ምን መምሰል አለበት
🔺ፊልም ሙዚቃ ድራሚ እና ሌሎችም ከልጆች ማራቅ እንዳለብን የተዳሰሰበት

🔈 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw

👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📌♻️ #ኢልም_እውቀት_العلم ♻️📌

📮 የቀልብህ ህያውነትነና መሞት ከኢልም ጋር የተያያዘ ነው

🔗 በኢልም የታነፀች የአሊም ቀልብ ሁሌም በብርሀን እና በኑር ላይ ሲሆን
🔗 ከእውቀት የራቀው የጃሂል ቀልብ ሁሌም በጨለማ ላይ ነው

✅ ኢማም ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንለት) እንዲህ ይላል

♻️ኢልም (እውቀት) ማለት
🔺የቀልብ ምግብ
🔺የወልብ መጠጥ
🔺የቀልብ መድሀኒት
🔺የቀልብ ህይወት ሲሆን
🔺በአጠቃላይ ቀልብ በእውቀት ላይ የቆመች ናት
♻️ነገር ግን ቀልብ እውቀትን ካጣች
🔺ሟች (የሞተ) ይሆናል

📚 مفتاح دار السعادة (1/344)
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
ሹሩጢ ሰላት 2
Sadat
ሹሩጢ ሰላት ክፍል 2
የሰላት መስፈርቶች
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w