Forwarded from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
ከአቢ ቀታዳ (
﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ﴾
“ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።”
ማስታወሻ፦ የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ቅዳሜ ሰኔ 8 ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
የቀጠለ ሙከራ ትቀመጥ ! =
ዘንግቸ ነዉ ያዉ ቦታዉ ስሩና ፏ በሉበት ! ዒድ አይደል መጪዉ ፏ በተን እያላችሁ እእ ¡=
ኢብኑ ኡሰይሚን "አላህ ይዘንላቸው" እንዲህ አሉ።
የአረፋ ቀን መፃም የጠነከረ ሱና ነው። በውስጥ ብዙ ትላልቅ ትሩፋቶችን ይዟል። የአላህ መልእክተኛ ያለፈውንም የሚመጣውንም ወንጀል እንደሚያብስ ተናግረዋል። አንድ ሰው ይህንን የሱና ፃም ቢፃመው መልካም ነው። የአረፋን ቀን የረመዷንን ቀዷ አስቦ ቢፃም በዚህ ላይ ችግር የለውም። የቀዷውንም የአረፋውንም (የሁለቱም) አጅር ያገኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።فتاوى نور على الدرب
=
t.me/https_Asselefya1
ታላቁ የዘመናችን ዓሊም ኢብኑ ዑሰይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
«
የማይሰገድበት ቤት መቃብር ነው።”
=
t.me/https_Asselefya1
«
አንድ ሰው ልጆቹ እሱን አይተው እንዲማሩበት፣ ሴቶችም የእሱን አርአያ እንዲከተሉ፣ እንዳያደርጉትም በቤቱ ውስጥ የሱና ሰላቶችን ቢሰግድ ብልህነት ነው።የማይሰገድበት ቤት መቃብር ነው።”
ሸርሑ ቡሉጊ አል-መራም / ኢብኑ ዑሰይሚን (3/46]
=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~ወደ መልካም ነገር ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው። መሥራት ባትችሉ አመላክቱ፣ መፃፍ ባትችሉ ሌሎች የፃፉትን አጋሩ።
ዱንያ ላይ የምንቆየው ለአጭር ጊዜ ነው። ምድር ላይ እንደሁለተኛ ዕድሜ ሆኖ የሚያገለግለን ዛሬ እዚህ የምንጽፈው ነገር ነው። ከሶላታችን፣ ከፆማችን ምንም ምንዳ ላይኖረን ይችላል። መልካም ነገሮችን ማጋራት ወደ አኺራችን ከምናስቀድማቸው ጠቃሚ ስንቆች መካከል አንዱ ነው። ብልህ እንሁን። አላህ ያፅናን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ዱንያ ላይ የምንቆየው ለአጭር ጊዜ ነው። ምድር ላይ እንደሁለተኛ ዕድሜ ሆኖ የሚያገለግለን ዛሬ እዚህ የምንጽፈው ነገር ነው። ከሶላታችን፣ ከፆማችን ምንም ምንዳ ላይኖረን ይችላል። መልካም ነገሮችን ማጋራት ወደ አኺራችን ከምናስቀድማቸው ጠቃሚ ስንቆች መካከል አንዱ ነው። ብልህ እንሁን። አላህ ያፅናን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
تكبيرات الحج | إدريس أبكر
💭🌸خدمة تلاوات🎧
الله أكبر
الله أكبر
الله أكبر لا إله إلا الله
الله أكبر
الله أكبر ولله الحمد
ﷲ أكبر كبيرا والحمدلله كثيرا
وسبحــان ﷲ بكــرةً وأصـيــلا
وصــل الله على سيــدنــا محمد
وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا
تكبيرات الحج | إدريس أبكر
=
t.me/https_Asselefya1
الله أكبر
الله أكبر لا إله إلا الله
الله أكبر
الله أكبر ولله الحمد
ﷲ أكبر كبيرا والحمدلله كثيرا
وسبحــان ﷲ بكــرةً وأصـيــلا
وصــل الله على سيــدنــا محمد
وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا
تكبيرات الحج | إدريس أبكر
=
t.me/https_Asselefya1
لماذا يركز الاعداء على المرأة؟
ج/ الإمام ابن عثيمين
🛑👉
አጭር ድንቅ ምክር
🎙الشيخ العلامة الإمام محمد بن صالح العثيمين رحمه الله تعالى
=
t.me/Abu_Reyan_6377
ለምንድ ነው የዲን ጠላቶች ሴቶች ላይ ትኩረት የሚያደርጉት? እውነት ለነሱ አዝነው ነው?አጭር ድንቅ ምክር
🎙الشيخ العلامة الإمام محمد بن صالح العثيمين رحمه الله تعالى
=
t.me/Abu_Reyan_6377
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ዉበት በኛ ሰፈር 🕶 = t.me/SheikhMuhammedZainAdam
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
أطِلِبِ الِعِلِمِ وِلِا تَكسـلِ فَمِـا أبعَدِ الِخِيِرِ عَن أهلِ الكَسلّ ...!!
=
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
=
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
أطِلِبِ الِعِلِمِ وِلِا تَكسـلِ فَمِـا أبعَدِ الِخِيِرِ عَن أهلِ الكَسلّ ...!! = t.me/SheikhMuhammedZainAdam t.me/SheikhMuhammedZainAdam
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
«ቂርአት የሚሰጥበት ቻናል↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
«ተቀርተዉ ያለቁ ደርሶች ቻናል↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZain
«በዋትሳፕ ለመከታተል↓↓↓
https://chat.whatsapp.com/LyGimlbL7qk7Ia9dXgEQts
🛑👉ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ !
=
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
«ተቀርተዉ ያለቁ ደርሶች ቻናል↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZain
«በዋትሳፕ ለመከታተል↓↓↓
https://chat.whatsapp.com/LyGimlbL7qk7Ia9dXgEQts
🛑👉ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ !
=
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🛑👉አስታዉስ ማስታወስ ለሙእሚኖች ትጠቅማለችና!
«የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ።»
«
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
{فَذَكِرْ فَإِنَ الذِّكْرَى تَنفَعْ المُؤْمِنِينْ}
«የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ።»
【من دل على خير فله مثل أجر فاعله】
«ወደ ኸይር ያመላከተ የሰሪውን ያክል ምንዳ ያገኛል።»ሙስሊም ዘግቦታል።«
በዚህ መሰረት የነገውን የአረፋ ቀን ፃም እኛም በመፃም አባቶቻችን፣ እናቶቻችን፣ ወንድም እህቶቻችን፣ ጓደኞቻችንና ሌሎችን በአካባቢያችን ያሉ ሰዎች እንዲፃሙ በማስታወስ ወደ ኸይር አመላካች እንሁን። በተለይ ገጠር ያሉ ቤተሰቦቻችን ስለዚህ ፃም ብዙም አያውቁምና የሁለት አመት ወንጀል እንደሚያስምር በመንገር ወደ ኸይር ማመላከት ይጠበቅብናል።
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru