💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
•እስኪ ዛሬ ይህን አባት አስደስቱትና እኔም ደስ ይበለኝ‼

~ አራት ልጆችን ብቻቸውን የሚያሳድጉ አባት ናቸው። ሚስታቸው ከሞተች 2 አመት አልፏታል። ልጆቹን እንደ አባትም እንደ እናትም ሁነው ነው ሚያሳድጉት። የዕለት ጉርሳቸውም ጉሊት ላይ ጎመን፣ካሮት ምናምን ነገር በመሸጥ የሚያገኟት ሳንቲም ናት።

እኔ ሁሌ ከስራ ስወጣ መንገድ ላይ አገኛቸዋለሁ። ወሬያቸውም ደስ ስለሚለኝ ቆም ብየ አወራቸዋለሁ። ትላንትና ግን ሰላም ብያቸው በመንገዳቸው ላይ ላልፍ ስል ከኃላቸው አንዳንዴ የቤት ዕቃ፤ባልዲ፣የውሃ መቆጠሪያ ጀሪካ የመሳሰሉ ነገሮች ከጀርባቸው አድርገው፤ህፃን ልጆቻቸው ደሞ ከጎናቸው ቁጭ ብለው ፊታቸውም ላይ የመከፋት ምልክት ስመለከት ቆም ብየ ስለ ጉዳዩ ጠየቅኳቸው።እሳቸው የመለሱልኝ―ዛሬ ሰኔ 1 ነው የቤት ኪራይ ደርሶብኝ መክፈል ስላልቻልኩ አከራዩ አስወጥቶኝ ነው። ያለፈውም የግንቦት ወር ላይ ቀሪ ብር ነበረብኝ አሁን መታገስ አልቻለምና ዕቃየን ይዤ መጣሁ። ደሞ ለልጆቼም ለ ዓረፋ ልብስ እንኳ የመግዛት አቅሙ ባይኖረኝ ጫማ እንኳ ብገዛላቸው ብየ ነበር… እንድህ እንድህ እያሉ ችግራቸውን አጫወቱኝ። እኔም በሉ አሁን ተነሱ ሀያ ወደ ቤታችሁ ብያቸው አብረን ወደተከራዩት ቤት ሄድን። ግን አካራዩ የለም ነበር። ስልኩን ከጎረቤቱ ተቀብየ ጉዳዩን በማስረዳት ያለፈውን ወር እና ከሚመጣው ወር ደሞ የ 2 ወር ቤት ኪራይ አካውንት ልኮልኝ ቀጥታ ለሰውየው አስገባሁለት። አባትየውም ልጆቹም እጁግ ደስ አላቸው።

☞ጉዳዩን ሳሳጥረው… ነገም ይህ የቤት ኪራይ ሲያልቅ እኝህ አባት ጎዳና ላይ መውጣታቸው አይቀርም።ስለዚህ ለምን ሁላችንም ተጋግዘን ቢያንስ ጉሊት ላይ የሚሸጡትን ነገር ሌላ የሚያተርፋቸውን ነገር አናቀርብላቸውም? ለምንስ ዓረፋን እንኳ ልጆቹ እና እሱ ደስ ብሏቸው ይውሉ ዘንድ ሰበብ አንሆንም? ወይም ደሞ ቢያንስ የ አንድ አመት የቤት ኪራይ እንኳ ለምን ሸፍነንላቸው ሀሳብ አናቀልላቸው? ብየ ስላሰብኩኝ ነው።

📍እስኪ እኔም ለደስታቸው ሰበብ እሆናለሁ የምትሉ ከታች የኔን አካውንት አስቀምጥላችኃለሁ አላህ ያገራላችሁን አስገቡላቸውና እናስደስታቸው። ንያም ያላችሁ አድራሻየን አስቀምጣለሁ ንያችሁን አሳውቁኝ!

አካውንት― 1000515788119
Hussen Mohammed Yesuf


ያስገባችሁበትን ደረሰኙን በዚህ አድራሻ ላኩልኝ፦👇
@Abusufiyan6580
መርዉሀ(የሙቀት መከላከያ ንፋሱ) የምትጠቀሙ እህቶቼዋ  ስትተኙ ከአጠገባችሁ ራቅ አድርጋችሁ ተኙ !

ይሄዉ እኔ ዛሬ ቀኑ ሙሉ ተደፍቸ የዋልኩላችሁ ራሴን መቶኝ አዳሬን መርዉሀዉ እና ራሳችሁ ጠብቁ የኔ እንዳይደርስባችሁ ልል ነዉ አሁን እኔ እየቀለለኝ ነዉ አልሀምዱሊላህ
.....!

ሙዴን ሁሉ የሰረቀኝኮ አይድረስ አንዳዴ...!

=
ዉበት አይን ላይ ሲቀር ማንነት ግን ማረፊያዉ ልብ ላይ ነዉ።

#ማንነት
=
t.me/https_Asselefya1
ጥንካሬ የሚገኘዉ ክብደት በማንሳት ሳይሆን
ገፍተዉ ሲጥሉን እራስን በማንሳት ነዉ።

#ጥንካሬ

=
t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#اللَّهم_إحفظ_المملكة_العربية_السعودية🇸🇦

ያ ሰላም አላህ ይጠብቅልን ብርቅየዋ ሀገራችን

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንደት አያችኋቸዉ አባት እና ልጅ ይለያሉ ስላችሁ ዉበት በሱና !!

=
በሰው አይቀልዱ!

ተውሂድ ተዘንግቶ
ስለ አህላቅ ካወሩ
ሽርክ እየተሰራ
ዝምድናን ቀጥሉ ብለው ከዘመሩ
ዛሬም ካልገባቸው የተውሂድ ሚስጥሩ
በሰው አይቀልዱ ቁጭ ብለው ይማሩ።
منقول  

=
ትልቁ ትግል ብቻሽን ሁነሽ ዱኒያን መታገል ነዉ። ሐዘን፣ህመም፣ብሶት፣ችግር፣ብቸኝነት፣ማጣት፣ መዉደቅ በተለይ ስደት ላይ ስትሆኚ.....!

#አይዞን

=
t.me/https_Asselefya1
010-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት

📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠٠١

🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن آدم حفظه الله ورعاه

✸| ክፍል  10

═══≪ °📓🖇📓° ≫ ══
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
🛑👉የተከበሩ እናት እና አባት እያሉሽ እነሱ ሳታማክሪ ተከትለሽ ሄደሽ ታድያ ከየት ይመጣ ላንች ክብርሽ !

አንችዉ በእጅሽ አበለሻሽተሽ ነገሩን እ!?
ስሚማ ወንድ የፈለገ ቢወድሽ ለሱ ብለሽ ዋጋ ብትከፍሊ የትዳር ሂወትሽ በቤተሰብ በኩል ካልጨረሽ ላንች ያለዉ ክብርና ዉደታ ጊዜዊ ነዉ እሺ። እና ምን ልልሽ ነዉ ሁለ ነገርሽ ከቤተሰብሽ ጋር አያይዢ በራስሽ አትወስኒ አንች ሴት ነሽ ደካማ ነሽ ሰዉ ያስፈልግሻል እሺ በተለይ ቤተሰብ በዚች ምድር ወየትም ሄድሽ አገባሽ ወለድሺም ሲከፈሽ መመለሻ ቤተሰብ ናቸዉ።
እና ክብር ለቤተሰብሽ!

=
እራሱን የረሳ አስታዋሽ የለዉም። ስንቶቻችን ነን ከራሳችን በምናስበልጣቸዉ ሰዎች የተረሳን!

#ራሳችን አንርሳ

=
አላህ ሆይ፦
ልባችንን ከሙናፊቅነት፣ ስራችንን ከእዩልኝ፣ ምላሳችንን ከዉሸት ፣አይናችንን ከሀራም አፀዳልን !   አሚን !

=
t.me/https_Asselefya1