💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
شروط لا إله إلا الله.pdf
535.9 KB
شروط_لا_إله_إلا_الله



«የላኢላ ሀኢለሏህ መስፈርቶች»

شروط لا إله إلا الله



لابد في شهادة أن لا إله إلا الله من سبعة شروط
لا تنفع قائلها إلا باجتماعها؛ وهي على سبيل الإجمال:


الأول: العلم المنافي للجهل
الثاني: اليقين المنافي للشك
الثالث: القبول المنافي للرد
الرابع: الانقيادُ المنافي للترك
الخامس: الإخلاص المنافي للشرك
السادس: الصدق المنافي للكذب
السابع: المحبة المنافية لضدها وهو البغضاء

الشيخ صالح الفوزان حفظه الله


=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق የአል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ بسم الله الرحمن الرحيم 【መግቢያ】 ☞ምስጋና ሁሉ ለአላህ የተገባ ይሁን። እናመሰግነዋለን፣ እርዳታን እንለምነዋለን፣መሃርታ እንጠይቀዋለን፣  ከነፍሳችን ተንኮልና ከመጥፎ ስሬችኝ ለበአላህ እንጠበቃለን፣  አላህ ያቀናዉን ሰዉ ለእርሱ አጥማሚ የለዉም። ላጠመመዉም የሚያቀና የለም። ከአላህ በስተቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ…
الواسطة بين الحق والخلق



⊰አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ⊱


መግቢያ የቀጠለ ⓵፦
−−−−−−−−−−−−

✍ምስጋና ሁሉ ለአላህ ነዉ። እናመሰግነዋለን፣በእርሱም እንታገዛለን፦ ምህረቱንም(ከእርሱ ብቻ)እንጠይቃለን። ከነፍሶቻችን ተንኮልና ከመጥፎ ስራችን በአላህ እንጠበቃለን። አላህ ያቀናዉን ማንም አያጠመዉም። አላህ ያጠመመዉን ማንም አያቀናዉም። ከአላህ በስተቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ እንደሌለ እና ሙሐመድምﷺ የአላህ ባሪያና መልእክተኛ መሆናቸዉን እመሰክራለሁ።

⁍ከእዚህ በመቀጠል፦ በፈጣሪና በፍጡር መካከል አዳራሽ የመያዝ ርእስ በጣም አደገኛ ነዉ። ብዙሃኑ ሙስሊም ይስተዋል። በጣም የሚገርመዉ የዚህ ዉጤት አሁን ያለንበት መሪር ነዉ። የአላህ እርዳታ ተከልክለናል። ወደ እርሱ ባለመጠጋታችን ህግጋቱን ባለመከተላችን ቃል የገባልንን እገዛ ከልክሎናል። አላህ እንድህ ይላል፦


{ وَكَانَ حَقًّا عَلَیۡنَا نَصۡرُ ٱلۡمُؤۡمِنِینَ }


«ምእመኖቹንም መርዳት በእኛ ላይ ተገቢ ሆነ።»
(አር_ሩም:47)


{  إِن تَنصُرُوا۟ ٱللَّهَ یَنصُرۡكُمۡ وَیُثَبِّتۡ أَقۡدَامَكُمۡ }


«የአላህን (ሀይማኖት) ብትረዱ፣ ይረዳችኋል። እግሮቻችሁንም ያደላድላል። » ( ሙሐመድ:7)

{ وَلِلَّهِ ٱلۡعِزَّةُ وَلِرَسُولِهِۦ وَلِلۡمُؤۡمِنِینَ }


«አሸናፊነትም ለአላህ፡ ለመልእክተኛዉና ለምእምናን ነዉ።» (ሙናፊቁን :8)

{ وَلَا تَهِنُوا۟ وَلَا تَحۡزَنُوا۟ وَأَنتُمُ ٱلۡأَعۡلَوۡنَ إِن كُنتُم مُّؤۡمِنِینَ }


እናንተም የበላዮች ስትኾኑ ምእመናን እንደሆናችሁ አትስነፉ  አትዘኑም። ( አል ኢምራን:139 )


«በሐቅ እና በኸልቅ (በአላህ እና በባሮቹ)መካከል አዳራሽ መያዝን በተመለከተ የሰዎች ግንዛቤ በሶስት ቡድን የተከፈለ ነዉ፦»


☞1ኛዉ፦ አላህ መልእክተኛዉን ﷺ ሸሪዐዉን ለማስተማር የላከዉ መሆኑን የሚያስተባብል ነዉ። ይህ ሸሪዐህ ለተራዉ ማህበረሰብ ነዉ ሲሉም ይሞግታሉ። የሚሞግቱትም ምንኛ ከፋ_ግልፀ የሆነ እዉቀት ሲሉም ይጠሩታል።

⭞« አምልኳቸዉ ላይ ጥርጣሪዎችንና ኹራፋቶችን መሠረት አድርገዉ የዉስጥ(ሚስጥር) እዉቀት የሚልም ስያሜ ሰጡት። ከሽፍ(መግለፀ) ብለዉም ጠሩት። እዉነታዉ ግን የኢብሊስ ጉትጎታና የሰይጣናዊ መዳረሻ እንጅ ሌላ አይደለም።

⭞« መሠረታዊ ለሆነዉ የእስልምና መለያ መፃረሪያዎች "ልቤ ከጌታዬ ይዞ ነገረኝ" የሚለዉ አባባል ነዉ። እነሱ በዚህ ላይ ከሸሪዐህ ዑለማዎች ላይ ይሳለቃሉ፤ እዉቀታቸዉን ከሙታን ይወስዳሉ ብለዉ ያነዉራሉ። እነሱ እዉቀታቸዉን ዘላለም ነዋሪ ከሆነዉ አላህ በቀጥታ እንወስዳለን ይላሉ። በዚህም ቡዙሀኑን ማህበረሰብ ፈተኑት አጠመሙትም። በመፀሀፋቸዉ ተሰጥሮ እንደሚገኘዉ ሸሪዐህ የሚፃረር ድርጊት ፈፀሙ። በዚህ ከእምነት የሚያወጣ ተግባራቸዉ ዑለማዎች የእነሱን ማክፈርና ደማቸዉን እስከማፍሰስ ደረጃ የደረሱት።


📝 ይቀጥላል ኢንሻ አላህ

=
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✅ እዉቀት ፈላጊ የሆነ አካል ንያዉን ለአላህ ጥርት ሊያደርግ ይገባል፦



قالَ العلّامةُ ابنُ عُثيمين رحمه الله-


• ‏‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏يجب على طالب العلم في طلب العلم أن يخلص نيته لله عزَّ وجلَّ، وألا يبالي أقالَ النّاسُ أنه عالم أو شيخ أو أستاذ أو مجتهد أو ما أشبه ذلك، ‏‌‌‌‌‌‌‌‌‌لا يهمه هذا الأمر، بل لا يهمه إلا ع؜ا الله عزَّ وجلَّ، وحفظ الشريعة وتعليمها وعفؚ الجهل عن نفسه، وعفؚ الجهل عن ؚباد الله.

• وأما من تعلم لغير ذلك، ليقال إنه عالم وإنه مجتهد وإنه علاَّمة وما أشبه ذلك من الألقاب، فهذا عمله حابط والعياذ بالله، وهو أول من يقضى عليه ويسحب على وجهه في النار ويُكذّب يوم القيامة ويُوبّخ.

-شرح رياض الصالحين ( ٦ / ٣٤٥)


https://t.me/Asselef
ስኬት የምትኖረዉ እንጅ አሳደህ እንደ ጭራ የምትይዘዉ አይደለም።

#ስኬት

=
🛑👉ለ5ስት ነገሮች ትኩረት እንስጥ !
~

1)እዚች ምድር ላይ ለአስገኘን አላህ
2)ለጤናችን
3)ለቤተሰባችን
4)ለስራችን
5)ለመዝናኛ(ለእረፍታችን)


#እንሞክር

=
t.me/https_Asselefya1
🛑👉እውነታው ይህ ነው።

ሰዎች ኢልም ከመማር፣ ቁርአን ከመቅራትና ከሌላም ኢባዳዎች የሚዘናጉትና ወደኃላ የሚሉት እነሱ እነደሚሉት ጊዜ አጥተው ሳይሆን ለነዚህ መልካም ነገሮች የሚሆን የተስተካከለ ቀልብ ስለሌላቸው ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
በንፁህ ልብ ኑር  በመልካም ንያ መልካም ነገር የምትናገር ምላስ  ይኑርህ።  ምድር ላይ መቆየት የለም።

=
t.me/https_Asselefya1
አግቢ ስላሉሽ እንዳታገቢ
ፈላጊሽ ስለበዛም ዘለሽ እንዳታገቢ
በቃ ማግባት አለብኝ ብለሽ ስትወስኒ ያኒ አግቢ በራስሽ ዉሳኔ በሰዉ
መገፋፋት በጭራሺ ሂወት እንዳትጀምሪ !! ይህ ሂወት አንቺ የምትኖሪዉ እንጅ ሌሎች የሚኖሩት አይደለም ስለዚህ ንቂ  ለማለት ነዉ ኋላ......!

#ትዳር

=
t.me/https_Asselefya1
አብረዉን እንደሚዘልቁ ነግረዉን መንገድ ከጀምርን በኋላ  ከመሀል መንገድ ለተዉን እንኳንም ቀሩ የምንልበት የምናመሰግንበት ቀን ይመጣል ከኛ የሚጠበቀዉ ጉዟችን መቀጠል ነዉ።

#ጉዞ ቀጥሉ

=
t.me/https_Asselefya1
تلاوة مرئية - سورة آل عمران (130-148) - من مسجد الشيخ زايد بعجمان…
قناة تلاوات
«በቁርዓን ውስጥ ተደብቀክ
       ብርሃንን ፈልግ እርሱ ኑር ሲሆን
             የጨለመን ያበራልናል!!

ራሀል ቀልብክ ቢል ቁርአን‼️

🎙محمد_أيوب
=
t.me/https_Asselefya1
ያዙ ቁርስ ...! ነገሩ ዱባይ ምሳ ስአት ደርሷል እእ ሌላ ሀገር ያላችሁ ያዙ.....🖐


=
መልካም ትዳር ለሴት ልጅ ሙሉ የምትሆንበት የምትሰተርበት ከፊትና የሚከላከልላት አላስፈላጊ መርዛማ እይታወችን የሚገፈትርላት ልቧን አሳርፎ ክብሯን ዉድነቷን እያደር የሚጨምርላት ነገር ለመሆኑ የማይካድ እዉነታ ነዉ።

#መልካም ትዳር

=
t.me/https_Asselefya1
መከራ እና የተወረወረ ድንጋይ  ዝቅ ብሎ ማለፍ ብልህነት ነዉ።  áˆáŠ­áŠ•á‹Ťá‰ąáˆ ሁለቱም ጊዜዊ ናቸዉ።

#ዝቅ እያላችሁ

=
t.me/https_Asselefya1
ፋኖ መቸም ድል አያገኚም።አትሞኙ ገንዘባችሁ ለፋኖ ከመስጠት በየ ቦታዉ የተጀመሩ መሳጂዶች አሉ ለነሱ ስጡ መሳጁዶች ይለቁ ከዛ ይቀራባቸዉ ህዝቡ ከጅህልና ይላቀቅ የማይቋረጥ ሶደቃ አትርፉ !! ዝም ብላችሁ ለአማራ ህዝብ እያለ ለሚጮህ ጫካ ለጫካ ለሚሄድ አዉሬ ራስ ወዳድ የአፄን አገዛዝ ለማምጣት የሚታገል አትደግፉ ብርም አትስጡ !!

እባካችሁ የስደት እህቶች እንደዉ ልብ ግዙ አረ ተዉ ትላልቆች ነን እንደ ትልቅነታችን እንሰብ !!
እኛ ሙስሊሞች ነን እሺ!! በአለም ላይ ያለ የሙስሊም ቁስል ቁስላችን ነዉ ! ሙስሊም ለማጥፋት የተነሳ ደግሞ ጠላታችን ነዉ። ፋኖ ደግሞ ሙስሊም ለማጥፋት ነዉ ትግሉ አላያችሁም የተሸከሙት እንጨት ቱ ለሱ ነዉ የሚታገሉ ግን መቸም ድልን አያገኟትም የዋህ የገጠር ህዝብ ያስጨርሳሉጅ። አላህ ሀገራችን ሰላሟ ይመልስልን አሚን !!


=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
...እነሱ በዚህ ልክ ሙስሊሙን ለማጥፋት እየተናገሩ እኔ የምፈራበት አንድም አላማ የለኝም።

ሙስሊሙ ንቃ!!
በደሉ ይብቃ!!
በተለይ የወሎ ሙስሊም ንቃ!!

የፋኖ ደጋፊወች....

➡አሁንስ ከቅዠት አልነቃችሁምን...!?

አላማችሁ መች ጠፋን
ለአንድ እምነት ብቻ እንደምትታገሉ ለሁሉም ግልፅ ነው።

ሙስሊሞች ሆን በአሏህ ንቁ እንንቃ በተለን የወሎ ሙስሊሞች የዚህን መንጋ አላማ አልተረዳንም በተለይ ደግሞበስደት ያለንወንድም እህቶች እንንቃ ከዚህበላይ ምን ይበሉ በአሏህ...!?


http://t.me/nuredinal_arebi