This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📲حكم نشر العلم مع التقصير في العمل به
🎙الشيخ عبد الرزاق البدر -حفظه الله-
=
🎙الشيخ عبد الرزاق البدر -حفظه الله-
=
ألقران الكريم - علي الحذيفي الصفحة 486
Islam and Quran
ቁርአንን አስተካክሎ ማንበብ ትልቅ የአላህ ኒእማ ነው። ጥረት ከተደረገ እንደ ቁርአን ቀላል ነገር የለም።
•••━══❁✿❁══━•••
•••━══❁✿❁══━•••
ሰላም አነጋን!ሰላም ሆነንም ዋልን ! ታድለን!!ይህ ከአንተ ትሩፋት ነው ወዱዴ። ይህ ትልቅ እድያ ነው።ብዙዎች እንደኛው ሆነው መዋልን ናፍቀው ነበር። ግና ቀደር የቀደማቸው አያሌ ናቸው። ብዙዎችም የእኛን አይነት ህይወት ለደቂቃ እየተመኙ የዋሉ ሩሖች አሉ አልታደሉትም እንጂ።
የተውባ በር አልተቆለፈብንም ደጁን እንጥናው።
=
t.me/https_Asselefya1
سورة ق
الشيخ علي الحذيفي
«የማለዳ ግብዣ»
~
{ قۤۚ وَٱلۡقُرۡءَانِ ٱلۡمَجِیدِ }
{ بَلۡ عَجِبُوۤا۟ أَن جَاۤءَهُم مُّنذِرࣱ مِّنۡهُمۡ فَقَالَ ٱلۡكَـٰفِرُونَ هَـٰذَا شَیۡءٌ عَجِیبٌ }
=
t.me/https_Asselefya1
~
تلاوة صباحية
{ قۤۚ وَٱلۡقُرۡءَانِ ٱلۡمَجِیدِ }
{ بَلۡ عَجِبُوۤا۟ أَن جَاۤءَهُم مُّنذِرࣱ مِّنۡهُمۡ فَقَالَ ٱلۡكَـٰفِرُونَ هَـٰذَا شَیۡءٌ عَجِیبٌ }
🎙القارئ : علي الحذيفي
=
t.me/https_Asselefya1
شروط لا إله إلا الله.pdf
535.9 KB
شروط_لا_إله_إلا_الله
«የላኢላ ሀኢለሏህ መስፈርቶች»
شروط لا إله إلا الله
لابد في شهادة أن لا إله إلا الله من سبعة شروط
لا تنفع قائلها إلا باجتماعها؛ وهي على سبيل الإجمال:
الأول: العلم المنافي للجهل
الثاني: اليقين المنافي للشك
الثالث: القبول المنافي للرد
الرابع: الانقيادُ المنافي للترك
الخامس: الإخلاص المنافي للشرك
السادس: الصدق المنافي للكذب
السابع: المحبة المنافية لضدها وهو البغضاء
الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق የአል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ بسم الله الرحمن الرحيم 【መግቢያ】 ☞ምስጋና ሁሉ ለአላህ የተገባ ይሁን። እናመሰግነዋለን፣ እርዳታን እንለምነዋለን፣መሃርታ እንጠይቀዋለን፣ ከነፍሳችን ተንኮልና ከመጥፎ ስሬችኝ ለበአላህ እንጠበቃለን፣ አላህ ያቀናዉን ሰዉ ለእርሱ አጥማሚ የለዉም። ላጠመመዉም የሚያቀና የለም። ከአላህ በስተቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ…
الواسطة بين الحق والخلق
⊰አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ⊱
መግቢያ የቀጠለ ⓵፦
−−−−−−−−−−−−
✍ምስጋና ሁሉ ለአላህ ነዉ። እናመሰግነዋለን፣በእርሱም እንታገዛለን፦ ምህረቱንም(ከእርሱ ብቻ)እንጠይቃለን። ከነፍሶቻችን ተንኮልና ከመጥፎ ስራችን በአላህ እንጠበቃለን። አላህ ያቀናዉን ማንም አያጠመዉም። አላህ ያጠመመዉን ማንም አያቀናዉም። ከአላህ በስተቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ እንደሌለ እና ሙሐመድምﷺ የአላህ ባሪያና መልእክተኛ መሆናቸዉን እመሰክራለሁ።
⁍ከእዚህ በመቀጠል፦
በፈጣሪና በፍጡር መካከል አዳራሽ የመያዝ ርእስ በጣም አደገኛ ነዉ። ብዙሃኑ ሙስሊም ይስተዋል። በጣም የሚገርመዉ የዚህ ዉጤት አሁን ያለንበት መሪር ነዉ። የአላህ እርዳታ ተከልክለናል። ወደ እርሱ ባለመጠጋታችን ህግጋቱን ባለመከተላችን ቃል የገባልንን እገዛ ከልክሎናል። አላህ እንድህ ይላል፦{ وَكَانَ حَقًّا عَلَیۡنَا نَصۡرُ ٱلۡمُؤۡمِنِینَ }
«ምእመኖቹንም መርዳት በእኛ ላይ ተገቢ ሆነ።»
(አር_ሩም:47)
{ إِن تَنصُرُوا۟ ٱللَّهَ یَنصُرۡكُمۡ وَیُثَبِّتۡ أَقۡدَامَكُمۡ }
«የአላህን (ሀይማኖት) ብትረዱ፣ ይረዳችኋል። እግሮቻችሁንም ያደላድላል። » ( ሙሐመድ:7)
{ وَلِلَّهِ ٱلۡعِزَّةُ وَلِرَسُولِهِۦ وَلِلۡمُؤۡمِنِینَ }
«አሸናፊነትም ለአላህ፡ ለመልእክተኛዉና ለምእምናን ነዉ።» (ሙናፊቁን :8)
{ وَلَا تَهِنُوا۟ وَلَا تَحۡزَنُوا۟ وَأَنتُمُ ٱلۡأَعۡلَوۡنَ إِن كُنتُم مُّؤۡمِنِینَ }
እናንተም የበላዮች ስትኾኑ ምእመናን እንደሆናችሁ አትስነፉ አትዘኑም። ( አል ኢምራን:139 )
«በሐቅ እና በኸልቅ (በአላህ እና በባሮቹ)መካከል አዳራሽ መያዝን በተመለከተ የሰዎች ግንዛቤ በሶስት ቡድን የተከፈለ ነዉ፦»
☞1ኛዉ፦ አላህ መልእክተኛዉን ﷺ ሸሪዐዉን ለማስተማር የላከዉ መሆኑን የሚያስተባብል ነዉ። ይህ ሸሪዐህ ለተራዉ ማህበረሰብ ነዉ ሲሉም ይሞግታሉ። የሚሞግቱትም ምንኛ ከፋ_ግልፀ የሆነ እዉቀት ሲሉም ይጠሩታል።
⭞« አምልኳቸዉ ላይ ጥርጣሪዎችንና ኹራፋቶችን መሠረት አድርገዉ የዉስጥ(ሚስጥር) እዉቀት የሚልም ስያሜ ሰጡት። ከሽፍ(መግለፀ) ብለዉም ጠሩት። እዉነታዉ ግን የኢብሊስ ጉትጎታና የሰይጣናዊ መዳረሻ እንጅ ሌላ አይደለም።
⭞« መሠረታዊ ለሆነዉ የእስልምና መለያ መፃረሪያዎች "ልቤ ከጌታዬ ይዞ ነገረኝ" የሚለዉ አባባል ነዉ። እነሱ በዚህ ላይ ከሸሪዐህ ዑለማዎች ላይ ይሳለቃሉ፤ እዉቀታቸዉን ከሙታን ይወስዳሉ ብለዉ ያነዉራሉ። እነሱ እዉቀታቸዉን ዘላለም ነዋሪ ከሆነዉ አላህ በቀጥታ እንወስዳለን ይላሉ። በዚህም ቡዙሀኑን ማህበረሰብ ፈተኑት አጠመሙትም።
በመፀሀፋቸዉ ተሰጥሮ እንደሚገኘዉ ሸሪዐህ የሚፃረር ድርጊት ፈፀሙ። በዚህ ከእምነት የሚያወጣ ተግባራቸዉ ዑለማዎች የእነሱን ማክፈርና ደማቸዉን እስከማፍሰስ ደረጃ የደረሱት።📝 ይቀጥላል ኢንሻ አላህ
=
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 【ተውሂድ የሁለት ሀገር ስኬት】
✅
• يجب على طالب العلم في طلب العلم أن يخلص نيته لله عزَّ وجلَّ، وألا يبالي أقالَ النّاسُ أنه عالم أو شيخ أو أستاذ أو مجتهد أو ما أشبه ذلك، لا يهمه هذا الأمر، بل لا يهمه إلا رضا الله عزَّ وجلَّ، وحفظ الشريعة وتعليمها ورفع الجهل عن نفسه، ورفع الجهل عن عباد الله.
• وأما من تعلم لغير ذلك، ليقال إنه عالم وإنه مجتهد وإنه علاَّمة وما أشبه ذلك من الألقاب، فهذا عمله حابط والعياذ بالله، وهو أول من يقضى عليه ويسحب على وجهه في النار ويُكذّب يوم القيامة ويُوبّخ.
https://t.me/Asselef
እዉቀት ፈላጊ የሆነ አካል ንያዉን ለአላህ ጥርት ሊያደርግ ይገባል፦
قالَ العلّامةُ ابنُ عُثيمين رحمه الله-
• يجب على طالب العلم في طلب العلم أن يخلص نيته لله عزَّ وجلَّ، وألا يبالي أقالَ النّاسُ أنه عالم أو شيخ أو أستاذ أو مجتهد أو ما أشبه ذلك، لا يهمه هذا الأمر، بل لا يهمه إلا رضا الله عزَّ وجلَّ، وحفظ الشريعة وتعليمها ورفع الجهل عن نفسه، ورفع الجهل عن عباد الله.
• وأما من تعلم لغير ذلك، ليقال إنه عالم وإنه مجتهد وإنه علاَّمة وما أشبه ذلك من الألقاب، فهذا عمله حابط والعياذ بالله، وهو أول من يقضى عليه ويسحب على وجهه في النار ويُكذّب يوم القيامة ويُوبّخ.
-شرح رياض الصالحين ( ٦ / ٣٤٥)
https://t.me/Asselef
🛑👉ለ5ስት ነገሮች ትኩረት እንስጥ !
~
#እንሞክር
=
t.me/https_Asselefya1
~
1)እዚች ምድር ላይ ለአስገኘን አላህ
2)ለጤናችን
3)ለቤተሰባችን
4)ለስራችን
5)ለመዝናኛ(ለእረፍታችን)#እንሞክር
=
t.me/https_Asselefya1
🛑👉እውነታው ይህ ነው።
=
t.me/https_Asselefya1
ሰዎች ኢልም ከመማር፣ ቁርአን ከመቅራትና ከሌላም ኢባዳዎች የሚዘናጉትና ወደኃላ የሚሉት እነሱ እነደሚሉት ጊዜ አጥተው ሳይሆን ለነዚህ መልካም ነገሮች የሚሆን የተስተካከለ ቀልብ ስለሌላቸው ነው።=
t.me/https_Asselefya1
አግቢ ስላሉሽ እንዳታገቢ
ፈላጊሽ ስለበዛም ዘለሽ እንዳታገቢ
በቃ ማግባት አለብኝ ብለሽ ስትወስኒ ያኒ አግቢ በራስሽ ዉሳኔ በሰዉ መገፋፋት በጭራሺ ሂወት እንዳትጀምሪ !! ይህ ሂወት አንቺ የምትኖሪዉ እንጅ ሌሎች የሚኖሩት አይደለም ስለዚህ ንቂ ለማለት ነዉ ኋላ......!#ትዳር
=
t.me/https_Asselefya1
አብረዉን እንደሚዘልቁ ነግረዉን መንገድ ከጀምርን በኋላ ከመሀል መንገድ ለተዉን እንኳንም ቀሩ የምንልበት የምናመሰግንበት ቀን ይመጣል ከኛ የሚጠበቀዉ ጉዟችን መቀጠል ነዉ።#ጉዞ ቀጥሉ
=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
አስሩ የዙልሒጃ ቀናቶች.pdf
3.7 MB
تلاوة مرئية - سورة آل عمران (130-148) - من مسجد الشيخ زايد بعجمان…
قناة تلاوات
«በቁርዓን ውስጥ ተደብቀክ
ብርሃንን ፈልግ እርሱ ኑር ሲሆን
የጨለመን ያበራልናል!!
ራሀል ቀልብክ ቢል ቁርአን‼️
=
t.me/https_Asselefya1
ብርሃንን ፈልግ እርሱ ኑር ሲሆን
የጨለመን ያበራልናል!!
ራሀል ቀልብክ ቢል ቁርአን‼️
🎙محمد_أيوب=
t.me/https_Asselefya1