💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አበባ እና ቸኮላታ ሴቶች እንወዳለን ።
ባሎችዬ እየገዛችሁ! ስጦታ ዉደታን ይጨምራል!

=
ያዙ ቡና ነቃ ያደርጋል አሉ ! እኛማ ልጅ አይጠጣም ብለዉ ቤተሰብ ሲከለክሉን አሁንም አለቀቀን ያ የልጅነት ተፀኖ ግን አድገን ነበር አሁን አላዩንምጅ 🕶 በቃ ስንሄድ እንደርሳለን እስከዛ ሻይ ጠጡ ጩጨዎችዬ እእ!


=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሕይወት ዉብ ናት ወይስ አስቸጋሪ ?

የአገላለፀ ምጥቀት ያ ሰላም

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• ما هو أعظم ما أمر الله به؟

فائدة من شرح كتاب الأصول الثلاثة
🎙للشيخ صالح الفوزان حفظه الله
«فَلا رَيب أنّ سَلامة العَقيدَة
أهمّ الأمُور وَأعظَم الفَرائِض»

🖋 ابنُ بَاز رحمه الله


=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• العلــــم حيـــاة قلب

🎙الشيخ صالح العصيمي حفظه الله

=
t.me/https_Asselefya1
Audio
•• الحـــــياة ابتـــــلاء

الشيخ :صالح بن عبدالعزيز آل الشيخ حفظه الله.

=
t.me/https_Asselefya1
#يا_مفتوناً_بالغناء !

”من علامات النفاق قلة ذكر الله،
والكسل عند القيام إلى الصلاة،
ونقر الصلاة، و قَلَّ أن تجد
مفتوناً بالغناء ، إلا وهذا وصفه“.

📓الشيخ ابن باز - الفتاوى 415/3.


=
እድል የምንሰጣቸዉ የምንወዳቸዉን ላለማጣት ነዉ ነገር ግን ሁሌ እድል የምንሰጣቸዉ ሲመስላቸዉ በራሳቸዉ ጊዜ ያጡናል።

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📲حكم نشر العلم مع التقصير في العمل به

🎙الشيخ عبد الرزاق البدر -حفظه الله-
=
አንዳዴ ቅናት ጥሩ ነዉ የደከመ ወኔን ይቀሰቅሳል አሉ !

=
سورة آل عمران (55-92) - من تهجد المسجد النبوي 1410 هـ - الشيخ محمد…
قناة تلاوات
  ቀርኣንን ማዳመጥ
ስህተታችንን ለማረም ይረዳል!!

ቀርኣንን ማዳመጥ የመቅራት
ፍላጎትንና ነሻጣን ይጨምራል
!!

🎙محمد_أيوب
=
t.me/https_Asselefya1
ألقران الكريم - علي الحذيفي الصفحة 486
Islam and Quran
ቁርአንን አስተካክሎ ማንበብ ትልቅ የአላህ ኒእማ ነው። ጥረት ከተደረገ እንደ ቁርአን ቀላል ነገር የለም።


•••━══❁✿❁══━•••
ሰላም አነጋን!ሰላም ሆነንም ዋልን ! ታድለን!!ይህ ከአንተ ትሩፋት ነው ወዱዴ። ይህ ትልቅ እድያ ነው።

  ብዙዎች እንደኛው ሆነው መዋልን ናፍቀው ነበር። ግና ቀደር የቀደማቸው አያሌ ናቸው። ብዙዎችም የእኛን አይነት ህይወት ለደቂቃ እየተመኙ የዋሉ ሩሖች አሉ አልታደሉትም እንጂ።

የተውባ በር አልተቆለፈብንም ደጁን እንጥናው።

=
t.me/https_Asselefya1
شروط لا إله إلا الله.pdf
535.9 KB
شروط_لا_إله_إلا_الله



«የላኢላ ሀኢለሏህ መስፈርቶች»

شروط لا إله إلا الله



لابد في شهادة أن لا إله إلا الله من سبعة شروط
لا تنفع قائلها إلا باجتماعها؛ وهي على سبيل الإجمال:


الأول: العلم المنافي للجهل
الثاني: اليقين المنافي للشك
الثالث: القبول المنافي للرد
الرابع: الانقيادُ المنافي للترك
الخامس: الإخلاص المنافي للشرك
السادس: الصدق المنافي للكذب
السابع: المحبة المنافية لضدها وهو البغضاء

الشيخ صالح الفوزان حفظه الله


=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق የአል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ بسم الله الرحمن الرحيم 【መግቢያ】 ☞ምስጋና ሁሉ ለአላህ የተገባ ይሁን። እናመሰግነዋለን፣ እርዳታን እንለምነዋለን፣መሃርታ እንጠይቀዋለን፣  ከነፍሳችን ተንኮልና ከመጥፎ ስሬችኝ ለበአላህ እንጠበቃለን፣  አላህ ያቀናዉን ሰዉ ለእርሱ አጥማሚ የለዉም። ላጠመመዉም የሚያቀና የለም። ከአላህ በስተቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ…
الواسطة بين الحق والخلق



አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ


መግቢያ የቀጠለ ⓵፦
−−−−−−−−−−−−

ምስጋና ሁሉ ለአላህ ነዉ። እናመሰግነዋለንበእርሱም እንታገዛለን፦ ምህረቱንም(ከእርሱ ብቻ)እንጠይቃለን። ከነፍሶቻችን ተንኮልና ከመጥፎ ስራችን በአላህ እንጠበቃለን። አላህ ያቀናዉን ማንም አያጠመዉም። አላህ ያጠመመዉን ማንም አያቀናዉም። ከአላህ በስተቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ እንደሌለ እና ሙሐመድምﷺ የአላህ ባሪያና መልእክተኛ መሆናቸዉን እመሰክራለሁ።

ከእዚህ በመቀጠል፦ በፈጣሪና በፍጡር መካከል አዳራሽ የመያዝ ርእስ በጣም አደገኛ ነዉ። ብዙሃኑ ሙስሊም ይስተዋል። በጣም የሚገርመዉ የዚህ ዉጤት አሁን ያለንበት መሪር ነዉ። የአላህ እርዳታ ተከልክለናል። ወደ እርሱ ባለመጠጋታችን ህግጋቱን ባለመከተላችን ቃል የገባልንን እገዛ ከልክሎናል። አላህ እንድህ ይላል፦


{ وَكَانَ حَقًّا عَلَیۡنَا نَصۡرُ ٱلۡمُؤۡمِنِینَ }


«ምእመኖቹንም መርዳት በእኛ ላይ ተገቢ ሆነ።»
(አር_ሩም:47)


{  إِن تَنصُرُوا۟ ٱللَّهَ یَنصُرۡكُمۡ وَیُثَبِّتۡ أَقۡدَامَكُمۡ }


«የአላህን (ሀይማኖት) ብትረዱ፣ ይረዳችኋል። እግሮቻችሁንም ያደላድላል። » ( ሙሐመድ:7)

{ وَلِلَّهِ ٱلۡعِزَّةُ وَلِرَسُولِهِۦ وَلِلۡمُؤۡمِنِینَ }


«አሸናፊነትም ለአላህ፡ ለመልእክተኛዉና ለምእምናን ነዉ።» (ሙናፊቁን :8)

{ وَلَا تَهِنُوا۟ وَلَا تَحۡزَنُوا۟ وَأَنتُمُ ٱلۡأَعۡلَوۡنَ إِن كُنتُم مُّؤۡمِنِینَ }


እናንተም የበላዮች ስትኾኑ ምእመናን እንደሆናችሁ አትስነፉ  አትዘኑም። ( አል ኢምራን:139 )


«በሐቅ እና በኸልቅ (በአላህ እና በባሮቹ)መካከል አዳራሽ መያዝን በተመለከተ የሰዎች ግንዛቤ በሶስት ቡድን የተከፈለ ነዉ፦»


1ኛዉአላህ መልእክተኛዉን ﷺ ሸሪዐዉን ለማስተማር የላከዉ መሆኑን የሚያስተባብል ነዉ። ይህ ሸሪዐህ ለተራዉ ማህበረሰብ ነዉ ሲሉም ይሞግታሉ። የሚሞግቱትም ምንኛ ከፋ_ግልፀ የሆነ እዉቀት ሲሉም ይጠሩታል።

⭞« አምልኳቸዉ ላይ ጥርጣሪዎችንና ኹራፋቶችን መሠረት አድርገዉ የዉስጥ(ሚስጥር) እዉቀት የሚልም ስያሜ ሰጡት። ከሽፍ(መግለፀ) ብለዉም ጠሩት። እዉነታዉ ግን የኢብሊስ ጉትጎታና የሰይጣናዊ መዳረሻ እንጅ ሌላ አይደለም።

« መሠረታዊ ለሆነዉ የእስልምና መለያ መፃረሪያዎች "ልቤ ከጌታዬ ይዞ ነገረኝ" የሚለዉ አባባል ነዉ። እነሱ በዚህ ላይ ከሸሪዐህ ዑለማዎች ላይ ይሳለቃሉ፤ እዉቀታቸዉን ከሙታን ይወስዳሉ ብለዉ ያነዉራሉ። እነሱ እዉቀታቸዉን ዘላለም ነዋሪ ከሆነዉ አላህ በቀጥታ እንወስዳለን ይላሉ። በዚህም ቡዙሀኑን ማህበረሰብ ፈተኑት አጠመሙትም። በመፀሀፋቸዉ ተሰጥሮ እንደሚገኘዉ ሸሪዐህ የሚፃረር ድርጊት ፈፀሙ። በዚህ ከእምነት የሚያወጣ ተግባራቸዉ ዑለማዎች የእነሱን ማክፈርና ደማቸዉን እስከማፍሰስ ደረጃ የደረሱት።


📝 ይቀጥላል ኢንሻ አላህ

=
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1