💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ልብ ልብን ሲወድ አይን ነዉርን አያይም!

=
نصيحة حق على كل مسلم أن يسمعها
<unknown>
نصيحة حق على كل مسلم أن يسمعها ..

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

=
🛑👉ለአላህ ስትሉ ተናነሱ (ዝቅ) በሉ !

قال قتادة رحمه الله :


( إياكم و التكلف و التنطع و الغلو و الإعجاب
بالأنفس ، تواضعوا لله ، لعل الله يرفعكم ) .

[سير اعلام النبلاء ٢٧٦/٥]


=
t.me/https_Asselefya1
القارئ عمر الدريويز | إذ عرض عليه بالعشي
💭🌸خدمة تلاوات🎧
•تلاوة صباحية

﴿إِذْ عُرِضَ عَلَيْهِ بِٱلْعَشِىِّ ٱلصَّـٰفِنَـٰتُ ٱلْجِيَادُ ١٣۝ فَقَالَ إِنِّىٓ أَحْبَبْتُ حُبَّ ٱلْخَيْرِ عَن ذِكْرِ رَبِّى حَتَّىٰ تَوَارَتْ بِٱلْحِجَابِ ٣٢۝﴾

🎙القارئ : عمر الدريويز
=
t.me/https_Asselefya1
ቆሻሻ ውሃ የእፅዋትን እድገት አይገታውም:: አንተም ወደ አንተ የሚወረወሩ መጥፎ ቃላት እድገትህን እንዲገቱ አትፍቀድ ።

=
t.me/https_Asselefya1
ያለሽን ኢማን ለማጥፋት ከሚቀርብሽ በመራቅ ግማሽ ኢማንሽን ሊሞላልሽ ከሚቀርብሽ ጋር ተጣመሪ::

منقول
=
መልካም ባል ሚስቱ የምታለቅሰው ሁለት ጊዜ ብቻ ነው:: የመጀመሪያው በኑሯቸው ውስጥ በሚሰጣት ደስታ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የሞተ እለት ከሐዘን ነው:: የፈለገ ተዓምር ቢሆን አይሰብራትም:: የፈለገ ተዓምር ቢሆን "ምነው ባላገባሁት? ከቤተሰቦቼ ባረጀሁ?" እንድትል አያደርጋትም::

منقول
=
ሁሉም በጊዜዉ ይስተካከላል!

አብሽሩ ማለቴ ነዉ🕶

=
🛑👉የሰዉ ልጅ እዚች ዱኒያ ላይ ደስተኛ ሁኖ ሁሌ አይኖርም....!

قال الشيخ ابن عثيمين - رحمه الله

‏"والإنْسان في هذه الدُّنْيا لا يُمكِن أنْ يَبْقىٰ مَسْرُوراً دائِما،
   بَلْ هو يوْماً يُسَـرُّ ، ويوماً يَحْـزَن "

‏(شعح رياض الصّالحين ٢٤٣/ŮĄ)
=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
ባለ ትዳር ሴት እራሷን አትጥልም። ሁለዬ ራሷን መጠበቅ አለባት አለበባሷ ንፀህናዋ ገፀታዋ ሁለዬ መጠበቅ አለባት። ይሄ ሲባል ላጤዎች እራሳችሁ ጣሉ ማለት አይደለም እናንተም ብትሆኑ ሁለዬ ራሳችሁ ጠብቁ ለራሳችሁ። የባለ ትዳሯ ሌላ ሀላፊነት ስላለባት ነዉጅ እሺ።

#ራስን መጠበቅ

=
t.me/https_Asselefya1
አንዳዴ ...!

ያ የገጠሩ የኖርኩት ሂወት ይናፍቀኛል!
ገጠርኮ አደብ ስርአት አለ የተፈጥሮ ማለት ነዉ! በዛ ላይ ዒልም ቢኖር ያ ሰላም
...!

ሚድያ ግን ስንቱ አራቆተን እህ !

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዉብ ቲላዋ ተጋበዙልኝ!

ከአሱር በኋላ ወደ አረንጓዴ ቦታ መሄድ የሚያምረኝ እኔ ብቻ ወይስ እናንተም ?! 🚗

መቸም አምሮን አይቀር አንድ ቀን የስደት ሂወት አልፉ ወጣ እንል ይሆናል ኢንሻ አላህ !

ፏ ያለ ምሺት ይሁንላችሁ ¡

=
👉ጋብቻ ከመፈፀም በፊት ከኤችአይቪ ምርመራ በተጨማሪ የጉበት ቫይረሶችን ምርመራ ብታደርጉ አሪፍ ይሆናል።

ለማግኘት @urskincare
👉ፎሮፎር ካለባችሁ ቅቤ አትቀቡ።

👉ለጊዜው ለውጥ ያገኘ ቢመስልም አገርሽቶና ተባብሶ መመለሱ አይቀርም

ለማግኘት @urskincare
👉ፀጉራችሁ የሳሳባችሁ ሚኖክሲዲል ለመግዛትም ሆነ በቀጣይነት ለመጠቀም ሚከብዳችሁ ከሆነ ሌላኛው አማራጭ ሮዝመሪ ነው።

👉ሮዝመሪ (የጥብስ ቅጠል) ኦይል የተዘጋጀውን ወይም በቤት ውስጥ በማዘጋጀት መጠቀም ትችላላችሁ።

ለማግኘት @urskincare
👉ቅማል፣ ቅጫም ላለበት ጥሩ መፍትሄ
አንድ ጊዜ ብቻ መቀባት።
ለፋኖ ብር ስትልኩ የኖራችሁ ምን ልበላችሁ እንደት እንዳበሸቃችሁኝ ማ በነገራችሁ ሀቂቃ ግን ቤተሰቦቻችን አስጨርሳችሁ ስደተኛ አድርጋችሁ ልታስቀሩን ነዉ መሠል አላህ ሂድያ ይስጣችሁ!

እስኪ ዱዓ አድርጉ ያ ጀመዓ ሀገር ሰላም የለም ሀሳብ ጨረሰን ከዛሬ ነገ ምን ተከሰተ እያልን 💧💧

የፋኖ ትግል ህዝብ ማስጨረስ ብቻ ሌላ ወንድነት የላቸዉም ።

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ለፋኖ ብር ስትልኩ የኖራችሁ ምን ልበላችሁ እንደት እንዳበሸቃችሁኝ ማ በነገራችሁ ሀቂቃ ግን ቤተሰቦቻችን አስጨርሳችሁ ስደተኛ አድርጋችሁ ልታስቀሩን ነዉ መሠል አላህ ሂድያ ይስጣችሁ! እስኪ ዱዓ አድርጉ ያ ጀመዓ ሀገር ሰላም የለም ሀሳብ ጨረሰን ከዛሬ ነገ ምን ተከሰተ እያልን 💧💧 የፋኖ ትግል ህዝብ ማስጨረስ ብቻ ሌላ ወንድነት የላቸዉም ። =
በተለይ ስደት አለሙ ላይ ያለን እህቶች  አላህ ይዘንልን   ገንዘባችንንኳ በምን መልኩ፣  ለማን፣ለምን፣ ማዉጣት እንዳለብን  የማናቅ  የማናገናዝብ ሚስኪን ነን።  ትናት  ሙስሊም እህት ወንድሞችሽን ለሚጎዳ  አካል ስበብ ሁነሽ  ያዝረከረክሽዉን ገንዘብ  ትጠየቂበታለሽ።

ምናለ በሚጠቅምሽ ነገር ላይ ብተጊ ፣ አድበሽ  ድንሽን ብትማሪ፣  መርዳት ካለብሽ ስንት ትኩረት  ከአፍ ወደ ጉሮሮ የሚገባ  ያጡ  ስንትና ስንት የአላህ ባሮች ሚስኪኖች አሉ   እነሱን  አረጅም  ፣ ለማንኛዉም  የወጣሽበትን  አላማ አትርሽ  ስበብ ሁነን   ቤተሰቦቻችንን አናስጨርሳቼዉ    በፖለቲካ  ላበደ አካል ብር እየላክን  አላህን እንፍራ    አድበሽ ሸቅይ   እባክሽን ።

=
t.me/asselfya/2069
የወዳጅ ንግግር ለወዳጁ መደሀኒት ነዉ ።

🫧ሰላም እደሩ !
=