💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
💢 ስለ ልባችን ድርቀት እንጨነቃለን ????
ዉስጣችን የመረበሽ ስሜት አለን ?

⭐️ እንግዲያዉስ የጌታችንን ቃል እያስተነተንን እናንብብ/እናድምጥ የህሌና እረፍት የዉስጥ ሰላም እናገኛለንና ።

قال تعالى: "أَفَلَا يَتَدَبَّرُونَ الْقُرْآنَ أَمْ عَلَى قُلُوبٍ أَقْفَالُهَا" [محمد : 24] -

ቁርኣንንም አያስተነትኑምን? በእውነቱ በልቦቻቸው ላይ ቁልፎቿ አልሉባትን?

t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትላት ቀን ይሄ አይቸ በህልሜ ስሳፈር አላየሁም መሠላችሁ ህእ¡ ዛሬ ደግሞ እናንተ እዬ እ¡

ለማንኛዉም ህልም እዉን ይሆናል በአላህ ፍቃድ አንድ ቀን !

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
°°
إِِنَّ الْحَيَـاءَ وَالْإِيمَـانَ قُـࢪنَـا معـاً
فَـ إِذَا ࢪُفِـعَ أَحَدَهُمَـا ࢪُفِـعَ الْآخَـࢪُ.
=
t.me/https_Asselefya1
"የሌሊት ሶላት"

قيام الليل يقوّي قلبك وإيمانك
ويجعلك من الله قريبًا كأنك عنده..
ومن عود نفسه القيام؛ يستوحش إذا فوّته، ولايطمئن له قلبه ولو صلى كل النهار.👍🏼🌺
=
t.me/https_Asselefya1
አኩሪፊ ነዉ ያልነዉ
አይን አፋር ነዉ ያልነዉ
ቁጡ ሰዉ ነዉ ያልነዉ ምነዉ ባልገጠመኝ ይመስለናል እንጅ ሁሉም ተጫዋች ነዉ የልቡን ሰዉ ሲያገኝ !!


#የልብ ሰዉ !
ደህና እደሩ
=
ጥሩ ባህሪ የተሰጠን አካል አላህ ይጨምርለት።
~
አስተማሪ አስተማሪ ነው።ለተማሪዎቹ ምንና ምን ያክል፡እንዴት መስጠት እንዳለበት  ለየቶ ማወቅ መቻል አለበት።በጭራሽ የተማሪ ሞራል መጉዳት፣አሽሙር መጠቀምም ሆነ መሰል ነገር ማሳየት የለበትም።አይብ ነው።ተማሪ በእጁ ያለውን ኪታብ ብቻ ሳይሆን የአስተማሪውንም ባህሪ ነው የሚማረው።ያልሆነ ባህሪ እንዲይዙ ወይንም ባንተ ላይ ያላቸው እይታ እንዲቀየር እንዳታደርግ።ሌላውንም በአንተ ታስለካለህ።

አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
محمد أيوب - أنتم الفقراء إلى الله
|| تلاوات خاشعة •️ tvquran@ ||
• 🕌 •

🎧 آيات بينات من سورة فاطر

﴿يَا أَيُّهَا النَّاسُ أَنتُمُ الْفُقَرَاءُ إِلَى اللَّهِ ۖ وَاللَّهُ هُوَ الْغَنِيُّ الْحَمِيدُ﴾

🎙️ بصـوت الشيـخ محمـد أيــوب -رحمه اللّٰه-.


╭┈──── •🌸•
╰┈➢@https_Asselefya1
አስገራሚዋ የሴት ዳዕይ❗️ስለ ሁለተኛ ሚስት።

እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ ባንዱ መስጅድ የሴት ለሴት ዳዕዋ ፕሮግራም ነበር።እናም በዚሁ ፕሮግራም የሴቶች አስተማሪ የሆነቺዋ ተነስታ በውስጥ ማይክ ለሴቶች ዳዕዋ ማድረግ ጀመረች።
የዳዕዋው ርዕስ
ሁለተኛ ሚስት በቁርአን እና ጥቅሞቹ..!
የሚል ነበር።
ይህቺ ሴት ምክሯን እንደጉድ ማንቧቧት ጀመረችላችሁ።

እንዳው አድማጮቹ ሴቶች እራሳቸውን ከእሷ አንፃር ሲገመግሙት ኢማን እንደሌላቸው ተሰማቸው።

እሷም በምክሯ ጉድ ማስቧሏን  እንዲህ እያለች ቀጠለች

"ለባሎቻችሁ ለምንድነው ሁለተኛ ሚስት እንዲያገቡ ማታበረታቷቸው?

ጌታችን የፈቀደው በሀዲስ የተወደደ!
ለኛም እኮ እረፍት ነው።ለሱም ደስታ ነው።"

በቃ ስለ ጉዳዩ ያለወን ክፍተት በመጥቀስና በመተቸት እስከ ጥግ መከረችና ሴቶቹም "ይህቺ ምን አይነት ድንቅ ሴት ናት !?!? አስብላቸው ጉድ አሰኝታ ፕሮግራሟ (ወአኺሩ ዳዕዋና) ብላ ጨረሰች።
ሴቶቹም ወደ የቤቶቻቸው መበተን ጀመሩ።
ሁሉም ወጡ አንዷ ብቻ ለመካሪዋ ብቻዋን እስክትቀር ጠበቀቻትና እንዲህ አለቻት፦

እንዳው አንቺስ አሏህ ይቀበልሽ በጣም ገርመሽኛል።ምክርሽም ልቤን ከፍቶልኛል መንገድም ከፍተሽልኛል።በቃ አልነገርኩሽም ነበር ዛሬ ደስ  ብሎኛልና ልንገርሽ አልችና ቀጠለች፦

ባልሽ በጣም እወደው ነበረ ተጋብተናል እኔና አንቺም በቃ ምርጥ ቤተሰብ ነን ስትላት፦

ዳዕይ እናት መካሪም (ፌንት ነቅላ እራሷን ሳተችላችሁ"በሆስፒታል በግሉኮስ በምናምኑ ስትነቃ ያቺው ሴት ከፊት ለፊቷ አየቻት።
በንዴት ተውጧ በህመም ስሜት ሆኗ፦አንቺ ሴት አሁንም ከፊቴ አልሽ?ጥፊልኝ!!ስትላት፦
ተመካሪ አድማጭ የነበረችዋ፦'ይብላኝ ለምክርሽ ላትሰሪበት ለምን ትናገሪያለሽ?አውቄ እንጂ ከባልሽ ጋር አልተጋባንም" አለቻት።


"አቶ ፌንት" ሁለተኛ ሚስት ጋር በቅርብ ሆኖ በአጋርነት እና በታማኝነት ስለሚሰራ እናመሰግናለን።

منقول
t.me/wru_ms_officialgroup
ትዳር
AL-AQSA
በቅርቡ ላገባ ነው ምን ይመክሩኛል በሚል በቀረበ ጥያቄ ሰበብ ስለ ትዳር ሰፋ ያለ ምክር የተሰጠበት !

ትዳር ማለት ሚድያ ላይ እንደሚወራው አይደለም ውጣ ውረድ መንገራገጭ ልያጋጥም ይችላል
!

ባጭሩ ትዳር ማለት ሀላፍትና ነው
!

🎙Ustaz ibnu munewor

=
t.me/IbnuMunewor
እዝነት እና መተዛዘን
ኢብኑ/ሙነወር
“እዝነት እና መተዛዘን”
~
ግንቦት 20/2016 በሜክሲኮ ጀርመን ግቢ ተባረክ መስጂድ የቀረበ ሙሓዶራ
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات

በአሏህ ፍቃድ በዛሬው እለት አልፍየቱ ኢብኒ ማሊክ ከኢብኑ ዐቂል ሸርሕጋር በሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -حفظه الله-  በ216 ክፍል ተቀርቶ ተጠናቋል። አሏህ ሸይኻችንን ምንዳቸውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላቸው። እድሚያቸውን ከመልካም ሾል ጋር አርዝሞ በእውቀታቸው ከሚጠቀሙት ያድርገን።

ሙሉ የድምፅ ቅጂውን የተጠናቀቁ ደርሶች የሚለቀቁበት ቻናል ላይ በቅርቡ እንለቃለን ኢንሻአሏህ።

በአላህ ፍቃድ ቀጣይ የሚጀመረውን ኪታብ በቅርቡ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
የእዉነት ለዉጥ ከፈለክ፦
~

⁍ወደ አላህ ቅረብ !
⁍ስሜትህን ተቆጣጠር !
⁍ቤተሰብህን አክብር !
⁍ከምኞት ቀጠና ዉጣ !
⁍ስለ እቅድህ ለማንም አታዉራ !
⁍የተቸገረን በምትችለዉ እርዳ!

=
t.me/https_Asselefya1
ከፊት ለፊትሽ ብዙ የሚጠብቅሽ ስላለ ከጀርባሽ ትተሽ የመጣሺዉ ብዙም አያሳስብሽ ኡኽታዬ!

#ጉዞ ወደፊት!

=
t.me/https_Asselefya1
ልብ ልብን ሲወድ አይን ነዉርን አያይም!

=
نصيحة حق على كل مسلم أن يسمعها
<unknown>
نصيحة حق على كل مسلم أن يسمعها ..

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

=