ህይወትሽን ለመቀየር፦
~
1)
=
t.me/https_Asselefya1
~
1)
ትሁት ሁኚ ግን አይናፋር አትሁኚ!
2)ደግ ሁኚ ግን ሞኝ አትሁኚ!
3)ብልህ ሁኚ ግን ክፉ አትሁኚ!
4)ብዙ ተናጋሪ ሳይሆን የተግባር ሰዉ ሁኚ!
5)ሀብታም ለመምሰል ሳይሆን ሀብታም ለመሆን ጣሪ !=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from የሱናዋ~ቆንጆ በተውሂድ ያበበች (Abu_Oubeida)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ይቅር_ማለትና_ሰዎችን_ማለፍ!
አንድ ሰው ለበደሉ አጸፋን መክፈል እየቻል #ታግሶ ማለፉ ላቅ ካሉ ስነምግባሮች አንድ ነው።ለዛውም ኢስላም የጠራበት የሆነው ስነምግባር።ይሄንም ታላላቆች እንጂ አያደርጉትም።
*አላህ ኢንዲህ ይላል፦
(وأن تعفوا أقرب للتقوى ولا تنسوا الفضل بينكم).البقرة
*መልእክተኛው አለይሂ ሶላቱ ወስሰላምም እንዲህ አሉ፦
<وما زاد الله عبدا بعفو إلا عزا> رواه مسلم
t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech

የሕይወት ቁልፎች፦
~
=
t.me/https_Asselefya1
~
1_አላህን ማስቀደም !
2_እርስ በርስ መዋደድ !
3_ከጥላቻ መራቅ !
4_ሁል ጊዜም ሩህሩህ መሆን !
5_ ፈጥኖ ይቅር ማለት !=
t.me/https_Asselefya1
ቻናላችሁ ላይ ቁም ነገር መለጠፍ ስትፈልጉ የበለጠ ትኩረት እንድስብ ሰዎች በትኩረት አንብበዉ እንድጠቀሙ እንድህ ፏ ያለ ነገር ተጠቀሙ የምሽቱ ስጦታዬ ነዉ እሺ። ለራስሺ እያሽሞነሞንሽ ለኛስ የምትሉ ዉሰዱ በሉ ግን እናተም ሚድያ እኔም ሚድያ ፈልጋችሁ አታመጡም እእ ! በሉ ዉሰዱና ሀብታም ሁኑልኝ እሺ !=
تلاوة مرئية - سورة آل عمران (130-148) - من مسجد الشيخ زايد بعجمان…
قناة تلاوات
الشيخ محمد_أيوب
ዉብ ቲላዋ ተጋበዙልኝ
=
ዉብ ቲላዋ ተጋበዙልኝ
=
ደግ አደራችሁ ጀመአዉ
【يَا لِسَانُ قُلْ خَيْرًا تَغْنَمْ واسْكُتْ عَنْ شَرٍّ تَسْلَمْ مِنْ قَبْلَ أَنْ تَنْدَمَ】
አንተ ምላስ ሆይ‼️
=
t.me/https_Asselefya1
【يَا لِسَانُ قُلْ خَيْرًا تَغْنَمْ واسْكُتْ عَنْ شَرٍّ تَسْلَمْ مِنْ قَبْلَ أَنْ تَنْدَمَ】
አንተ ምላስ ሆይ‼️
ፀፀት በማይጠቅምበት ቀን ከመፀፀትህ በፊት፦ መልካምን ተናገር ትርፋማ ትሆናለህ። ከመጥፎ ነገር ዝም በል ትድናለህ።=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿ٱلَّذِينَ قَالَ لَهُمُ ٱلنَّاسُ إِنَّ ٱلنَّاسَ قَدۡ جَمَعُواْ لَكُمۡ فَٱخۡشَوۡهُمۡ فَزَادَهُمۡ إِيمَٰنٗا وَقَالُواْ حَسۡبُنَا ٱللَّهُ وَنِعۡمَ ٱلۡوَكِيلُ﴾
=
=
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
◍ قال الشيخ ابن عثيمين -رحمه اللّه-:
" المؤمن كلما اشتدت به الأزمات ازداد إيمــاناً بالله لأنه يؤمن بأن النصر مع الصبـر وأن الفرج مع الكرب وأن مع العسر يسـراً ".
📜 [ شرح رياض الصالحين (٥٤٢/١)].
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
💢 ስለ ልባችን ድርቀት እንጨነቃለን ????
ዉስጣችን የመረበሽ ስሜት አለን ?
⭐️ እንግዲያዉስ የጌታችንን ቃል እያስተነተንን እናንብብ/እናድምጥ የህሌና እረፍት የዉስጥ ሰላም እናገኛለንና ።
قال تعالى: "أَفَلَا يَتَدَبَّرُونَ الْقُرْآنَ أَمْ عَلَى قُلُوبٍ أَقْفَالُهَا" [محمد : 24] -
ቁርኣንንም አያስተነትኑምን? በእውነቱ በልቦቻቸው ላይ ቁልፎቿ አልሉባትን?
t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
ዉስጣችን የመረበሽ ስሜት አለን ?
⭐️ እንግዲያዉስ የጌታችንን ቃል እያስተነተንን እናንብብ/እናድምጥ የህሌና እረፍት የዉስጥ ሰላም እናገኛለንና ።
قال تعالى: "أَفَلَا يَتَدَبَّرُونَ الْقُرْآنَ أَمْ عَلَى قُلُوبٍ أَقْفَالُهَا" [محمد : 24] -
ቁርኣንንም አያስተነትኑምን? በእውነቱ በልቦቻቸው ላይ ቁልፎቿ አልሉባትን?
t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትላት ቀን ይሄ አይቸ በህልሜ ስሳፈር አላየሁም መሠላችሁ ህእ¡ ዛሬ ደግሞ እናንተ እዬ እ¡
ለማንኛዉም ህልም እዉን ይሆናል በአላህ ፍቃድ አንድ ቀን !
=
ለማንኛዉም ህልም እዉን ይሆናል በአላህ ፍቃድ አንድ ቀን !
=
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•አድስ እስፖርት ጀማሪ ስትሆን…¡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
°°
إِِنَّ الْحَيَـاءَ وَالْإِيمَـانَ قُـࢪنَـا معـاً
فَـ إِذَا ࢪُفِـعَ أَحَدَهُمَـا ࢪُفِـعَ الْآخَـࢪُ.
=
t.me/https_Asselefya1
إِِنَّ الْحَيَـاءَ وَالْإِيمَـانَ قُـࢪنَـا معـاً
فَـ إِذَا ࢪُفِـعَ أَحَدَهُمَـا ࢪُفِـعَ الْآخَـࢪُ.
=
t.me/https_Asselefya1