💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الموت ﴿ وَجَآءَتۡ سَكۡرَةُ ٱلۡمَوۡتِ بِٱلۡحَقِّۖ .....

=
የምናወራው አለቀብንና እየተዋደድን ተዘጋግተን ቀረን ! አሉ እ¡

منقول

=
አቅጣጫ እየቀየርክ ተራመድ አላማህ ግን አንድ ይሁን !

=
t.me/https_Asselefya1
008-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት

📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠٠١

🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن آدم حفظه الله ورعاه

✸| ክፍል  08

═══≪ °📓🖇📓° ≫ ══
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
°°

قَالَ إِبْرَاهِيمَ التَّيْمِيَّ رَحِمَهُ اللّٰهُ:


«مَا مِنْ عَبْدٍ وَهَبَ اللَّهُ لَهُ صَبْرًا عَلَى الْأَذَى، وَصَبْرًا عَلَى الْبَلَاءِ، وَصَبْرًا عَلَى الْمَصَائِبِ، إِلَّا وَقَدْ أُوتِيَ أَفْضَلَ مَا أُوتِيهِ أَحَدٌ، بَعْدَ الْإِيمَانِ بِاللَّهِ».

=
t.me/https_Asselefya1
Audio
تلاوة خاشعة من سورة الإسراء
للقارئ: فارس عباد

=
ازرع الخير في نفوس الخلق، واسقه بماء الصِّدق، يُحي بك الله من شاء، ويكْفِكَ شرَّ المتربصين بك السوء: ﴿فَسَيَكفيكَهُمُ اللَّهُ وَهُوَ السَّميعُ العَليمُ﴾.

#تغريدات
ምን አልባች አሁን ላይ ከእንቅልፍሽ ተነስተሽ ቀጥታ ወደ 🧹🪣🚰 ይሄ ይዘሽ ወደ ፀዳት ሆኖ ይሆናል ኑሮሽ ግን አብሽሪ ይሄም ያልፋል አንድ ቀን ይመጣል ያንችም ወግ ማየቻሽ ቀስ ብለሽ ቁርስ ቡናሽ ብለሽ ዘና ብለሽ የምታረፍጅበት ቀን ቅርብ ነዉ ትንሽ ብቻ ታገሺ አለሜዋ !

=
የፈረንጅ ባል ሚስቱ ከእንቅልፏ የሚቀሰቅሰዉ ቁርስ ሰርቶ ነዉ።  የኛወቹ ሀበሾች ደግሞ ካልሲ እና ሸሚዝ ሲጠፋቸዉ ነዉ ቀስቅሰዉ ፈልጊ የሚሉት  እእ

አረ ልዩነት ወንዶቻችን አንዳዴ ከአረቡ ኮርጁ እሺ !

=
ሴቶች የሚወዱት ወንድ፦
~

1. ዝምተኛ
2.ወንዳ ወንድ
3.ራሱን የሚጠብቅ
4.አላማ ያለዉ
5.ሱስ የሌለበት

እኔ አላልኩም ኮፒ ነዉ ¡

=
በከፋዉና በደላው ቁጥር አንቅስቃሴዉን ሁሉ በሚድያ ከሚፅፍ የበለጠ አልጫ ወንድ ዬለም''
እናትህን በሚስትህ ትቀይራታለህ ? እዚህ ምድር ላይ ለመገኘት ሰበብህ እሷ ነበረች !! ማነሽ ከእናቱ በላይ ልሁን እያልሺ ከእናቱ እንድርቅ የምታደርጊ ሚስት ሆይ ተራ ይደርስሻል አንችም ነገ ያንቺ ልጅ በሚስቱ ይቀይርሻል !! ከእናትህ በላይ ልሁን የምትል ትመጣልሻለች !

ያዉ ቦታሺን እወቂ ማለቴ ነዉ !

=
ትዝ አላችሁ ወይ ማማዉ ላይ ሁነን ወፎችን ስንጠብቅ ከማማዉ ስር ወርደን አገዳ ጥንቅሹ ስንበላ ወደ አመሻሹ ላይ ጠራራዉ በረድ ሲል እሸቱ እየጠበስን ስንበላ እ 👉🍉 🍉👈በዚህ ተቀየረ አሁንማ ያ የት ይገኛል እ !

#ከትዝታ ሰፈር
=