💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ብዙዉን ጊዜ እጅግ በጣም የጎዱሽ ነገሮች በሕይወትሽ  ትልቁን ትምህርት ያስተምሩሻል !

=
t.me/https_Asselefya1
ዉስጣዊ ስሜቶች አይፃፉም ቢፃፉ እንኳን ፍፃሜ የላቸዉም። የአንዳድ ነገሮች መሰባበር ሲሰማህ ትንሽ ራቅ በል። ንግግር ስሜትህን የመግለፀ አቅም ሲያጥረዉ ዝም በል !!

=
t.me/https_Asselefya1
Audio
•• تــــــــلاوة طيّبة

‏‌‏⤶ ‏القارئ محمد اللحيدان

=
በዚህ ሚድያ ላይ ልክ እንደ እህቱ ሀላፊነት ወስዶ ስትስች የሚያርምሽ የሚቆጣሺ የሚመክርሽ ወደ ኸይር የሚመራሽ የሚያጠናክርሽ የሱና ወንድም ትልቅ ስጦታ ነዉ አጥብቀሺ ያዢ ማለቴ ነዉ።

#የሱና ወንድም

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الموت ﴿ وَجَآءَتۡ سَكۡرَةُ ٱلۡمَوۡتِ بِٱلۡحَقِّۖ .....

=
የምናወራው አለቀብንና እየተዋደድን ተዘጋግተን ቀረን ! አሉ እ¡

منقول

=
አቅጣጫ እየቀየርክ ተራመድ አላማህ ግን አንድ ይሁን !

=
t.me/https_Asselefya1
008-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት

📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠٠١

🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن آدم حفظه الله ورعاه

✸| ክፍል  08

═══≪ °📓🖇📓° ≫ ══
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
°°

قَالَ إِبْرَاهِيمَ التَّيْمِيَّ رَحِمَهُ اللّٰهُ:


«مَا مِنْ عَبْدٍ وَهَبَ اللَّهُ لَهُ صَبْرًا عَلَى الْأَذَى، وَصَبْرًا عَلَى الْبَلَاءِ، وَصَبْرًا عَلَى الْمَصَائِبِ، إِلَّا وَقَدْ أُوتِيَ أَفْضَلَ مَا أُوتِيهِ أَحَدٌ، بَعْدَ الْإِيمَانِ بِاللَّهِ».

=
t.me/https_Asselefya1
Audio
تلاوة خاشعة من سورة الإسراء
للقارئ: فارس عباد

=
ازرع الخير في نفوس الخلق، واسقه بماء الصِّدق، يُحي بك الله من شاء، ويكْفِكَ شرَّ المتربصين بك السوء: ﴿فَسَيَكفيكَهُمُ اللَّهُ وَهُوَ السَّميعُ العَليمُ﴾.

#تغريدات