💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አይ ሚድያ በቀን ስንት አይነት ሰዉ ያደርገናል !

ከሚያለቅሱት ጋር አልቃሺ
ከሚስቁት ጋር ሳቂታ
ከተከዙት ጋር ተካዥ

አረ ስንቱ ነዉ ሲፈራረቅብን የሚዉል አይ ሸቃሎች ሚስኪን እኮ ነን 💧💧 በአካል አይደል ደሞ በስልካችን እኮ ነዉ ሱብሀን አላህ !

አላህ ለሁሉም ፈረጃዉን ያቅርብላቸዉ !

=
ዉድ ደበኞቻቺን በሻንጣ በግላስ በትራስ በሹራብ በቴሸርት በፈለጋቺሁት  እንሰራለን
ኢማራቶች ኑ እዘዙ በዚህ መልኩ እንሰራለን በጉሩፓችሁ ስም አርማ በኩብ
ጂልባቦችg
ኪታቦች ሺቲ
ጉፍታ
ሺርጥ
   የቅባት አይነት
  ኒቃቦች....እናም የተለያዩ አገልግሎት ምፈልጉ እህቶች


ዱባይ ሁሉም ቦታ እናደርሳለን call📲+971523173022 

https://chat.whatsapp.com/LuzsoE0alcd92aYoMb1WyE
የተሻለ ነገር ያለዉ ወደፊት እንጅ ወደ ኋላ አይደለም።

=
@https_Asselefya1
የህይወት ትልቁ መከራ ሞት ሳይሆን
በሕይወት እያለህ አላህን የመፍራት ስሜት ከዉስጥህ ሲሞት ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
🌸|🍒


•°فَيَوْمُ الْجُمُعَةِ يَوْمُ عِبَادَةٍ وَهُوَ فِي الْأَيَّـامِ كَشَهْرِ رَمَضَانَ فِي الشُّهُورِ وَسَاعَةُ الْإِجَـابَةِ فِيهِ كَلَيْلَةِ الْقَدْرِ فِي رَمَضَانَ

📓زَادَ الْمَـعَادِ (١/٣٩٨)
=
🛑👉ውዷ እህቴ!

ይህ ምድር ጊዜያዊ መሸጋገሪያ ነውና የሰው ልጅ የፈለገውን ሁሉ አያገኝበትም፤ ስለሆነም ከአላህ መልካምን ነገር መጠበቅ ተገቢ ነው፤

🛑👉እርግጠኛ ሁኚ! ያለፈሽ ኸይር ሁሉ የምታገኝው አልነበረም፤ ያገኘሽውም የምታጪው አልነበረም፡፡ አላህ በጥበቡ ለሁሉም ጉዞ ምህዋር አድርጎለታል፡፡ የፈለግሽው ሁሉ ላንቺ የሚጠቅምሽ አይደለምና መቅረቱ መልካም ሊሆን ይችላል፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፤

ْ {{وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ}} البقرة /216

"አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉትመኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አላህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡" አልበቀራህ /216

=
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
007-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት

📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠٠١

🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن آدم حفظه الله ورعاه

✸| ክፍል  07


🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4306

═══≪ °📓🖇📓° ≫ ══
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
🔖እህቴ ሆይ !#በሶስት ነገሮች እራስሽን አጠንክረሽ ትውልድ ለመገንባት አቋም ያዢ!
⓵• አሏህን በመፍራት
⓶•
በእውቀት
⓷• በአኽላቅ


~
t.me/https_Asselfya
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ክብደት ለመቀነስ ዘይት የሌለዉ ምግብ ከመጠቀም ጋር እንቁላል ቢመገቡም ጥሩ ነዉ። አንች ልጅ ዶክተር ሆንሽ የሚል አይጠፋምኮ ያዉ ቤቴ ክብደት ለመቀነስ የተነሳ ልጅ ስላለ ለሱ ስለማዘጋጅ ለናንተም ይጠቅማል ብዬ የማካፍላችሁ። አሁን ከ95ኪሎ ወደ 84 ወርዷል ገና ይቀራል ደሞ እነግራችሁ አለሁ ሂደቱን በሙሉ እ =
ያማረ የሰዉነት ቅርፀ ለማዉጣት ብዙ ዉጣ ዉረድ ድካም አለዉ አረ ከዛ ከሚደክመዉ ሰዉ በላይ አብሮት ያለም ይደክማል እ ¡ ለማንኛዉም ባለፈ የጀመርኩላችሁ የልጃችን ስራ ነበረ አሁን ሙሉ ተስተካክሎ ሊያበቃ ትንሽ ቀረ ! ግን ብዙ ትምህርት ወሰድኩ እኔማ ይሄዉ እሱም ተስፋ ሳይቆርጥ እንድሁ በምግብ የተነሳ እየተናቆርን ያሰበዉ አላማ አሳካ። ግን ብዙ ነዉ ድካሙ የፈለገዉ መብላት የለ የፈለገዉ መጠጣት የለ ሁሉም በኪሎ እየተመዘነ ነበር ለምሳ ግብዣ ቢጠራ የራሱ በምሳ እቃ ይዞ የሚሄድ....! እናም እኛም ለአሰብነዉ አላማ ቆርጠን ብንነሳ ይሳካል ተስፋ አትቁረጡ ብቻ !!

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ያማረ የሰዉነት ቅርፀ ለማዉጣት ብዙ ዉጣ ዉረድ ድካም አለዉ አረ ከዛ ከሚደክመዉ ሰዉ በላይ አብሮት ያለም ይደክማል እ ¡ ለማንኛዉም ባለፈ የጀመርኩላችሁ የልጃችን ስራ ነበረ አሁን ሙሉ ተስተካክሎ ሊያበቃ ትንሽ ቀረ ! ግን ብዙ ትምህርት ወሰድኩ እኔማ ይሄዉ እሱም ተስፋ ሳይቆርጥ እንድሁ በምግብ የተነሳ እየተናቆርን ያሰበዉ አላማ አሳካ። ግን ብዙ ነዉ ድካሙ የፈለገዉ መብላት የለ የፈለገዉ መጠጣት…
ለፈገግታ ነዉ !
~
ከልጁ ጋር ያዉ በምግብ መናቆር ስራችን በያችሁ ከዛ አሁን በአረቡ አለም ሙቀት ነዉ ሁሉም ቤት ሀብ ሀብ ይመጣል 🍉🍉👈 ይሄ ማለት ነዉ ከዛ ብላ ስለዉ ላ ሲለኝ ምነዉ ዘይት የለዉም ብለዉስ የቤቱ ሰዉ በሳቅ አስባችሁታል ምን ያክል ተፀኖ እንደፈጠረብኝ የዘይት ነገር እእ ¡ አንዳንዴ...!

=