بَدِيعُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۖ وَإِذَا قَضَىٰ أَمْرًا فَإِنَّمَا يَقُولُ لَهُ كُن فَيَكُونُ
=
ሰማያትንና ምድርን ያለብጤ ፈጣሪ ነው፤ ነገርንም (ማስገኘት) በሻ ጊዜ ለርሱ የሚለው፡- «ኹን ነው፤» ወዲያውም ይኾናል፡፡=
"
=
t.me/https_Asselefya1
በአብዛኛው ጊዜ ሴቶች የፍቅርን ትርጉም የሚጠፋባቸው በውበታቸው መለካት ሲጀምሩ ሲሆን ወንዶች ደግሞ በገንዘባቸው መለካት ሲጀምሩ ነው"=
t.me/https_Asselefya1
አይ ሚድያ በቀን ስንት አይነት ሰዉ ያደርገናል !
ከሚያለቅሱት ጋር አልቃሺ
ከሚስቁት ጋር ሳቂታ
ከተከዙት ጋር ተካዥ
አረ ስንቱ ነዉ ሲፈራረቅብን የሚዉል አይ ሸቃሎች ሚስኪን እኮ ነን 💧💧 በአካል አይደል ደሞ በስልካችን እኮ ነዉ ሱብሀን አላህ !
አላህ ለሁሉም ፈረጃዉን ያቅርብላቸዉ !
=
ከሚያለቅሱት ጋር አልቃሺ
ከሚስቁት ጋር ሳቂታ
ከተከዙት ጋር ተካዥ
አረ ስንቱ ነዉ ሲፈራረቅብን የሚዉል አይ ሸቃሎች ሚስኪን እኮ ነን 💧💧 በአካል አይደል ደሞ በስልካችን እኮ ነዉ ሱብሀን አላህ !
አላህ ለሁሉም ፈረጃዉን ያቅርብላቸዉ !
=
ዉድ ደበኞቻቺን በሻንጣ በግላስ በትራስ በሹራብ በቴሸርት በፈለጋቺሁት እንሰራለን
ኢማራቶች ኑ እዘዙ በዚህ መልኩ እንሰራለን በጉሩፓችሁ ስም አርማ በኩብ
ጂልባቦችg
ኪታቦች ሺቲ
ጉፍታ
ሺርጥ
የቅባት አይነት
ኒቃቦች....እናም የተለያዩ አገልግሎት ምፈልጉ እህቶች
ዱባይ ሁሉም ቦታ እናደርሳለን call📲+971523173022
https://chat.whatsapp.com/LuzsoE0alcd92aYoMb1WyE
ኢማራቶች ኑ እዘዙ በዚህ መልኩ እንሰራለን በጉሩፓችሁ ስም አርማ በኩብ
ጂልባቦችg
ኪታቦች ሺቲ
ጉፍታ
ሺርጥ
የቅባት አይነት
ኒቃቦች....እናም የተለያዩ አገልግሎት ምፈልጉ እህቶች
ዱባይ ሁሉም ቦታ እናደርሳለን call📲+971523173022
https://chat.whatsapp.com/LuzsoE0alcd92aYoMb1WyE
- سورة الكهف .
- القاريء : محمد اللحيدان .
- سورة الكهف
=
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዉብ ቲላዋ ተጋበዙልኝ
=
=
🌸|🍒
•°فَيَوْمُ الْجُمُعَةِ يَوْمُ عِبَادَةٍ وَهُوَ فِي الْأَيَّـامِ كَشَهْرِ رَمَضَانَ فِي الشُّهُورِ وَسَاعَةُ الْإِجَـابَةِ فِيهِ كَلَيْلَةِ الْقَدْرِ فِي رَمَضَانَ
📓زَادَ الْمَـعَادِ (١/٣٩٨)
=
•°فَيَوْمُ الْجُمُعَةِ يَوْمُ عِبَادَةٍ وَهُوَ فِي الْأَيَّـامِ كَشَهْرِ رَمَضَانَ فِي الشُّهُورِ وَسَاعَةُ الْإِجَـابَةِ فِيهِ كَلَيْلَةِ الْقَدْرِ فِي رَمَضَانَ
📓زَادَ الْمَـعَادِ (١/٣٩٨)
=
أمر النبي ﷺ بالتبليغ عند نزول:
Anonymous Quiz
36%
أول سورة العلق
48%
أول سورة المدثر
9%
سورة الفاتحة
8%
سورة النصر
🛑👉ውዷ እህቴ!
🛑👉እርግጠኛ ሁኚ!
ْ {{وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ}} البقرة /216
"
=
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ይህ ምድር ጊዜያዊ መሸጋገሪያ ነውና የሰው ልጅ የፈለገውን ሁሉ አያገኝበትም፤ ስለሆነም ከአላህ መልካምን ነገር መጠበቅ ተገቢ ነው፤ 🛑👉እርግጠኛ ሁኚ!
ያለፈሽ ኸይር ሁሉ የምታገኝው አልነበረም፤ ያገኘሽውም የምታጪው አልነበረም፡፡ አላህ በጥበቡ ለሁሉም ጉዞ ምህዋር አድርጎለታል፡፡ የፈለግሽው ሁሉ ላንቺ የሚጠቅምሽ አይደለምና መቅረቱ መልካም ሊሆን ይችላል፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፤
ْ {{وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ}} البقرة /216
"
አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉትመኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አላህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡" አልበቀራህ /216=
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም – 006-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
007-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠٠١
🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن آدم حفظه الله ورعاه
✸| ክፍል 07
🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4306
═══≪ °📓🖇📓° ≫ ══
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947