💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አይ አቡ አይመን አንዳዴ እኮ .....!

አድምጡት ይጠቅማችሁል ! ቶሎ ካልሄዳችሁ ላጤት ይብቃችሁ የምር ግልግል ነዉ። ከሄደችሁ ቶሎ ጥሩ...

እና አስቡበት ተጨባጩ የምናየዉ በርቀት የታሰሩ በርቀት የተፈቱ ቤት ይቁጠራቸዉ ! የርቀት ከልማቱ ጥፋቱ ይበዛል !

=
ብዙ ርቀት ሄጃለሁ ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ ብለህ ያንተ ባልሆነ ነገር ላይ ተጨማሪ ጊዜ አታባክን።

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🗯️ التفكر والتأمل في خلق الله عبادة ...

سبحان الله والحمد لله ولا إله إلا الله واللهُ أكبر
Audio
☞አዲስ ሙሐደራ

የልብ ድርቀት እና ስልክ

🎙በሙሐመድ ሲራጅ መ/ኑር

t.me/Muhammedsirage
ወንጀሎች ጊዜዊ ደስታን ሊያመጡ ይችላሉ አስታዉስ ዉርደትን ጥሎብህ ነዉ የሚሄደዉ ፀፀትን ነዉ የሚያስከትልብህ !

=
لامية ابن عمر الضمدي
<unknown>
••
إنْ مَسَّنا الضُّرُّ أَو ضاقَتْ بِنا الـحِيَلُ
فَـلَـنْ يَـخـيـبَ لَـنـا في رَبِّـنـا أَمَــل

وإنْ أَنـاخَـتْ بِنـا البَـلْـوَى فـإنَّ لَـنـا
رَبًّــا يُـحَــوِّلُـهـا عَــنَّـا فَـتَـنْـتَـقِــلُ

اَللهُ في كُلِّ خَـطْـبٍ حَـسْـبُـنــاوكَفَى
إلَـيـهِ نَـرفَـعُ شَـكْــوانـا ونَـبْـتَـهِــلُ

مَـنْ ذا نَـلُـوذُ بِـهِ في كَـشْفِ كُـرْبَـتِـنا
ومَـنْ عَلَـيـهِ سِـوَى الـرَّحْـمَنِ نَتَّـكِلُ

وكَيفَ يُرجَى سِوَى الرَّحْـمَنِ مِنْ أَحَدٍ
وفي حِياضِ نَداهُ النَّـهْلُ والعَـلَلُ ؟!

=
t.me/https_Asselefya1
የወንጀል መዘዙ ከባድ ነው በተለይ እያወቁ ሲያጠፉ!

(وَلَوْ يُؤَاخِذُ اللَّهُ النَّاسَ بِمَا كَسَبُوا مَا تَرَكَ عَلَىٰ ظَهْرِهَا مِنْ دَابَّةٍ وَلَٰكِنْ يُؤَخِّرُهُمْ إِلَىٰ أَجَلٍ مُسَمًّى ۖ فَإِذَا جَاءَ أَجَلُهُمْ فَإِنَّ اللَّهَ كَانَ بِعِبَادِهِ بَصِيرًا)

"አሏህ ሰዎችን በሰሩት በደልና ወንጀል ሁሉ እዚሁ ዱኒያ ላይ የሚቀጣቸው ቢሆን ኖሮ ምድር ላይ ማንንም ሳያስቀር ወንጀል የሰሩትንም ያልሰሩትንም እንስሳትንም ጭምር- ባጠፋቸው ነበር ነገር ግን ለተወሰነ ጊዜ ያቆያቸዋል አጀላቸውም ሲደርስ እርሱ የባሮቹን ምንነት ጠንቅቆ በሚያውቀው መሰረት የስራቸውን ይሰጣቸዋል" አል ፋጢር 45

=
t.me/https_Asselefya1