Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
«ጀግና ያደርጉሀል!
~
በህይወት ፈተና ላይ ብዙ አይነት ውድቀቶችን ልታስተናግድ ትችላለህ ፤ ነው
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
~
በህይወት ፈተና ላይ ብዙ አይነት ውድቀቶችን ልታስተናግድ ትችላለህ ፤ ነው
የኔ ፈተና እና ውድቀት ማብቂያው መቼ ነው እስከምንል ድረስ ድክም ብሎን ይሆናል ግን ሁሌም የሚፈተነው ብዙ ውጤትን መፍጠር የሚችለው ነውና ጀግና ሆነህ መውጣት ከፈለግህ ፈተናዎቹ ላይ የገጠሙህን ስህተቶች በደንብ ተማርባቸው በደንብ ጠንክርባቸው ብስል በልባቸውና ውጣ ያኔ ምንም አያንገዳግድህም!=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ وَقَالَ رَجُلࣱ مُّؤۡمِنࣱ مِّنۡ ءَالِ فِرۡعَوۡنَ یَكۡتُمُ إِیمَـٰنَهُۥۤ أَتَقۡتُلُونَ رَجُلًا أَن یَقُولَ رَبِّیَ ٱللَّهُ وَقَدۡ جَاۤءَكُم بِٱلۡبَیِّنَـٰتِ مِن رَّبِّكُمۡۖ وَإِن یَكُ كَـٰذِبࣰا فَعَلَیۡهِ كَذِبُهُۥۖ وَإِن یَكُ صَادِقࣰا یُصِبۡكُم بَعۡضُ ٱلَّذِی یَعِدُكُمۡۖ إِنَّ ٱللَّهَ لَا یَهۡدِی مَنۡ هُوَ مُسۡرِفࣱ كَذَّابࣱ }
🎙 القارئ سعود الشريم
=
🎙 القارئ سعود الشريم
=
سورة الكهف - عبدالعزيز التركي
مجموعات تلاوات خاشعة
سورة الكهف
🎙عبدالعزيز_التركي
=
🎙عبدالعزيز_التركي
=
سورة آل عمران (55-92) - من تهجد المسجد النبوي 1410 هـ - الشيخ محمد…
قناة تلاوات
ከቁርአን ጋር ሂወት ጣፍጭ ነች !
«ተጋበዙልኝ...»
=
«ተጋበዙልኝ...»
=
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
➲ዉዷ ሂጃብ እንድትለብሽ የታዘዝሽዉ አረቦች ቤት ብቻ አይደለም፣ ሀገርም ሁነሽ የትም ቦታ በትርምስ ማህበረሰብ ምሀል ሁነሽም እንድት ለብሽ ታዘሻል ።
🎙ከሴቶች ለሴቶች ነሲሀ የተቀነጨበች!
https://t.me/asselfya
🎙ከሴቶች ለሴቶች ነሲሀ የተቀነጨበች!
https://t.me/asselfya
【ኪታቡል ጀናኢዝ】
┅━┅━┅━┅━
❍ ክፍል ①
☞ህመምተኛ ሰው የአላህን ዉሳኔ መውደድና በትእግስት መቀበል እንድሁም በአላህ ላይ መልካምን ተስፋ ማድረግ ይኖርበታል። በስጋትና በተስፋ መካከል መሆንም አለበት። ሞትን መመኘት ክልክል ነው።
☞ሙስሊምንም ይሁን ሙስሊም ያልሆነን ህመምተኛ መጠየቅ (መዘየር) ይወደዳል። በሞት አፋፍ ላይ ያለ ህመምተኛ የሸሀዳን ቃል እንድናገር ማስታወስ ተገቢ ነው። ይህ የሚሆነው ከመሞቱ በፊት እንጅ ከሞተ በኋላ አይደለም።
☞በህመምተኛ ሰው አጠገብ ሆኖ መልካምንና ተስፋ ሰጭ መልእክትን ካልሆነ በስተቀረ መናገር አይገባም። እስልምናን እንድቀበል ለመጋበዝ በማሰብ ሙስሊም ያልሆነ ህመምተኛ በጠና በሚታመምበት ሰአት ከቦታው በመገኘት መጠየቅ ችግር የለውም።
☞ለሞተ ሰው “ሱረቱል ያሲን”ን መቅራትን በተመልከተ ትክክለኛ ሀዲስ አልተገኘም። ሊሞት የተቃረበን ህመምተኛም ይሁን ጀናዛን ወደ ቂብላ አቅጣጫ ማዞር አልተደነገገም።
«መሞቱ ከተረጋገጠ በኋላ በቦታው ላይ የተገኙ ሰዎች፦»
⭞የሟቹን ዐይኖች መክደን፣
⭞ለሟቹ ዱዓእ ማድረግ፣
⭞
⭞መሞቱ ከተረጋገጠ በኋላ ጀናዛውን በፍጥነት ማዘገጃጀትና መሸኘት !
⭞ጀናዛን ወደ ሌላ ሀገር መላክ በፍጥነት እንድቀበር የሚያስተምረውን የነብዩን ﷺሱና ስለሚቃረን በሞተበት አካባቢ ቶሎ መቅበር ፣
⭞
❝ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል∼∼∼∼ ✍️
=
t.me/https_Asselefya1
┅━┅━┅━┅━
❍ ክፍል ①
☞ህመምተኛ ሰው የአላህን ዉሳኔ መውደድና በትእግስት መቀበል እንድሁም በአላህ ላይ መልካምን ተስፋ ማድረግ ይኖርበታል። በስጋትና በተስፋ መካከል መሆንም አለበት። ሞትን መመኘት ክልክል ነው።
☞ሙስሊምንም ይሁን ሙስሊም ያልሆነን ህመምተኛ መጠየቅ (መዘየር) ይወደዳል። በሞት አፋፍ ላይ ያለ ህመምተኛ የሸሀዳን ቃል እንድናገር ማስታወስ ተገቢ ነው። ይህ የሚሆነው ከመሞቱ በፊት እንጅ ከሞተ በኋላ አይደለም።
☞በህመምተኛ ሰው አጠገብ ሆኖ መልካምንና ተስፋ ሰጭ መልእክትን ካልሆነ በስተቀረ መናገር አይገባም። እስልምናን እንድቀበል ለመጋበዝ በማሰብ ሙስሊም ያልሆነ ህመምተኛ በጠና በሚታመምበት ሰአት ከቦታው በመገኘት መጠየቅ ችግር የለውም።
☞ለሞተ ሰው “ሱረቱል ያሲን”ን መቅራትን በተመልከተ ትክክለኛ ሀዲስ አልተገኘም። ሊሞት የተቃረበን ህመምተኛም ይሁን ጀናዛን ወደ ቂብላ አቅጣጫ ማዞር አልተደነገገም።
«መሞቱ ከተረጋገጠ በኋላ በቦታው ላይ የተገኙ ሰዎች፦»
⭞የሟቹን ዐይኖች መክደን፣
⭞ለሟቹ ዱዓእ ማድረግ፣
⭞
ሙሉ አካላቱን የሚሸፍንን ልብስ ማልበስ (ለሀጅ ወይም ለዑምራ ኢህራም አድርጎ የሞተ ግን ጭንቅላቱ እና ፊቱ አይሸፈንም።⭞መሞቱ ከተረጋገጠ በኋላ ጀናዛውን በፍጥነት ማዘገጃጀትና መሸኘት !
⭞ጀናዛን ወደ ሌላ ሀገር መላክ በፍጥነት እንድቀበር የሚያስተምረውን የነብዩን ﷺሱና ስለሚቃረን በሞተበት አካባቢ ቶሎ መቅበር ፣
⭞
የሟቹ ቀሪ ሀብት ያለበትን እዳ ለመሸፈን ብቻ የሚበቃ ቢሆንም እንኳ በፍጥነት እዳውን መክፈል፣ እዳውን ለመክፈል እየጣረ ነገር ግን ገንዘብ አጥሮት ከሆነ ያልከፈለው ኢስላማዊ የገንዘብ ተቋማት እዳውን እንድከፍሉለት ማድረግ፣ ይህም ባይቻልና በጎ አድራጊ ሰዎች እዳውን ለመሸፈን ፈቃደኛ ከሆኑ በሌሎች መከፈሉ የሚፈቀድ ተግባር ነው።❝ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል∼∼∼∼ ✍️
=
t.me/https_Asselefya1
እህቶች ሆይ ራሳችሁን አትጉዱ አረብ ያለ የሌለ ሀይልሽ ተጠቅመሽ ብትሰሪለት የሚከፍልሽ ብር እንጅ ያንች ድካም አይታየዉም። እና ምን ልልሽ ነዉ ራስሽን ጠብቀሽ ስሪ በጣም አትድከሚ ምግብ በደንብ ብይ መጠጥ በደንብ ጠጪ እንቅልፍ በደንብ ተኚ ራስሽን ተንከባከቢ ለራስሽ ራስሽ እንጅ ማን አለሽ? ነገ ሀገር ሄደሽ ደከመኝ አመመኝ ብትይ የሚጠጋሽ የለም አብዘሀኛ ይሸሽሻል እና አሁን ራስሽን ጠብቀሽ ተንቀሳቀሽ እሺ!=
ህይወትሽ ለመቀየር ከፈለግሽ ፦
¶ሁሌ አንብቢ !
¶ከአሉታዊ ሰዎችራቂ !
¶ስፓርት ስሪ !
¶ሰዉ ምን ይለኛል ብለሽ አትጨነቂ
¶ማንም ላይ ጥገኛ አትሁኒ !
¶ዱዓ አድርጊ !
=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
¶ሁሌ አንብቢ !
¶ከአሉታዊ ሰዎችራቂ !
¶ስፓርት ስሪ !
¶ሰዉ ምን ይለኛል ብለሽ አትጨነቂ
¶ማንም ላይ ጥገኛ አትሁኒ !
¶ዱዓ አድርጊ !
=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
ወዷ እህቴ
~
በየግሩፑ አድሚን በመሆን ብቻ
ሳይሆን በእውቀትሽም አድሚን ሁኚ
منقول
=
~
በየግሩፑ አድሚን በመሆን ብቻ
ሳይሆን በእውቀትሽም አድሚን ሁኚ
በሀያዕሽም እንደዚሁ አድሚን ሁኒ
እውቀትሽ እና ሀያዕሽ ነው የበላይ የሚያደረግሽ አድሚንሁናችሁ መስራታችሁ ኸይር ሁኖ እያለ ግን ከሀያዕ ዜሮ ከእውቀት ዜሮ ሙሉጊዚያችሁን በዚህ ብቻ አታድርጉ በእውቀትም ቅደሙ !منقول
=
قاعدة البغدادية.pdf
12.8 MB
قاعدة البغدادية
ቃኢደቱ ባግዳድያ ኪታብ pdf
=
ቃኢደቱ ባግዳድያ ኪታብ pdf
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Abu Useymin – የኑራንያና የበግዳዲያ ልዩነት
ቃኢዳህ ኑራንያህ እና በግዳዲያ ልዩነት ፦
1)የድምፀ ቅላፄ..
2)በፈተሀ ላይ..
3)በከስራ ላይ..
4)በضመህ ላይ..
5)በሸዳህ ላይ..
6)በስኩን ላይ ..
7)ሀምዛ ላይ ..
8)መድ ላይ..
9)በተንዊን ላይ..
10)በሰغሯ ላይ...
=
ማብራሪያዎቹ በምሳሌ ደርሱ ያድምጡ
↓↓↓↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/19592
1)የድምፀ ቅላፄ..
2)በፈተሀ ላይ..
3)በከስራ ላይ..
4)በضመህ ላይ..
5)በሸዳህ ላይ..
6)በስኩን ላይ ..
7)ሀምዛ ላይ ..
8)መድ ላይ..
9)በተንዊን ላይ..
10)በሰغሯ ላይ...
=
ማብራሪያዎቹ በምሳሌ ደርሱ ያድምጡ
↓↓↓↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/19592
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• الخَوف عَلى الذُريّة مِن فِتن الدُنيا؛ يدفَعك إلى إصلاح نَفسك أولًا، لأنّه أسَاس صـــلَاح الأبنَاء..
﴿وَلْيَخْشَ الَّذِينَ لَوْ تَرَكُوا مِنْ خَلْفِهِمْ ذُرِّيَّةً ضِعَافًا خَافُوا عَلَيْهِمْ فَلْيَتَّقُوا اللَّهَ وَلْيَقُولُوا قَوْلًا سَدِيدًا﴾
قال سَعيد بن المُسيّب لابنِه ذاتَ يَوم: «لأزيدَنّ فِي صَلاتي مِن أجلِك يا بُنيّ رجَاء أن أُحفَظ فِيك،
ثم تلَا قَول الله تعالى: ﴿وَكَانَ أَبُوهُمَا صَالِحًا﴾
=
﴿وَلْيَخْشَ الَّذِينَ لَوْ تَرَكُوا مِنْ خَلْفِهِمْ ذُرِّيَّةً ضِعَافًا خَافُوا عَلَيْهِمْ فَلْيَتَّقُوا اللَّهَ وَلْيَقُولُوا قَوْلًا سَدِيدًا﴾
قال سَعيد بن المُسيّب لابنِه ذاتَ يَوم: «لأزيدَنّ فِي صَلاتي مِن أجلِك يا بُنيّ رجَاء أن أُحفَظ فِيك،
ثم تلَا قَول الله تعالى: ﴿وَكَانَ أَبُوهُمَا صَالِحًا﴾
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
هو مِن الأكِفّاء؛ وفي الوقت نفسهِ مِن الأكفَاء!
سبحان الله ،وأنت إيش لي يمنعك من طلب العلم ومطالعة كُتُب السَّلف؟
=
سبحان الله ،وأنت إيش لي يمنعك من طلب العلم ومطالعة كُتُب السَّلف؟
አይገርምም ሱብሀን አላህ እኛ ግን ሙሉ ጤንነት ይዘን የት ነን ??=
سورة الحجر 1445هـ
☁️ ..
ما شاء الله تبارك الوهّّاب !
تلاوة تحبيريِّة تأسر الألباب .
سورة الحجر كاملة
من تراويح ليلة 18 رمضان 1445هـ
الشيخ | #أحمد_طالب -حفظه الله
=
t.me/https_Asselefya1
ما شاء الله تبارك الوهّّاب !
تلاوة تحبيريِّة تأسر الألباب .
سورة الحجر كاملة
من تراويح ليلة 18 رمضان 1445هـ
الشيخ | #أحمد_طالب -حفظه الله
=
t.me/https_Asselefya1