💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
📌قَالَ الشَّيْخُ سُلَيْمَانُ الرُّحَيْلِيٰ ـ حَفِظَهُ اللهُ ـ :

" فَالزَّوْجَةُ المُؤمِنَة الَّتِيٰ تُعِينُ زوجَهَــا عَلَىٰ الإيمَـانٰ وَعَلىٰ التَّدَيُّنِ، هِيَ مِنْ خَيْرِ ما يَكْنِزُهُ العبدُ فِيٰ دُنْيـَـاهُ ".

📖•|[دَوْرَةُ فِقْهِ الْأُسْرَةِ ـ الدَّرْسُ الْأَوَّلُ]|.

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
አላህን እንድትረሳ ከሚያደርግህ ፀጋ ይልቅ፡ አላህን እንድታስታውስ የሚያደርግህ አደጋ ይሻልሀል!!

ኢብኑ ተይሚያ
Forwarded from القرءان والسنة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
《➧ወንድማዊ ምክር ለሙስሊሟ እህቴ》

➧ጀግና፣ ታታሪ፣ ጎበዝ እውቀት ፈላጊ (ጧሊበል ኢልም) መሆን ከፈለግሽ!

➛ኢህላስሽ አስተካክይ የአላህን ውዴታ ፍለጋ ብቻ ይሁን
➛የምትማሪው ትምህርት በፍቅር ውደጅው
➛እንቅልፍ፣ ወሬ፣ ምግብ፣ ቴክስት ቀንሺ
➛ሙራጀአ አብዢ
➛ወንጀልን ራቂ (ሀሜት፣ ወሬ ማመላለስ፣ ከአጅነቢይ ጋር ጭውውት) ሌላም
➛ስልቹ፣ ደካማ አትሁኚ
➛ነሻጣ ይኑርሽ
➛በእውቀት የበላይሽ አልፈውሽ የሄዱትን ተመልከቺ
➛ዝንጉ አትሁኚ
➛ብልጥ ሁኚ
➛ቅድሚያ የቱን ማስቀደም እንዳለብሽ እወቂ
➛አላማሽ አሊም ለመሆን ሳይሆን አላህን በእውቀት ለመገዛት ይሁን
➛ያወቅሽውን ይብዛም ይነስ ተግባራዊ አድርጊ
➛ከቢድአ ባልተቤቶች እውቀትን ከመውሰድ ተቆጠቢ
➛ከክርክር ራቂ
➛ስህተትሽን ለማስተካከል ፍቃደኛ ሁኚ
➛ተናነሺ ኩራትን አስወግጂ
➛ያላወቅሽውን ለመጠየቅ አትፈሪ
➛ገና ሳትሞክሪው አልችልም፣ አይገባኝም አትበይ
➛ያወቅሽውን አሳውቂ
➛አዋቂ ነኝ ከሚል ስሜት ራቂ
➛ገንዘብሽ ከምትጠብቂው በላይ እውቀትሽን ጠብቂው
➛ለእውቀት ባልተቤቶች ክብር ይኑርሽ
➛በሚደርሱብሽ መከራ ታገሺ
➛ዱአ አብዢ
➛የወር፣ የሳምንት ተማሪ አትሁኝ
➛ፅናት ይኑርሽ ከሁኔታዎች ጋር አትቀያየሪ
➛ጊዜሽን በአግባቡ ተጠቀሚ
➛ጓደኛሽ ምረጪ ወደ ኸይር ምትገፋፋሽ ትሁን
➛ፎቶ ከመነሳት፣ ከማንሳት በፕሮፋይልም ሆነ በሚድያ ከመልቀቅ ተቆጠቢ
➛ከሚድያ ፈተና እራስሽን ጠብቂ
➛ሀዘን፣ደስታሽሽን፣ውሎ፣ አዳርሽን በአጠቃላይ ማንነትሽን በፕሮፋይል ለመግለፅ አትሞክሪ (አንዳንዱማ ፕሮፈይሉ ሁሌ አሽሙር ነው)
➛ከቻልሽ ስምሽም ሆነ ፕሮፋይልሽ ሴት መሆንሽን ሚጠቁም አታድርጊ
➛ሶላትሽን በወቅቱ ሱናዎችን ጨምረሽ ስገጂ
➛አደብአ እና ሀያእ ይኑርሽ በተጨማሪ ጥቡቅ እና ውድ ሁኚ
➛ግትር፣ ደረቅ አትሁኚ
➛ኢባዳ፣ ዚክር፣ ቲላዋ አብዢ
➛ለተወራው ሁሉ መልስ ለመስጠት አትሞክሪ ማይመለከትሽን እለፊው
➛አዲስ ግሩፕ በተከፈተ ቁጥር እዛ እዚ አትበይ ሚጠቅሙሽን ላይ ብቻ ትኩረት ስጪ
..🖋አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ〔ሐፊዘሁላህ〕
፞ ፞ https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
ወልይ ማነው?

ከወንድሜ #አቡ_ረይስ ከተካፈልኩበት ደርሶች መካከል ❷

ወንድሜ #አላህ ይጨምርለትና በጣም ጥሩ #እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
ما هو الولاء ؟

መውደድ ምን ማለት ነው?
መጥላትስ?

ከወንድሜ #አቡ_ረይስ ከተካፈልኩበት ደርሶች መካከል ክፍል ⓵

ወንድሜ #አላህ ይጨምርለትና በጣም ጥሩ #እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﷽:﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾
🌹 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ዱሩሶች 🌹
Photo
💎ሠለፎች የማንበብ ንጉሶች ብቻ ሳይሆኑ

➻የመገንዘብ
➻የማመንና
➻የመተግበርም ንግስትና ንጉሶች ናቸው

💎ሀፍሳ ቢንት ሲሪን አላህ ይዘንላትና ከታቢዒ እንስቶች መካከል ግንባር ቀደሟ ሊቅና በኢባዳ የታወቀች ጥንቁቅ ሴት ናት።

➧በታሪኳ ላይ እንደሰፈረው አሮጊትም ሆና እንኳ ፊቷን ትሸፍን ነበር።

➧ኣሲም ቢን አህወል (ረሂመሁላህ) ስለ ሀፍሳ የገጠመውን እንዲህ ይላል፦

➻« ወደ ሀፍሳ ቢንት ሲሪን ያለችበት ቤት እንገባ ነበርና ስታየን በጅልባቧ ፊቷን ትሸፈናለች።

➻አላህ ይዘንልሽና አላህኮ

☜( وَالْقَوَاعِدُ مِنَ النِّسَاءِ اللاَّتِي لاَ يَرْجُونَ نِكَاحاً فَلَيْسَ عَلَيْهِنَّ جُنَاحٌ أَن يَضَعْنَ ثِيَابَهُنَّ غَيْرَ مُتَبَرِّجَاتٍ بِزِينَةٍ )

➻« ከሴቶችም እነዚያ ጋብቻን የማይፈልጉት ተቀማጮች (ባልቴቶች) በጌጥ የተገለፁ ሳይኾኑ የላይ ልብሶቻቸውን ቢጥሉ በእነሱ ላይ ኀጢአት የለባቸውም፡፡ » ብሏል ስንላት

➻ከዚያስ በኋላ ምንድነው ያለው ኣለችን
☜ وَأَن يَسْتَعْفِفْنَ خَيْرٌ لَهُنَّ )

➻«ግን መጠበቃቸው ለእነርሱ የተሻለ
ነው፡፡ » ብሏል አልናት

💎እሷም
«እሱም (የተሻለው) በሂጃብ መፅናት ነው።» ኣለችን ይላል።

📚በይሀቂይ ዘግበውታል: (7 / 93)
__
💎ሠለፎቻችንን ሴቶቻቸውንም ወንዶቻቸውንም አላህ ይዘንላቸው።

➻ለዱንያም ለአኺራም ሀያታቸው ሁሌም የተሻለውን አፈፃፀም ይመርጡ ነበር።

➻ የተፈቀደላቸውን እንደሚወዱት ሁሉ ምርጫ በተሰጣቸው ቦታም በላጩን ይመረኮዛሉ።

➻ሃፍሳ (ረሂመሀላህ) በጥልቅ የተገነዘበችውና የተገበረችው የጌታችን ቃል የሆነው መመሪያችን ሙሉ አንቀፁም እንደሚከተለው ነው።

☜” وَالْقَوَاعِدُ مِنَ النِّسَاءِ اللَّاتِي لَا يَرْجُونَ نِكَاحًا فَلَيْسَ عَلَيْهِنَّ جُنَاحٌ أَن يَضَعْنَ ثِيَابَهُنَّ غَيْرَ مُتَبَرِّجَاتٍ بِزِينَةٍ ۖ وَأَن يَسْتَعْفِفْنَ خَيْرٌ لَّهُنَّ ۗ وَاللَّـهُ سَمِيعٌ عَلِيمٌ “
النور ﴿٦٠﴾

➻« ከሴቶችም እነዚያ ጋብቻን የማይፈልጉት ተቀማጮች (ባልቴቶች) በጌጥ የተገለፁ ሳይኾኑ የላይ ልብሶቻቸውን ቢጥሉ በእነሱ ላይ ኀጢአት የለባቸውም፡፡

➧ግን መጠበቃቸው ለእነርሱ የተሻለ ነው፡፡ አላህ ሰሚም ዐዋቂም ነውና፡፡ »

【አል-ኑር: 60】
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሹሩጢ ሰላት 1
Sadat
ሹሩጢ ሰላት ክፍል 1
የሰላት መስፈርቶች
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Quran Hifze Mereqat
Sadat Kemal
►◉የቁርዓን ፈድል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
►◉ነሺዳ እና መንዙማ ከቁርዓን ማዘናጋቱ ብቻ ሐራም ያደርገዋል

►◉የሰውን ልጅ እሚለየው እምነቱ እንጅ ከለሩ አይደለም

►◉የቁርዓን ግብዧ
🎤ፉዓድ እና
🎤አብደል ፈታህ

🎙በ𝑈𝑠𝑡𝑎𝑧 𝑆𝑎𝑑𝑎𝑡 𝐾𝑒𝑚𝑎𝑙 حفظه الله
      ↷⇣🔊⇣↶
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
አንድ ሰውዬ ቁስል ነበረውና የዛን ቁስል ህመም መቋቋም ሲያቅተው ግዜ ነፍሱን አጠፋ ከዛም አላህ"ባሪያዬ ነፍሱን በማጥፋት ቀደመኝ በርሱ ላይ ጀነትን ሀራም አድርጌበታለሁ"አለ።

ረሱል ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
Forwarded from Deleted Account
ልጓዝ ሱንዮች ጋር
ከመጤ አስተሳሰብ ከቢድአ
እርቄ ተውሂድን ልማረው አደቡን ጠብቄ ልጓዝ ሱንዮችጋር በሚያምረው ጎዳና በማይሰለቸው በሀቢቢ ሱና
🔸ዒማሙ_ዒብኑል_ቀይም_ረሒመሁሏህ፡ -

እውቀት ማለት ለልባችን ልክ ውሀ ለአሣ እንደሚያስፈልገው አይነት ነው።
የተለየው እለት ይሞታል።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w