💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሚስጥሩ ምን ይሆን ? ⁍ሌሎች ከቁርኣን በፊት የተለያዩ ነብያት ላይ ወርደዉ የነበሩ መፀሀፍት በዚህ መልኩ ልዩ የአላህ ጥበቃ አልተደረገላቸዉም። ⁍ይልቅ በየ ዘመኑ የነበሩ የዕዉቀት ባለቤቶች እራሳቸዉ መመሪያ መፀሐፋቸዉን  እንድጠብቁ ነበር የታዘዙት። አላህ ቁርኣንን በዚህ መልኩ በልዩ ሁኔታ የጠበቀዉ  ቀደምት መፀሐፍት ይወርዱ ወይም ለነብያት ይሰጡ የነበረዉ ለተወሰነ ጊዜ ብቻ እንድያገለግልና በሌላ…
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
¶ከቁርአን መራቅ !
~
〰〰〰〰〰

☞ቁርኣን ዘወትር ሊቀራ ፣ሊደመጥ፣ ሊጠና፣ ሕጉ በሁሉም የህይወት መስኮች ላይ ሊተገበር የሚገባ መፀሀፍ ነዉ። ከቁርአን መራቅና መቆራረጥ  የልብ መድረቅን፣ ዓላማ መሳትንና አኼራን መርሳትን ያስከትላል።  ዓሳ ከባሕር ወጥቶና ርቆ መኖር እንደማይችለዉ ሁሉ ከቁርአን የራቀ ልብም የተሟላ ህይወት አይኖረዉም። ቁርአን የአማኝ እስቲንፋስና መንፈስ(ሩሕ) እንደሆነ አላህ ጠቁሟል፦

{ وَكَذَ ٰ⁠لِكَ أَوۡحَیۡنَاۤ إِلَیۡكَ رُوحࣰا مِّنۡ أَمۡرِنَاۚ

"ወደ ሌሎች ነብያት እንዳወረድነዉ ሁሉ ወዳንተም መንፈስ የሆነን ቁርአን በትዕዛዛችን አወረድን (አሽ_ሹራ 52)

☞ቁርአን ማንበብ፣ማድመጥ፣ሕጉን መማርና መተግበር የተወ፣በቃሉ ይችለዉ የነበረዉን በመዘናጋት ምክንያት ይላ ብሎ ትቶት የተረሳዉ ሰዉ ከቁርአን ርቋል ይባላል።

☞ቃሉን ቢያነቡትም ማስተዋልና ማስተንተኑን መተዉና ችላ ማለትም ከቁርአን መራቅ ዉስጥ ይካተታል። ሕግጋቱ መተግበርና ህይወት ላይ በሚገጥሙን ነገሮች በሙሉ ፍርድ ከርሱ አለመዉሰድ ፣ አለመግባባት ሲፈጠር እርሱን ዳኛ አለማድረግ ከቁርአን መራቅ ይሆናል።

☞ቁርአን ለስጋዊም ለመንፈሳዊም በሽታዎች ፈዉስ ከመሆኑ ጋር በርሱ መታከምን መተዉ ከቁርኤን መራቅና እርሱንም መናቅ ይሆናል። ቁርአን ከማንበብ፣ ከማድመጥና ከመማር ይልቅ ዘፈንና መሠል ነገሮች መማር ማድመጥ መዉደድ፣ቁርአንን ሲያደምጡ ወይም ሲያነቡ ልብ ላይ የመጨናነቅ ስሜት መሰማት ከቁርአን በመራቅ ምክንያት ከአላህ ጋር የመጣላት ወይም ደግሞ በሸይጧን ተንኮል የመጠቃት ምልክት ነዉና በሁለቱም ሁኔታዎች ፈዉስና መፍትሄ አላህን መታረቅና ወደ ቁርአን መመለስ ብቻ ነዉ።

☞ከላይ የተጠቀሱ ከቁርአን የመራቅ ዓይነቶች ክፋትና ጉዳታቸዉ አንዱ ከሌላኛዉ የሚበላለጥ ሲሆን ከሁሉም ይልቅ የከፋዉና የሁለቱንም ዓለም ህይወት የሚያበላሸዉ፣ከቁርአን የወረደዉ ለአረቦች ወይም በድሮ ዘመን ለነበሩ ሰዎች ብቻ ነዉ በማለትና መሰል ተልካሻ ምክንያት በቁርአን ማመንናሕጉን መተግበርን መተዉ ነዉ። ይህ ግልፀ ክህደትና ከኢስላም መዙጣትም ነዉ። እንድህ አይነቱ አቅጣጫ ሊነዳዉ የሚፈልግ ሰዉ ነዉ።ሁሌ ከቁርአን ቅርብ የሆነ፣ ዘወትር ማንበብ ማድመጡን የሚወድ፣ከቁርአን ጋር ሲያሳልፍ ደስታ እና ሰላም የሚሰማዉ፣ልቡ የሚረጋጋለት፣ሕግጋቶቹን በሙሉ ፍቃደኝነት በደስታ የሚተገብር ሰዉ ይህ እዉነተኛ አማኝ እና የአላህ መልዕክተኛ ወዳጅ የመሆኑ ምልክት ነዉ።

☞የሰዉ ልጅ  ከቁርአን ርቆ በስሜቱ የተመራ ቁጥር እንደየርቀቱ ደረጃ ልቡይታወራል መንስኤዉ በማያቀዉና ሃሳብና ጭንቀት ይዋጣል፣ ፊቱ ላይ የኢማንና የመረጋጋት ምልክት ይጠፋል፣ የሁለት ዓለም ስኬትና ደስታም ያጣል።

=
https://t.me/https_Asselefya1
سعيد الخطيب - قل هل ننبئكم بالأخسرين أعمالا
[ تلاوات خاشعة ▫️ tvquran@ ]
﴿قُلْ هَلْ نُنَبِّئُكُمْ بِالْأَخْسَرِينَ أَعْمَالاً...

☞ከቁርአን ጋር እንኑር!

=

t.me/https_Asselefya1
የቁርአን የመጀመርያው ዱዓእ
~    

☞በቁርኣን ውስጥ ከተጠቀሱት ዱዓኦች የመጀመርያው የሆነውን

[ اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيم ]َ

«ቀጥተኛውን መንገድ ምራን» የሚለውን የአላህ ቃል ኢብኑ መስዑድ ረዲየላሁ ዐንሁ  "هو القرآن"  ÂŤá‰áˆ­áŠŁáŠ• ነው» በማለት ገልፀውታል። ስለዚህም አንተም ከቁርኣን ጋር ከኖርክ በቀጥተኛው መንገድ ላይ ነህና ተግባራዊ የቁርኣን ሰው ለመሆን ጣር !

« ከቁርአን ጋር እንኑር !!»

=
t.me/https_Asselefya1
Audio
منظومة أصول الفقه وقواعده


ክፍል አንድ

=
𝐏𝑑𝐅 « t.me/AbuSufiyan_Albenan/5923
ዘረፈ ብዙ የሆኑ ትምህርቶች በተለያዩ የሱና ኡስታዞች የሚሰጥበት ቻናል ያልገባችሁ ግቡ !

t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
ወንድ ልጅ የሚወዳትን ካገባ በሂወቱ ደስተኛ ሁኖ ይኖራል ! አለዛ ኑሮ ቅዥት የሚሆንበት!
የምትወዷትን ይወፍቃችሁ ሸባቦችዬ !

=
نصيحة الإخوان
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ሪከርድ ክፍል ①

|


📔የትምህርት ዘርፍ፦አዳብ
(نصيحة الإخوان)
👤አስተማሪ፦ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ

⭞ 𝙿𝚍𝚏 ❝ t.me/AbuSufiyan_Albenan/5928 ❞
توالي الطاعات بعد رمضان
الشيخ محمد بن صالح العثيمين
توالي الطاعات بعد رمضان

ከረመዷን በኋላ አላህ ከመታዘዝ መዞር..!!

🎙 الشيخ محمد بن صالح العثيمين -رحمه الله


=
مجالس شهر رمضان - ابن عثيمين.pdf
4.4 MB
መጃሊስ ሸህረ_ረመዷን

الشيخ محمد بن صالح العثيمين -رحمه الله-

ምርጥ ኑስኻ ነዉ አዉርዳችሁ ቅሩ !

=
የምትወጅዉን ስትከተይ የሚወድሽን ታጫለሽ!
ምን ማለቴ ነዉ የሚወድሽ ከመጣ ያዢ እሱ መርሀባ በይ የሚጠቅምሺ እሱ ነዉ እና ።የምትወጅዉ ሌላ የሚወዳት አለች አትሞኝ ባትኖረዉ ጥሎሽ ባልሄደ ነበር።
ተግባብተናል አይደል ?

=
🛑👉ባሏን እንዲህ ብላ ነበር የምትሸኘው ፦

"ባሌ ሆይ! እኛ በረሃብ እና ችግር ላይ መታገስ እንችላለን፤ነገር ግን በጀሀነም እሳት ላይ መታገስ አንችልም"።

ባሏ ወደ ስራ ሲወጣ፣በሀራም ስራ ገንዘብ እንዳያመጣ፣ አላህን የምትፈራ ሚስት የዘውትር ምክሯ ነበር።

منقول
ልጅህን እሱ እንደሚፈልገው ሳይሆን አላህ እንደሚፈልገው ለማሳደግ ጥረት አድርግ!

የሱ ዝንባሌ ከሸሪኣ የማይጋጭ እና ለዱንያውም የሚጠቅመው ከሆነ የሱን ዝንባሌ በዛ ላይ አግዘው።

منقول
እርሶ የተወለዱበት እና ያደጉበት ዘመን ልጆችዎ ከተወለዱበት እና እያደጉበት ካለው ዘመን ፈፅሞ የተለየ ነው።

ስለሆነም ልጆችዎን ወደ እርሶ ዘመን ለማምጣት ከመሞከር ይልቅ ወደ ልጆችዎ ዘመን መጣ ብለው ከቻሉም ቀደም ብለው ልጆችዎን ይቆጣጠሩ!


=
ፈገግታ
~

"በወንድምህ ፊት ፈገግ ማለትህ ምፅዋት ነው"

''ፈገግታ የህይወት ማጣፈጫ ቅመም ነው።

''የፈገግተኛ ሰዎች አቃ ፈገግተኛ ካልሆኑት በብዙ አጥፍ የተሻለ ይሸጣል።

''ፈገግታኞች የተጋጋሉ የቁጣ እሳቶችን ያበርዳሉ።

"ፈገግተኛ ሰው አብሮ ሲኖር ሰዎች ይደሰቱበታል፣ሲጠፋ ይናፍቁታል።

"ፈገግተኛን ሰው ሰዎች ቶሎ ይቀርቡታል።

ስለዚህ ፈገግታን እንደ ልብስ ገዝተህም ቢሆን ተላበሰው!

=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
«ኢብኑ ተይሚያ የተዉሒድ የሱና ቂርአት ማእከል ቴሌግራም አድራሻዎቻችን»
⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯

⭟ቻናላችን ለመቀላቀል↷↓↶
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

⭟ግሩፓችን ለመቀላቀል ↷↓↶
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

⭟ተቀርተዉ ያለቁ ደርሶች ያሉበት↷↓↶
https://t.me/Ibnuheyru123
https://t.me/Ibnuheyru123

⭟ሙቱን ጧሊበል ዒልም ደርሶች↷↓↶
http://t.me/mutun_talibel_elm
http://t.me/mutun_talibel_elm

☞ይምጡ ይቀላቀሉ ይጎብኙን !ለሌሎችም ይጋብዙ አብረን እንማማር ! ዓላማችን ኡማዉን ማገልገል ነዉ።

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የት ሰልጥኖ ነዉ በሉ ጎትተዉ ጫካ ከተቱትኮ !

ለፈገግታ ተሰርቶ መሆን አለበት በሉ ፈገግ እንበልበታ እ!

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንዳዴ እንድህ ጭር ያለ ቦታ አይናፍቃችሁም ወይ !?

=