💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
♻️👇ተከታታይ የኹዝ አቂደተከ ደርስ

🩸ሙታን ይሰማሉን?
🩸ዱአ ከአምልኮት ያለው ደረጃ?
🩸ሙታንን መለመን ብይኑ ምንድ ነው?

《《ክፍል 0⃣9⃣》》

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
◼️ምክር ለሴቶች‼️
➖➖➖➖➖➖

💦ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

✅ አንድ ሴት ልጅ በሴቶች መካከል እንኳ ቢሆን ጠባብና የሰውነቷ ቅርፅ ከፋፍሎ የሚያሳይ ልብስ መልበስ አይፈቀድላትም። በሷ ላይ ግዴታ የሚሆነው በሴቶችም ፊት ቢሆን መሰተርን ነው።
📚التعليق على المنتهى (4/221)

↪️ አንዳንድ ሴቶች፦↩️
🔹አባታቸው
🔹ወንድማቸው
🔹ልጆቻቸውና
🔹ሴቶች ጋር ሲሆኑ፦
👉አጭር
👉ጠባብ
👉የሚፈትን
👉አውራ የሚያሳይ ልብስ ይለብሳሉ።
👉ከልክ ያለፈ ልቅ ይሆናሉ።
〰ይህ ስህተት ነው
✅ እጇ፣ ፊቷ፣ ፀጉሯ፣ ፊቷ፣ እግሯ ካልሆነ በቀር ለመህረሟ ራሱ ምንም ልታሳያቸው አይገባም።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
👉እነዚህን ውድ አስር ቀናቶች በሰላም ላደረሰን አላህ የላቀ ምስጋና ይገባው።
الحمد لله ثم الحمد لله

✅ እነዚህ የዙልሂዳ አስርቱ ውድ ቀናቶች ምናልባትም በእድሜህ የመጨረሻ ሊሆኑ ይችላሉና በኢባዳ ልትጠቀምባቸው ይገባል። እነዚህ አስር ውድ ቀናቶች እስከ የውመል ቂያማ በየአመቱ ይመላለሳሉ። አንተ ግን ከዘንድሮ ውጪ ላታገኛቸው ትችላለህ። ምክንያቱም አጀልህ መች እንደሆነ አታውቅምና። ይህ ትልቅ እድል በመጠቀም ትንሽ ሰርተን ብዙ ልናተርፍ ይገባል።

✅ በነዚህ አስር ቀን ሸይጧንና ነፍሳችን በመርታት እራሳችንን በማስተካከል ይጠበቅብናል። ትርፍ ሀጃዎቻችን በመቀነስ በመልካም ስራ ልንወጠር ይገባል። እነዚህ አስር ቀናቶች ከዚህ በፊት ከነበሩ ቀናቶች ለየት ያለ ጥረት ልናደርግባቸው ይገባል።

💦ተውበት በማድረግ
💦ፃም በመፃም
💦ተክቢራ በማለት
💦ከወንጀል በመራቅ
💦ቁርአንን በመቅራት
💦ሰደቃ በመስጠት
💦ሌሊት በመቆም
💦ሱና ሶላቶች በማብዛት
💦ፈርድ ሶላት በጊዜው በመስገድ
💦ዚክር በማብዛት
💦ዱአ በማብዛት
💦ኢልም በመፈለግ
💦ዳእዋ በማድረግ
💦ለእናት አባታችን መልካም በመዋልና
↪️በሌሎችም መልካም ስራዎች ላይ እንበርታ።

◾️አላህ ሆይ፦ እኔንም ወንድም እህቶቼን በሙሉ በነዚህ ቀናት ከሚጠቀሙት አድርገን። በዚህም ላይ አግዘን። በውስጣቸው ያለውን መልካሙ ነገር አትንፈገን።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
🔻ተክቢራ🔻
〰〰〰〰

✅ በነዚህ አስር ቀናቶች ከሚፈፀሙ ኢባዳዎች ውስጥ አንዱ ተክቢራ ነው። ዙል ሂጃ ከገባበት ሰአት ጀምሮ እስከ ዙልሂጃ አስራ ሶስተኛው ቀን ድርስ ተክቢራ ማለት የተወደደ ተግባር ነው። ስንተኛ፣ ስንነሳ፣ ስራ ላይ ስንሆን በማንኛውም ሰአት ወንዶች ድምፃችን ከፍ ሴቶች ዝቅ በማድረግ ተክቢራ ልንል ይገባል።

الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

↪️ ክፍል 3⃣9⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰

↪️ ሴት ልጅና ረመዷን በተመለከተ
↪️ ድሮ ያልተፃመ ብዙ ረመዷኖች
↪️ የበሽተኛና የሽማግሌ ፃም

🔹ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📍 الحث على الاجتهاد في الأعمال الصالحة في عشر ذي الحجة ..

🔸 قال الشيخ/ ابن عثيمين رحمه الله:

إننا الآن نستقبل موسم الحج ونستقبل أيضا موسم عمل صالح، ألا وهو (عشر ذي الحجة)، وهذه العشر التي يجهل كثير من الناس فضلها، ومن عَلِم فإنه قد يتهاون في إعطائها حقها من الاجتهاد في العمل الصالح، فإنه ينبغي لنا أن نجتهد غاية الاجتهاد في الأعمال الصالحة في هذه الأيام العشر أشد مما نجتهد في أيام عشر رمضان.

📚 لقاءات الحج صـ ١٦ - بتصرف

‏••══ ༻✿༺══ ••
قناة ( فوائد العلامة ابن عثيمين )
Audio
✅ ቀዷ ያለበት ሰው ሱና መፃም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

◾️አንድ ሰው የረመዷን ቀዷ እያለበት፦
🔹የዙልሂጃ ፃም መፃም
🔹ሰኞና ሀሙስ መፃም
🔹የሸዋል ፃም መፃም

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
🔻ተክቢራ🔻

💦ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

✅ በነዚህ አስር ቀናቶች ተክቢራ ወንዶች በቤታቸው፣ በመስጅድ፣ በመንገድና በሱቅ ላይ ሆነው ድምፃቸው ከፍ በማድረግ ይበሉ። ሴቶች ደግሞ ድምፃቸው ዝቅ ያድርጉ።
📚مجموع فتاوى ورسائل (١٩٠/٢٥)

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
فضل عشر ذي الحجة
<unknown>
➧ ወቅታዊ ወሳኝ ትምህርት
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

✅ ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት

🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد

الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد

الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد

الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد

الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

↪️ ክፍል 4⃣0⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰

↪️ በፃም ጉዳይ ሴቶች የሚለዩበት
↪️ የሀይደኛና የወላድ ሴት ፃም
↪️ የእርጉዝና የአጥቢ ሴት ፃም
↪️ የሴቶች ቀዷ አወጣጥ ሁኔታ

🔹ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
በ10ቱ ቀናት
Sadat
✅በ10ቱ ቀናት
〰〰〰〰〰

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል {አቡ መሬም}

🔺حفظه الله تعالی
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#ተስፋ_አትቁረጥ_!!
እጂግ ብዙ ሰወች በወንጀል ብዛት የዝቅጠትን የውርደትን ካባ የለበሱ ነበሩ__ከዚያም ተውበት አደረጉና ከምርጥ ባሮች ተርታ ተሰልፈዋል።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
አርበዒን 30ኛ ሐዲሥ
Ibnu Munewor
↪️አልአርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር↩️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

↪️ ሐዲሥ ቁጥር –3⃣0⃣
〰〰〰〰〰〰〰

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔺حفظه الله تعالى
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
💦 የአላህ መልእክተኛ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

✅ አንደኛችሁ ኡዱህያ ማረድ ከፈለገ የዙልሂጃ ጨረቃ ከታየበት ሰአት ጀምሮ (ዙልሂጃ አስረኛው ቀን ላይ) እስኪያርድ ድረስ ፀጉሩም ሆነ ጥፍሩ እንዳይቆርጥ።
📚ሙስሊም ዘግቦታል።

↪️ ይህ ሀዲስ ኡዱህያ ለማረድ ያሰበ ሰው እስኪያርድ ጥፍሩ፣ ፀጉሩም ሆነ ማንኛውም ከሰውነት አካሉ የሆነ ነገር ማንሳት እንዴሌለበት ይጠቁማል።

👉ሆኖም ግን ጥፍሩ በጣም አድጎ አዛ ካደረገው፣ ወይም ፀጉሩ ረዝም ካስቸገረው፣ ቆስሎ ቁስሉን ማስወገድ ቢፈልግና ሌላም ለመቁረጥ ወይም ለማስወገድ አስቸጋሪ ሁኔታ ቢያጋጥመው መቁረጥ እንደሚችል ኡለማዎች ገልፀዋል።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
✅ የተክቢራ ሀብታም ሁን
➖➖➖➖➖➖➖➖

💦አቡ ኡበይዳ አብደላህ ኢብኑ መስኡድ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።

✅ አንድ ሰዉ ሰዎች በሚመላለሱበት መንገድ ላይ የተወሰኑ ዲናሮች ያሉበት ጨርቅ ቢዘረጋ ሁሉም ሰው ያለውን ገንዘብ ጥሎለት ቢያልፍና ሌላ ሰው ከጎኑ ቁጭ ብሎ ተክቢራ በማለት ሰዎችን ቢያሰማ የተክቢራው ባለቤት በዱንያም ሆነ በአሄራ ከዲናሩ ባለቤት የተሻለ ሀብታም ነው።
📚📙[‏حلية الأولياء (٤/٢٠٤)].

الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

↪️ ክፍል 4⃣1⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰

↪️ የበሽታ ደም ሚፈሳት ሴት ፃም
↪️ አጠቃላይ የሴት ቀዷ አወጣጥ
↪️ የኡለማዎች ሒላፍ በተመለከተ
↪️ ቀዷ ሳታወጣ ረመዷን የገባባት ሴት

🔹ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w