🛑👉በመፀፀት ወደ አለፈዉ ነገር አትመልከት...!
•لا تنظر لما فات متندِّمًا، وتطلَّع لما تستقبله عاملًا مؤمِّلًا، فرمضان في انخرامٍ، والأيَّام في انصرامٍ، والعاقل يستكثر من الخير وإن أحسن، فلا ينتهي جدُّه إلى حدٍّ، ولا يقف عمله أمام سدٍّ، زيدوا إحسانًا فالله أكرم، وابتغوا وجهه فما عنده أعظم.
⤶ الشيخ د. صالح العصيمي.
=
t.me/https_Asselefya1

المرأة ضعيفة ولابد لها من زوج ، فتزوجوا وزوجوا بناتكم واحذروا من…
قناة سلمان الفارسي
ሴት ደካማ ነች ባል ሊኖራት ይገባል!
المرأة ضعيفة ولابد لها من زوج..
-الشيخ عبد ﷲ القصير حفظه ﷲ.
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
የሚጠብቃት አላህ በመገዛት ላይ የሚያግዛት በጉዳዬቿ ላይ የሚቆምላት ...!!المرأة ضعيفة ولابد لها من زوج..
-الشيخ عبد ﷲ القصير حفظه ﷲ.
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ምሽቱ ፀጥ ሲል አረፍ ሲል ጎኔ ድምፅሽ በሹክሹክታ ይመጣል ወደኔ ለብቻዬ ስሆን ሲከፋኝ ታውቂያለሽ ፍቅሬ በዚህ ስዓት ታስፈልጊኛለሽ፣ሚስት ቤተሰቦቿን ለመዘየር ሂዳ ቶሎ እንድትመለስ የሚያደርግ የባል ግጥም¡ የወንዶች ሙድ ዉስጧ እንድባባ አድርጓት ቁጭ እ¡
t.me/Bint_Seid_Al_kelaliya
.
وَمَنْ عِندَهُ لَا يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِهِ وَلَا يَسْتَحْسِرُونَ {19} يُسَبِّحُونَ اللَّيْلَ وَالنَّهَارَ لَا يَفْتُرُونَ.
#تدبر_آية
=
وَمَنْ عِندَهُ لَا يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِهِ وَلَا يَسْتَحْسِرُونَ {19} يُسَبِّحُونَ اللَّيْلَ وَالنَّهَارَ لَا يَفْتُرُونَ.
#تدبر_آية
=
🛑👉ታገሉ በርቱ ያ ጀመአ....
اجتهدوا في العشر الأواخر من رمضان لعلها تكون آخر عشر تلقونها في هذه الدنيا..!
- الشيخ محمد سعيد رسلان .
=
اجتهدوا في العشر الأواخر من رمضان لعلها تكون آخر عشر تلقونها في هذه الدنيا..!
- الشيخ محمد سعيد رسلان .
=
🛑👉ከሴት ጋር መመሳሰል ያስረግማል !
【ወንድ ሁን አላህ ወንድ አድርጎ ከፈጠረህ !】
❍ በባህሪ
❍ በስነምግባር
❍ በዉሳኔ
❍
🛑👉ሴት መስለህ ወንዶችን ቁጥራቸዉን አታሳንስ ! የወንድ እጥረት እንጅ የሴት እጥረት ገጥሞናል አልተባለም።
∼ከደርስ የተወሰዴ!
=
http://t.me/https_Asselefya1
በአነጋገር፣ በአለባበስ፣ የሴት መለያ በሆነ ነገር ከሴት ጋር መመሳሰል ያስረግማል። እጃቸዉ ጌጥ የሚያደርጉ ከሴት ጋር የሚመሳሰሉ ድምፃቸዉ እንደ ሴት የሚያደርጉ እርምጃቸዉ እንደ ሴት የሚያደርጉ ፀጉርን እንደ ሴት አስረዝመዉ ልክ እንደ ሴት ተንከባክበዉ ተተኩሰዉ የሚሄዱ ሴታ ሴት ወንዶች የበዙበት ዘመን ላይ ደርሰናል።【ወንድ ሁን አላህ ወንድ አድርጎ ከፈጠረህ !】
❍ በባህሪ
❍ በስነምግባር
❍ በዉሳኔ
❍
በአረማመድህ
❍ በአነጋገርህ
❍ በአለባበስህ ወንድ ሁን !🛑👉ሴት መስለህ ወንዶችን ቁጥራቸዉን አታሳንስ ! የወንድ እጥረት እንጅ የሴት እጥረት ገጥሞናል አልተባለም።
የአላህን ተፈጥሮ መቀየር የሸይጧን ስራ ነዉ። የሸይጧንን መንገድ የተከተለ ሰዉ ይዋረዳል ያፍራል ይከስራል።∼ከደርስ የተወሰዴ!
=
http://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الشيخ علي الحذيفي – ቁርአን ጁዝ ⑱
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ጁዝ ⑲
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
«الليلة (⑲) رمضان ١٤٤٥»
☞ጁዝ ⑲
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ፉርቃን አንቀፀ 21እስከ ሱረቱል ነምል አንቀፀ 55»
=
t.me/https_Asselefya1/18851
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
«الليلة (⑲) رمضان ١٤٤٥»
☞ጁዝ ⑲
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ፉርቃን አንቀፀ 21እስከ ሱረቱል ነምል አንቀፀ 55»
=
t.me/https_Asselefya1/18851
ስለቅናት ያለን የተዛባ አመለካከት እጅጉኑ የሚደንቅ ነው :: እውነቱን ልንገርሽ ከሌሎች ወንዶች ጋር ስታወሪ ቅር ካላለው ድሮውንም አልወደደሽም ; ከሌሎች ሴቶች ጋር መሆንህ ካላስከፋት እወድሃለሁ ያለችህ የውሸቷን ነው :: ከእውነተኛ ፍቅር መገለጫዎች መካከል ግንባር ቀደሙ ቅናት ነው :: ቅናት የተፈቃሪውን ሙሉ ማንነት የግላችን ብቻ ለማድረግ ከማሰብ የሚመነጭ እውነተኛ የፍቅር ስሜት እንጂ ከፊሎች እንደሚያስቡት ጥርጣሬ አይደለም :: እያወራሁ ያለሁት ስለ እውነተኛ ፍቅር መሆኑን ልብ ይሏል :: እናንተ ፍቅር ብላችሁ የምትጠሩት እፍ እፍን እዚያው.....
🌐 t.me/abdu_rheman_aman
🌐 t.me/abdu_rheman_aman
🛑👉የጎዳና ላይ ኢፍጧር.....!
~
ኢስላም ደስ ያለንን ሁሉ ማድረግ አይደለም።
=
t.me/https_Asselefya1
~
ኢስላም ደስ ያለንን ሁሉ ማድረግ አይደለም።
ቁርአን የፈቀደዉን ሸሪዓ የፈቀደዉን የእዉቀት ባለቤቶች ግራ ቀኙ አይተዉ ያፀደቁትን ማድረግ የሆነ ጊዜ ላይ ይደረግ እንኳን ቢባል ጉዳቱ አመዝኖ ጎጂነቱ ከጊዜ በኋላ ጎልቶ ወጥቶ ይቅር ከተባለ ስሜትን ለኢስላም ተገዥ በማድረግ መተዉ ያለበትን ሁሉ መተዉ ነዉ።
=
t.me/https_Asselefya1
ጥቂት ነጥቦች ስለ ኢዕቲካፍ!
~
* ትርጓሜው፦ ለአላህ ዒባዳ ለመፈፀም በማሰብ መስጂድ ውስጥ መቆየት ማለት ነው።
* ብይኑ፦ በቁርኣን በሱና የተረጋገጠ ሙስተሐብ (የተወደደ) ዒባዳ ነው። ስለት ለተሳለበት ሰው ግዴታ ይሆናል። አዕቲካፍ ለሴቶችም የተፈቀደ ነው።
* አላማው፦ ልብንም አካልንም ስብስብ አድርጎ በዒባዳ መጠመድ ነው። ኢዕቲካፍ የገባ ሰው ከትርፍ ወሬ፣ ከትርፍ ቅልቅል፣ ከትርፍ እንቅልፍ መቀነስ ይገባል።
* ጊዜው፦ አብዛኞቹ ዑለማእ ዘንድ በረመዷንም ይሁን ከረመዷን ውጭ መፈፀም ይቻላል። በላጩ ጊዜ ግን ረመዷን ነው። ከረመዷንም የመጨረሻዎቹ አስሮቹ የበለጡ ናቸው።
* ቦታው፦ ለወንድም ይሁን ለሴት መስጂድ ውስጥ ብቻ ነው።
* የጀመረ ሰው መጨረስ ግዴታ ነው? የሚያስገድድ ማስረጃ የለም።
* ዝቅተኛው ጊዜ ምን ያህል ነው? ገደብ የለውም። ያሰኘውን መጠን ያክል ነይቶ መቀመጥ ይችላል።
* ኢዕቲካፍ የገባ ሰው ለመፀዳዳት መውጣት ይችላል። የታመመን ለመጠየቅ፣ ጀናዛ ለመሸኘትና መሰል ጉዳዮች ግን አይወጣም። ግንኙነት፣ ግብይት፣ ስራ መስራት አይቻልም። ኢዕቲካፍ ላይ እያለ የታመመ ሰው መታገስና መቆየት የሚችል ከሆነ መውጣት የለበትም።
* የረመዷን የመጨረሻዎቹን አስር መግባት የፈለገ መቼ ይጀምር? የረመዷን 20ኛው ቀን ፀሐይ ስትጠልቅ።
* የሚወጣበት ደግሞ ረመዷን ተጠናቆ የዒድ ሌሊት ሲገባ ነው። ወላሁ አዕለም።
=
* ቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
* ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL
* ዋትሳፕ፦ https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M

Forwarded from Dr. Seid Mussa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
*ذَهَبَ الظَّمَأُ، وَابْتَلَّتِ الْعُرُوقُ، وَثَبَتَ الْأَجْرُ إِنْ شَاءَ اللَّهُ*
*الشيخ الدكتور أحمد محمد طاهر - وفقه الله*
*الشيخ الدكتور أحمد محمد طاهر - وفقه الله*
🗳ኢላሂ.....
• اللَّهُمَّ تسمعُ كلامي، وترَى مكاني، وتعلمُ سرِّي وعلانيتي، لا يخفى عليك شيءٌ من أمري، أنا البائسُ الفقيرُ، المستغيثُ المستجيرُ، والوَجلُ المُشفقُ، المقرُّ المعترفُ بذُنوبي،
أسألكَ مسألةَ المسكين، وأبتهلُ إليكَ ابتهالَ المُذنبِ الذَّليلِ، وأدعوكَ دُعاءَ الخائفِ الضريرِ، من خضعتْ لكَ رقَبتُهُ، وفاضتْ لكَ عيناهُ، وذلَّ جسدهُ، ورَغِمَ أنفهُ لكَ، اللَّهمَّ لا تجعلني بدُعائِكَ ربِّ شقيًا، وكُن بي رؤوفًا رحيمًا، يا خيرَ المسؤولين، ويا خيرَ المُعطينَ"
⤶ زاد المعاد لابن القيِّم (٢٨٧)

ኑማ ዛሬ ተቀበሉኝ
🌹አህለን ወሳህለን ያኡም ፋሩቅ ቤት ቤትሺ🌹
=
እንግዳ መጥቷል አቀባበል አድርጉ
ለተወሰነ ጊዜ ከሚድያ ጠፍታ የነበረችዉ የፋሩቅ እናት ዛሬ ተመልሳለች🌹 እንግድህ ብቻዬ አይደለሁም እሺ አለችኝ እህቴ አጋዥ ኢንሻ አላህ በጋራ መልካም ነገሮች የምናስተላልፍላችሁ ይሆናል ! እስከዛሬ በፓስቴ ያቃጠልኳችሁ ለሷ ተናግራችሁ ማስኮርኮም ይቻላል ህእ !🌹አህለን ወሳህለን ያኡም ፋሩቅ ቤት ቤትሺ🌹
ወደ ምትወጃት ቤትሺ በሰላም መመለስሽ ደስ ብሎኛል መልካም ጊዜ....!=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ – 08 ፈዳኢሉል ቁርአን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
09 ፈዳኢሉል ቁርአን
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
❝አዲስ ኪታብ ቂርአት❞
⏡⏡⏡⏡⏡
📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »
☞ ክፍል 09
⭞የኪታብ 𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
⏡⏡⏡⏡⏡
📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »
☞ ክፍል 09
⭞የኪታብ 𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1