💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
06-ረመዷናዊ ምክር رمضان ١٠-١٤٤٥
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
ረመዷናዊ ምክር - 06

🛑👉ስለ ዚክር (አላህን ማዉሳት)ተዳሷል !!

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሀፊዘሁላህ


🗓ዛሬ እሮብ ረመዷን 10-1445 (መጋቢት  11-2016) ከዓሱር ሰላት በኃላ ፉሪ አቡበክር አስ'ሲዲቅ መስጂድ የተሰጠ ምክር ነው ።


t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
قَالَ تعَالَى:
(قِيلَ لَهَا ادْخُلِي الصَّرْحَ ۖ فَلَمَّا رَأَتْهُ حَسِبَتْهُ لُجَّةً وَكَشَفَتْ عَن سَاقَيْهَا)


قَال الشَّيخُ ابْن عُثيمِينَ -رحمه اللهُ-:

- المَرأةُ مِن قَديمِ الزَّمانِ شيمَتُها التَّسَتُّر؛ لِأنَّ قَوْلهُ: (وَكَشَفَتْ عَن سَاقَيْهَا)، دَليلٌ علَى أنَّ الأصْلَ أنَّها مَستُورَة".

تَفسِيرُ سُورةِ النَّملِ (ص/٢٤٨)


=
t.me/https_Asselefya1
~ኢላሂ! ሳትለመን ለጋስ ነህ፤ሳትጠየቅ በትሩፋትህ ታንበሸብሻለህ፤ተለምነህ፣ ተጠይቀህማ ችሮታህ አይጠረጠርም!

ያ አላህ! ዐይናችንና ቀልባችንን የሚያረካ ስኬት ላይ አድርሰን። ካሰብነውና ከተመኘነው በላይ አኑረን። ውዴታህና እዝነትህን ከኛ ጋር አድርግልን።
የሱና እህትሺ ጥፋት ካየሺባት ራስሽ ሄደሽ መምከር ካልሆነ በሚቀርቧት ሴት ጓደኞች ማስመከር እንጅ አማራጭ ሳያጡ ለወንድ አሳልፉ መስጠት ይሄ በእኔ እይታ አግባብ አይመስለኝም እና እንድህ አይነት ተግባር የምትፈፀሙ እህቶች እንደዉ ለራሳችሁ ስትሉ ከዚህ ተግባር ብትርቁ መልካም ነዉ ብዬ አስባለሁ !! ያዉ ለናንተ ከማዘኔ አንፃር ነዉ!

=
06 ፈዳኢሉል ቁርአን
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
❝አዲስ  ኪታብ  ቂርአት❞
⏡⏡⏡⏡⏡

📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »

☞ ክፍል  06

⭞የኪታብ  𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

    ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
👉ከቴምር ጥቅሞች 4

ሚያጠቡ ሴቶች 10ፍሬ ቴምር በየቀኑ ከበሉ የጡት ወተታቸው በጥሩ መጠን ይጨምራል።

👉ልታገኙኝ ከፈለጋችሁ @UrSkincare
t.me/abuasiyaconsultancy
🛑👉ለፈገግታ ያክል የድሮ ባል

ብመታሽ በርግጫ ባቀምስሽ በጥፊ፣
ስለምወድሽ ነው ቆንጆየ አትከፊ


እያለ ያኖራታል ።

እንቢ ካለቺ በካልቾ እየተመታቺም ቢሆን
አብረው ይኖራሉ ይህ የድሮ እናቶች ትግስት ይገርመኛል ።


የአሁን ሚስት

አባቱ እንኳን መተሀት ብትቆጣት ቤቱ ባንድ እግሩ ይቆምልሀል፤ ብረድስት እርስ በራሱ ሲጋጭ  ትሰማለህ  ጓ _ገጭ_ ድም... ስታረገልህ ፤ እንዴ ! ጆሮየ ነው 👂 ብረድስቱ  የሚሰማኝ ብለህ ትወዛገብ ይሆናል ? ነው  አናፂ ቤቴ ገባ ? ትልም ይሆናል  ህእ !

ቁም ነገሩ ፦
ወጣቶት ሴት እህቶቻችን ተረጋጉ ከእናቶቻችሁ ትግስትን ተማሩ ለማለት ነው።  (ይሰማል አይደል) !!

منقول
=

t.me/https_Asselefya1
"اللهم إني أسألك من فضلك ورحمتك، فإنّه لا يملكها إلا أنت"

=
"الحيآءُ شُعبةٌ من شُعَبِ الإيمآن" .
" الحيآء لا يأتي إلا بخير " 🏠🍁

=
ጥሩ ባል የለም ብለሽ ከማለትሺ በፊት እዉን እኔ ለጥሩ ባል የምገባ አይነት ሴት ነኝ ወይ ብለሽ ራስሺን ፈትሺ እልሻለሁ እሺ! ከዛ ጥሩ ይመጣል ማለቴ ነዉ ።ጥሩን ለጥሩ ነዉ አላህ የኸለቀዉ።

=

t.me/https_Asselefya1