💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
صلاة المغرب للشيخ عبدالله البعيجان 25 شعبان 1445هـ

۞ سورة آل عمران 102 - 108
=
t.me/https_Asselefya1
ፆም የተደነገገበት ዓላማ
~
የፆም ዋናዉ ግቡ አላህን መገዛት(ዒባዳ )ሲሆን በተጨማሪም፦

↳ የአላህን ፍራቻ ለማስገኘት!
↳ ነፍስን ከወንጀል ማፀዳት
!
↳ ጥሩ ስነ ምግባር እንድንማር!
↳ ለአኼራ እንድንጓጓ
!
↳ ዱኒያን ችላ እንድንል!
↳ ለሚስኪኖች እንድናዝን ያደርገናል።

𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
..
‏قال الإمام ابن الجوزي رحمه الله



تأمَّلوا عواقب الذنــوب، تَفنى اللـذة وتبقى العيوب
احذروا المعاصي فبئس المطلوب، ما أقبـح آثارها في الوجوه والقلوب.

📜-التبصرة [٢٣٣/١]

=
t.me/https_Asselefya1
🛑👉ጭንቅ ጥብብ ያለዉን መልስ የሚሰጠዉ ማነዉ !?

🎙አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም حفظه الله

=
ጠንካራ ሴት...!
~

ጠንካራ ሴት ማንም ስለሷ መጥፎ ቢያወራባት ቢጮህባት ካመነችበት ነገር ፈቀቅ አትልም። ምክርን ትቀበልጅ አድርጊ የተባለችዉ ሁሉ አታደርግም። የራሷን ሂወት ራሷ እንጅ ሰዉ እንድመራላት አትፈቅድም። ጉዳይዋን ለጌታዋ ሰጥታ ሰበቡን ታደርሳለች:: ጠላቶቿ እሷን ለማደብዘዝ ቢተጉም እሷ ግን ዘወትር እንደ ፀሀይ ትፈካለች ትደምቃለች ።

=
http://t.me/https_Asselefya1
سورة الأعراف (94 - 169) سعود الشريم لعام 1414 هـ
ቁርአን የደረቀን ልብ ያረጥባል
የተሰበረ ልብንም ይጠግናል!!



ያ ረብ á‰€áˆá‰Łá‰˝áŠ•áŠ• በቃልህ ብቻ ተቆጣጠርልን!!


🎙سعود_الشريم
=
t.me/https_Asselefya1
مد العوض

ቀለል ባለ መልኩ ለመረዳት ያግዛል ተጠቀሙ...!

=
t.me/https_Asselefya1/18332?single
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ፆም የተደነገገበት ዓላማ ~ የፆም ዋናዉ ግቡ አላህን መገዛት(ዒባዳ )ሲሆን በተጨማሪም፦ ↳ የአላህን ፍራቻ ለማስገኘት! ↳ ነፍስን ከወንጀል ማፀዳት ! ↳ ጥሩ ስነ ምግባር እንድንማር! ↳ ለአኼራ እንድንጓጓ! ↳ ዱኒያን ችላ እንድንል! ↳ ለሚስኪኖች እንድናዝን ያደርገናል። 𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
የረመዷን ወር ፆም መቼ ተደነገገ !?
~

የረመዷን ወር ፆም ግደታ የተደረገዉ በ2ኛዉ አመተ_ሂጅራ ላይ ነዉ። ነብዩ ﷺ ረመዷንን ፁመዋል እንድፆምም አዘዋል፣ረመዷን ሊገባ ሲልም ለሶሐቦቻቸዉ(እነሆ ረመዷን መጣ ሸይጧን የሚታሰርበት ወር፣የጀነት በሮች የሚከፈቱበት ወር፣ ቀኑን መፆም አላህ ግደታ አድርጎባችኋል ፣ ሌሊቱን መስገድ ደግሞ እኔ ሱንና አድርጌላችኋለሁ) በማለት ይገፋፉ ነበር፣ ደስታቸዉንም ይገልፁ ነበር።(አሕመድ :9213) ሶሒሕ ነሳኢይ፣ 1992 ላይ መመልከት ይቻላል።

𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
ከእውቀት እና ከገንዘብ የቱ ይበልጣል?
~
ኢብኑል ቀዪም - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦

የሸሪዐ እውቀት በገንዘብ ላይ ያለው ብልጫ በተለያየ መልኩ ይታወቃል።

* እውቀት የነብያት ውርስ ሲሆን ገንዘብ ግን የንጉሳንና የሃብታሞች ውርስ ነው።

* የገንዘብ ባለቤት ሲሞት ገንዘቡ ይለየዋል። የእውቀት ባለቤት ግን አብሮት ቀብሩ ይገባል።

* ገንዘብ ወደ ጥጋብና ጉራ ይጣራል። እውቀት ወደ መተናነስና ባርነት ነው የሚጣራው።

[ሚፍታሑ ዳሪ ሰዓዳህ፡ 1/129]

=
* የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/IbnuMunewor

* የዋትሳፕ ቻናል፦ whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M

* ፌስቡክ፦ www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL
❝ፈራ እና ጀግናው ይለያል❞
በኑረዲን አል-አረብ
ጀግና ደስ ይለኛል።
-----------------

ፈሪወች እንዳታደምጡት ይመከራል።

ኑረዲን አል-አረብ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
እኔ የሚል አስተሳሰብና ግንዛቤ የትዳር ጠንቅ ሲሆን፤

ትዳር እኛ፣ በእኛ፣ የእኛ፣ ለእኛ...  ይህ
እስተሳሰብ ደግሞ የትዳር መዋቢያ ካባው ነው።

~በትዳር ውስጥ ፍቅር፣ እንክብካቤ፣ መከባበር፣ መተሳሰብ፣ መተዛዘን፣ ነገሮችን ባላየ ማለፍ፣ ትዕግስት በተለይ ደግሞ ለወንድ ልጅ ከሴቷ የተለየና የበለጠ ትእግስት ሊኖረው ይገባል። የኒካህን ቁልፍ ወንዱ ላይ ማድረጉ ለዚሁም ጭምር ነው፤ ወንድን የቤት ራስ ብሎ ጠርቶታል።

~በመጨረሻም መቻቻል፣ መቻቻል ፣መቻቻል አሁንም መቻቻል በጣም አስፈላጊነቱ የሚናቅ አይደለም።

~ከዓሪፎቹ ቀዬ!

t.me/https_Asselfya
እህት አለምዬ
~
ከወዳ ከወድህ ነገር ከማሽከርከር፣
ተማሪ ዲንሽን ያዥ 1ቁም ነገር፣
ታይ ባይሽን ስሚ እህቴ እንመከር፣
አንችም ስትር በይ ሰውም አይቸገር፣

ለታመነሽ ታመኝ ጠብቂ ሚስጥሩን፣
የተሣሣተ ቀን ሰትሪለት ነውሩን፣
በዱአሽ እገዥው ባችይበት ምክሩን፣

ጫፍ ይዘሽ አሩጭ ሳታጣሪ ስሩን፣
ምላሥሽ ይቆጠብ አይቅጠፍ አስሩን፣


የሡናዋ እህትሽ አጥፍታ ካየሻት፣
ክፍተቷን ጠቁመሽ በምክርሽ መልሻት
ቃላቶች ምረጪ በጥበብ አስታውሻት፣

ባሠቃቂ ስዲብ  ውስጧን  አረብሻት፣
ሥትር አደበኛ መሆኗን ካወቅሻት፣
በ1ቀን ስተቷ ሁልጊዜ አትዉቀሻት፣

ግን ማለቴ አይደለም  ለጥፋቷ እገዣት ፣
የምልሽ እዲህ  ነው ወድቃ ስታገኛት
እጇን ይዘሽ አንሻት፣


✍️ቢንት ሙሐመድ

=
.

‏قال شيخ الإسلام ‎ابن تيمية

:

«مَا رَأَيتُ شَيئًا يُغَذِّي العَقل والرُّوحَ وَيَحفَظُ الجِسْم وَيَضمَنُ السَّعَادَة أَكثَر مِن إِدَامَةِ النَّظَر فِي كِتَاب اللَّهِ تَعَالى»

📚 {مجموع الفتاوى|| ٧/ ٤٩٣}

=
t.me/https_Asselefya1
Noor-Book.com وجاء شهر رمضان.pdf
1.4 MB
•• كُتب مقترحة للإستعداد لشهر رمضان

‏‌‏⤜ ‏ و؏اإ شهر رمضان للشيخ ؚبد الرزاق البدر حفظه الله
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Noor-Book.com وجاء شهر رمضان.pdf
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

📖የረመዷን ወር መጣ  ኪታብ  ሙሉ ደርስ!
~

📲ክፍል አንድ➷➷
t.me/abuabdirehim/2492
t.me/abuabdirehim/2492

📲ክፍል  ሁለት➷➷
t.me/abuabdirehim/2515
t.me/abuabdirehim/2515

📲ክፍል  ሶስት➷➷
t.me/abuabdirehim/2533
t.me/abuabdirehim/2533

📲ክፍል  አራት➷➷
t.me/abuabdirehim/2537
t.me/abuabdirehim/2537

📲ክፍል  አምስት የመጨረሻ!➷➷
t.me/abuabdirehim/2539
t.me/abuabdirehim/2539

🎙በአቡ አብዲረሂም አብዱረህማን ኢብኑ ሹመት
👉ትንሽ ጥቆማ  በዉጭ ሀገር ለሚኖሩ እህቶች

~~

☞እንደሚታወቀው ከሀገር ስንወጣ ሰርተን እራሳችንን ለመለወጥ ቤተሰቦቻችንን ለመለወጥ ነው!  ማንም አይስተውም!?  ነገር ግን በዚህ አመት ትንሽ የሥራ እጥረት ተከስቷል!  ሆኖም እህቶች ቢያንስ አሏህ ብሎ ሪዝቃችሁን ከፍቶሏችሁ ሼል ሲመጣ ደመወዝ አነሰኝ ለእኔ በዚህ ደመወዝ መሄድ አይገባኝም የምትሉት!  አንድ ወር በ1500 ብንሰራ ለአንድ ወር የምናወጣዉን ወጭ ገቢ አላደረግንም!?

☞ኑሮ ዉድነት በሀገራችን ብቻ አይደለም መቸም ሳንበላ ሳንጠጣ አንኖርም አ? የአስቤዛዉ ነገር መወደዱን እኔ አልነግራችሁም!  ታዲያ 1500/ 1600/ 1700  አንሰራም ብለን ደመወዝ ስንመርጥ በወር የሚወጣውን ወጪ አስባችሁታል??  መቸም ሽንኩርትን እንደምሳሌ አስቀመጥኩ እንጅ  ገበያቸው ከዚህ በበለጠ ዉድ የሆኑ እና ለእኛ አስፈላጊ የሆኑ ብዙ ነገሮች አሉ! ስለዚህ  ደመወዝ ሳይሆን ማማረጥ   ለህይወታችሁ የማያሰጋ መሆኑን ዲናችሁን ለመማር የማያግዳችሁ መሆኑን  እንጅ  የደመወዝ ማነስ አያስጨንቃችሁ።  ቢበዛም አሏህ በረካ ካልጨመረበት ምኑንም ሳታዉቁት ለምንም ሳይዉል  ይጠፋል አሏህ በረካ ተጨመረበት ደግሞ ትንሿ ከብዙዉ ትበልጣለች!! 

☞አሏህ እንድባርክልን በተሰጠን እያመሰገን ዱአ እያደረግን ለመብቃቃት እንሞክር!  ሰሞኑን የአሏህ ሱብሀነሁ'ወተአላ ፍቃድ ሁኖ ሥራዎች እየመጣጡ ነው መጭዉም ረመዷን ስለሆነ  ይህን አጋጣሚ ያገኛችሁ እህቶች አትሞኙ!  ወር ከመቀመጥ ይልቅ ወር መስራት ይሻላል

☞አረቦች እንደ ድሮዉ  አይደለም ኑሯቸው እንኳን ለሰራተኛ ደመወዝ 2000 2500 ሊከፍሉ ይቅር'ና ለቤት ወጫቸዉ በራሱ በጣም እየተቸገሩ እያየን ነው !

☞አምና ከኢድ ጀምሮ እስካሁን የተቀመጥን እህቶች አለን! ለምን ለ11 ወር ያክል የሥራ ፊጭ ስለሌለ ነበር አይደል!? አሁን ሥራ ሲመጣጣ ደመወዝ አነሰኝ ብለን መቀመጥ ነው ያለብን?? ወይስ ባገኘነው ሂደን በረከቱን እንድጨምርበት ከአሏህ መከጀል ነው ያለብን!?

☞ደግሞስ ኩንትራት ሁነን በ800 እስከ 3 አመት ከዛም በላይ ከዛም በታች የሰራን አለን በዛ ላይ በምንዛሬ እንኳን አይደለም የሚላከው አሁን ላይ ግን ክፍያው ቢያንሰንም በሀዋላ ይክሰናል ይህ ሁሉ የአሏህ ሱብሀነሁ'ወተአላ ተቆጥሮ የማይዘለቀዉ ፀጋዉ ነው!

☞በተሰጠን ሀላል ገንዘብ ጌታችን እናመስግን በረካም ይኖረዋል! ይህን የምለው ስላሳለፍኩት ነው ያኔ ግን ደመወዝ አማርጨ አልነበረም! የሥራ እጦት እንጅ።  ያለምንም ሼል 9 ወር ተቀምጫለሁ የሰው ልጅ ካልሰራ ካልተንቀሳቀሰ ደግሞ ሀሳብ ጭንቀት ነው የሚያጋጥሙ ሀሳብ እና ጭንቀት ደግሞ ለህመም ያጋልጣል።


✍بِــــنْــــتْ سَـــعِــيــدْ

ስህተት ካለው በዚች ይጠቁሙን
   👉@Binit_Seid_Bot

=
t.me/Bint_Seid_Al_kelaliya
t.me/Bint_Seid_Al_kelaliya