💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ዲኔም አይፈቅድልኝ - ጀዋሌም አይሰራ፣
ከ አጂነቢይ ጋር  - በሐራም ላወራ፣

ያኔ ረቢ ፈቅዶ - ሲሆን አባዋራ፣
አቤት ወሬ ሲጥም - ጨዋታው ሲገራ፣

ደግሞ ስንማማር - ቂርኣት ስቀራ፣
ስሰማው ሲሰማኝ  - ጠብቀን በተራ፣

በእውቀት ብርሀን - ቤታችን ሲያበራ፣
ይሆናል ትዳሩ   - አብቦ  እሚያፈራ!!

                   #ቢንት_ሙሐመድ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/MohamedAljawi
Audio
صلاة المغرب للشيخ عبدالله البعيجان 25 شعبان 1445هـ

۞ سورة آل عمران 102 - 108
=
t.me/https_Asselefya1
ፆም የተደነገገበት ዓላማ
~
የፆም ዋናዉ ግቡ አላህን መገዛት(ዒባዳ )ሲሆን በተጨማሪም፦

↳ የአላህን ፍራቻ ለማስገኘት!
↳ ነፍስን ከወንጀል ማፀዳት
!
↳ ጥሩ ስነ ምግባር እንድንማር!
↳ ለአኼራ እንድንጓጓ
!
↳ ዱኒያን ችላ እንድንል!
↳ ለሚስኪኖች እንድናዝን ያደርገናል።

𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
..
‏قال الإمام ابن الجوزي رحمه الله



تأمَّلوا عواقب الذنــوب، تَفنى اللـذة وتبقى العيوب
احذروا المعاصي فبئس المطلوب، ما أقبـح آثارها في الوجوه والقلوب.

📜-التبصرة [٢٣٣/١]

=
t.me/https_Asselefya1
🛑👉ጭንቅ ጥብብ ያለዉን መልስ የሚሰጠዉ ማነዉ !?

🎙አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም حفظه الله

=
ጠንካራ ሴት...!
~

ጠንካራ ሴት ማንም ስለሷ መጥፎ ቢያወራባት ቢጮህባት ካመነችበት ነገር ፈቀቅ አትልም። ምክርን ትቀበልጅ አድርጊ የተባለችዉ ሁሉ አታደርግም። የራሷን ሂወት ራሷ እንጅ ሰዉ እንድመራላት አትፈቅድም። ጉዳይዋን ለጌታዋ ሰጥታ ሰበቡን ታደርሳለች:: ጠላቶቿ እሷን ለማደብዘዝ ቢተጉም እሷ ግን ዘወትር እንደ ፀሀይ ትፈካለች ትደምቃለች ።

=
http://t.me/https_Asselefya1
سورة الأعراف (94 - 169) سعود الشريم لعام 1414 هـ
ቁርአን የደረቀን ልብ ያረጥባል
የተሰበረ ልብንም ይጠግናል!!



ያ ረብ á‰€áˆá‰Łá‰˝áŠ•áŠ• በቃልህ ብቻ ተቆጣጠርልን!!


🎙سعود_الشريم
=
t.me/https_Asselefya1
مد العوض

ቀለል ባለ መልኩ ለመረዳት ያግዛል ተጠቀሙ...!

=
t.me/https_Asselefya1/18332?single
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ፆም የተደነገገበት ዓላማ ~ የፆም ዋናዉ ግቡ አላህን መገዛት(ዒባዳ )ሲሆን በተጨማሪም፦ ↳ የአላህን ፍራቻ ለማስገኘት! ↳ ነፍስን ከወንጀል ማፀዳት ! ↳ ጥሩ ስነ ምግባር እንድንማር! ↳ ለአኼራ እንድንጓጓ! ↳ ዱኒያን ችላ እንድንል! ↳ ለሚስኪኖች እንድናዝን ያደርገናል። 𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
የረመዷን ወር ፆም መቼ ተደነገገ !?
~

የረመዷን ወር ፆም ግደታ የተደረገዉ በ2ኛዉ አመተ_ሂጅራ ላይ ነዉ። ነብዩ ﷺ ረመዷንን ፁመዋል እንድፆምም አዘዋል፣ረመዷን ሊገባ ሲልም ለሶሐቦቻቸዉ(እነሆ ረመዷን መጣ ሸይጧን የሚታሰርበት ወር፣የጀነት በሮች የሚከፈቱበት ወር፣ ቀኑን መፆም አላህ ግደታ አድርጎባችኋል ፣ ሌሊቱን መስገድ ደግሞ እኔ ሱንና አድርጌላችኋለሁ) በማለት ይገፋፉ ነበር፣ ደስታቸዉንም ይገልፁ ነበር።(አሕመድ :9213) ሶሒሕ ነሳኢይ፣ 1992 ላይ መመልከት ይቻላል።

𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
ከእውቀት እና ከገንዘብ የቱ ይበልጣል?
~
ኢብኑል ቀዪም - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦

የሸሪዐ እውቀት በገንዘብ ላይ ያለው ብልጫ በተለያየ መልኩ ይታወቃል።

* እውቀት የነብያት ውርስ ሲሆን ገንዘብ ግን የንጉሳንና የሃብታሞች ውርስ ነው።

* የገንዘብ ባለቤት ሲሞት ገንዘቡ ይለየዋል። የእውቀት ባለቤት ግን አብሮት ቀብሩ ይገባል።

* ገንዘብ ወደ ጥጋብና ጉራ ይጣራል። እውቀት ወደ መተናነስና ባርነት ነው የሚጣራው።

[ሚፍታሑ ዳሪ ሰዓዳህ፡ 1/129]

=
* የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/IbnuMunewor

* የዋትሳፕ ቻናል፦ whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M

* ፌስቡክ፦ www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL
❝ፈራ እና ጀግናው ይለያል❞
በኑረዲን አል-አረብ
ጀግና ደስ ይለኛል።
-----------------

ፈሪወች እንዳታደምጡት ይመከራል።

ኑረዲን አል-አረብ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi