💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ጥሩ ሴት ለገንዘብህ ወይም ለሁኔታህ ፍላጎት የላትም። ከአንተ የምትፈልገዉ. ጊዜህን ታማኝነትህን.ፍቅርህን እና ቁርጠኝነትህን ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
ህመምህ ለማይገባዉ ሰዉ ፈፀሞ የህመምህን መጠን አትንገረዉ የባሰ ያሳምምሀልና!!

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከሰዉ ልጅ ላይ ሀያእ ከተወገዴ(መልካም ነገር ሁሉ ከሱ ይወገዳል።



«إِذَا نُزِعَ الحَيَاءُ مِنَ الإِنْسَان،نُزِعَ مِنْهُ الخَير كُلُّه»

🎙️ الشَّيخ عَبد السَّلام الشويّعر-حَفظه الله


=
https://t.me/https_Asselefya1
القارئ صلاح باعثمان | ما أفاء الله
💭🌸خدمة تلاوات🎧
﴿مَّآ أَفَآءَ ٱللَّهُ عَلَىٰ رَسُولِهِۦ مِنْ أَهْلِ ٱلْقُرَىٰ فَلِلَّهِ وَلِلرَّسُولِ وَلِذِى ٱلْقُرْبَىٰ وَٱلْيَتَـٰمَىٰ وَٱلْمَسَـٰكِينِ وَٱبْنِ ٱلسَّبِيلِ كَىْ لَا يَكُونَ دُولَةًۢ بَيْنَ ٱلْأَغْنِيَآءِ مِنكُمْ﴾

🎙القارئ : صلاح باعثمان


=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀይቆች እዚህ እንድትወስዱኝ እሺ ወደ ኮ/ቻ ኡሙ ፋሩቅ ጋር ስመጣ እግር መንገዴን ...... እንቢ እንደማትሉኝ ተስፋ አደርጋለሁ እ!

✍️𝑩int 𝑨ragaw ነኝ እሺ

=
كتاب الصيام  (عمدة الأحكام)
ኪታቡ  አስሲያም ከዑምደቱል አህካም


🛑👉 ክፍል  አምስት የመጨረሻ

🎙በኡስታዝ ሙሃመድ ሲራጂ


    ↱የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ↷⇊⇊↶
t.me/https_Asselefya1/18115
እድል የምንሰጣቸዉ የምንወዳቸዉን ላለማጣት ነዉ። ነገር ግን ሁሌ እድል የምንሰጣቸዉ ሲመስላቸዉ በራሳቸዉ ጊዜ ያጡናል።

=
ጠንካራ ሰዉ ማለት ሁሌም የሚያሸንፍ አይደለም። ነገር ግን ጠንካራ ሰዉ ማለት ቢሸነፍም እጅ የማይሰጥ (ተስፋ የማይቆርጥ) ማለት ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
ጠርጥር
~
ሚስትህ ለአንተ ከምታደርገው ይልቅ  ከቤት ስትወጣ የምትበጃጅ የምትቆነጃጅ፤የተለያዩ የመዋቢያ አየነታወችን ሽቶዎችን ጭምር የምታበዛ ከሆነ፡ሌላ የምትፈልገው ወንድ ቢኖር ነውና ጠርጥር።

አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
ከዐርሹ በላይ
ኢብኑ/ሙነወር
"ከዐርሹ በላይ"
ኢብኑ ሙነወር
የካቲት 24/2016 በቡታጂራ ከተማ ሙሳ ራማሽ መስጂድ የቀረበ
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
ቻት ዘመነኛው የሸይጧን ወጥመድ

|√ በአብዱል ፈታሕ ኢብኑ ሙሐመድዘይን

telegra.ph/ቻት-ዘመነኛው-የሸይጧን-ወጥመድ-01-16
አድስ የተጠናቀቀ ደርስ


📔 የኪታቡ ስም :-
مذكرة على العقيدة الواسية

ሙዘኪራ ዐለል ዐቂደቲል ዋሲጢየህ

የኪታቡ አዘጋጅ :-
الشيخ محمد بن صالح العثيمين
ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን - ረሒመሁሏህ-


🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁሏህ-

↪️ ከክፍል/01 እስከ ክፍል/20 (እስከ መጨረሻው)

ሊንኩን በመጫን ሙሉውን ደርስ ማግኘት ይችላሉ

https://t.me/SheikhMuhammedZain/2479
https://t.me/SheikhMuhammedZain/2481
Audio
☞ዕድሜየ 29 ነው። እስካሁን አላገባሁም። የኔ አለማግባት እናቴን ያሳስባታል! እና ምን ትመክሩኛላችሁ?

🎙«በ ግርድፉ ከ አርብኛ ወደ አማረኛ የተመለሰ»
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
አገባህ !?
--------------

አገባህ ነገሩኝ አንድት መልከ መልካም፡
ግና አፏ ስድብ እንጂ በጇ ድስት አትነካም፡

ለብሳ ስታበቃ ኒቃብ ያወለቀች፡
ከከፍታው ማማ ዘቅጣ የወደቀች፡
በስሜት እርግጫ በጣም የደቀቀኝ፡

እኔደዚህ አይነቷን ስዳደግ ከማግባት፡
ቀሪ ዘመንህን በልብህ ከማንባት፡
ብቻህን ብትኖር ምናል ባታገባት!?

የፈጠረህ ጌታ አሏህ ይድረስልህ፡
ትዕግስቱን ይስጥና ፅናቱን ያድልህ፡

የነገ ህይወትህ አሳዘነኝ እንባህ!!
እንደዚህ አይነቷህ ምንነክቶህ አገባህ...!?

ፅናቱን ይስጥሀ ምን እላለሁ!!

منقول

=
•• قال الإمام ابن القيم رحمه الله :

والمرأة ينبغي لها إذا خاطبت الأجانب أن

تغلظ كلامـها وتقـويه ولا تلينه وتڪسره

فإن ذلك أبعــد من الريبــة والطمع فيهـا .

‏‌‏⤶ ‏مفتاح السعادة (١١١/١)
=
t.me/https_Asselefya1