💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
بَارَكَ الله لَكُما، وَبَارَكَ عَلَيْكُما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ ~ ☞«ትዳራችሁ በተዉሂድ ያበበ ያድረግላችሁ...!! የተውሒድ እንግዳ የሱና ፈር ቀዳጅ፤ የሀቅ ዘበኛ ጀግናና ተወዳጅ፤ ይሁን ትዳራችሁ ስኬት የሞላበት፤ የሰለፎች ሞደል ግልፅ የሚሆንበት፤ በናንተ ምክንያት ቢዲዐ እሚከሳ፤ ተውሒድና ሱና ዳግም የሚነሳ፤ ☞«በሁለቱም ሀገር ደስታን ያጎናፅፋችሁ…
☞«እኳን ደስ አላችሁ

አልሀምዱሊላሂ ብየ ላምስግነዉ
ለዚህ ያደረሰሽ ጌታችን አላህ ነዉ
አልሀምዱሊላሂ ምስጋና ለአሏህ
ከዝሙት አርቆ  ሀላል ለወፍቀህ
አልሀምዱሊላሂ እካንም ደስ አለሽ
ከትልቁ ፊትና አሏህ ላወጣሽ


   
☞«እኳንም ደስ አለሽ

ለዚህ ለዉድ ቀን አሏህ አበቃሽ
የልብ እርካታን ጀሊሉ ለገሰሽ
ከአእምሮ እስር ቤት አሏህ አወጣሽ
ሁሌ ከመናፈቅ  ከማሰብ በልብ
ማንይሆን እያልሽ ሁሌ ከማሰብ


በሀሳብ እርቆ በእስር ቤት መኖር
ስላሳዉን ማስብ ያስመርራል የምር
ለካ እስር ቤትነዉ ኑሮ  ያለትዳር
ሁልግዜ በሀሳብ ልብ  ይሸፍታል
አዳደማ ደግሞ አወ ያስለቅሳል

ሀሳብ ጭቀት የምር ያሰለቻል
ከዚህ እስርቤት ለካ መገላገል እድህ ያስደስታል።


          
☞«እስርቤ የቱነዉ ??

አዳዶች ይላሉ ዝላይ የለመዱት
የትዳርን ጣአም ምንም ያልተረዱት
ትዳር እስርቤት ነዉ አረፉ  ብለዉት
ምን አይነት ወድ ይሆን እማገባዉ
የትኛዉ ወድነዉ ለኔ እሚሆነዉ
ሌቱንም ቀኑንም ሁሌ እሱን
ማሰብ እስር ቤቱ ይህ ነዉ።

☞«አልያማ እስርቤት አይደለም

አላህ በፈቀደዉ በኒካህ መኖር
በሀላሉ መገድ በደስታ መብረር
አብረሽ መዝናናት  ከሀላልሽ ጋር
ከሂወት አጋርሽ ከልጂሽ አባት ጋር
ልብሽ ሲረጋጋ ያኔ ሰኪና ሲኖር
አስሩን ከማሰብ ተሰትሮ መኖር
የምር ያስደስታል መኖር በትዳር ።

አደራ እህታለም ይሄን ታላቅ ፀጋ
ጀነትን ግዢበት ልብሽ  ይረጋጋ
አልሀምዱሊላህ ለዚህ ካበቃሽ
መልካም ሷልህ ልጆቺ አላህ ይወፍቅሽ
በሁለቱም ሀገር ኑሪ ተደስተሽ
ፍቅር መተሳስብ ይሞላ በቤታችሁ
ሁሌ ተሳሰቡ አላህ ያዋዳችሁ
በሁለቱም ሀገር እሱ አይለያች
ሁ።

✍️ኡሙ አብዲል ወሓብ

=
•• ﴿إِن كُلُّ نَفسٍ لَمّا عَلَيها حافِظٌ﴾



أقسم الله سبحانه بالسماء والنجم الذي يَظْهر ليلًا، وما أدراك ما عِظَمُ هذا النجم؟ هو النجم المضيء المتوهِّج. ما كلُّ نفس إلا أوكل بها مَلَك رقيب يحفظ عليهـا أعمالها؛ لتحـاسَب عليهـا يوم القيامة.

↶تفسير الميسّر سورة الطارق



https://t.me/https_Asselefya1
የጥሩ ነገር ምሳሌ ለመሆን ጣሪ ! ጥሩ ምሳሌ መሆን ካልቻልሺ የመጥፉ ምሳሌ ከመሆን ተጠንቀቂ!

=
ከሰርጉ ከሰማሁት ላካፍላችሁ፦
~
ባልሺ ስራ ዉሎ ሲመጣ ለማበድ የተዘጋጀች እብድ መስለሺ አትጠብቂዉ ፏ ብትን ብለሺ ጠብቂዉ። ገብቶችሁል አይደል ወይስ ሸርህ ላድርገዉ እ !

=
ዱባይ ያላችሁ እንድ ያመሩ ማሰራት ከፈለጋችሁ ስልኳ አለ ደዉላችሁ እህታችን እዘዙ ባረከላሁ ፊኩም! 0521812199 ደዉሉላት!

=
~ወንድሞቻችሁ በፈፀሙት ስህተት ስትበሳጩ የምታሳዩት አፀፋዊ እርምጃ ወዳጅነትን የበለጠ የሚያራርቅ፣ቂምና ቅሬታን የሚፈጥር እንድሁም ሙሉ በሙሉ የሚያቆራርጥ መሆን የለበትም።«አላህ ይቅር ይበልህና፣አላህ ይምራህና…»የፈፀምከው ተግባር ስህተት ነው  ወደፊት እንዳትደግመው ልጠቁምህ ብዬ ነው የሚል ለዛ ያለው ቃል ይሁን።በዚህና መሰል አገላለፅ ወዳጅን መያዝና ስህተትን ማረም ይቻላል።ጌታችንስ በዚህ መልኩ አይደለንዴ የወቀሰው።
"عفا الله عنك لما أذنت لهم"
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
☞«አንችእኮ ጀግና ነሽ»
~

እህቴ ጀግና ነሽ የናት አምሳያየ
እናት የምትሆኝ በርትተሽ ጀግናየ
በተለይ ጀግናቱ ቁጥብ እንስቲት
በጅልባቡ ተዉበሽ የኔቃብ ጀግናቱ

አደብ የተላበሽ ባለ ሀያዕእቱ
ኢልምን የምትማርአዉቃ እምተገበር
ይች እኮ ናት ጀግና የሴት ምርጥ ፍጡር
ለፈጣሪ ትዛዝ ታምና የምታድር
ከዉሸት እርቃ ለእዉት ያደረች

☞«ጀግና ሴት ይች ነች»
~
የሰዉ አሉባልታ ፈፁም ያልፈተነሽ
ዉስጥሽ ያለ ህመም ለብቻሽ የረታሽ
ለሌላ ያልገባዉ ከሰዉ ያልደረሰ
ስቃይ ቁስሉን አዝለሽ ልብሽ ያራሰ

እጅሽን ያልሰጠሽ ከዛሬ የደረሽ
ሀሉን ተቋቁመሽ ለነገ ያነገብሽ
እዉነቱን ልንገርሽ ጀግና ሴት አንች ነሽ
ሰዉ ቀርቦ ቢሸሽ እምነትሽን ቢያጓል
በአሏህ ተወክላ ነገ የምቀጥል
አጨለምናት ሲሉ ፈክተሽ የምደምቂ
አስለቀስናት ሲሉ ንቀሽ የምትስቂ
በአሏህ ተወክለሽ ሁሌም የምደምቂ

ማለፍ የምታዉቂ ሁሉን ፈገግ ብለሽ
እዉነቱን ልንገርሽ ጀግና ሴት አንች ነሽ
በየዋህነትሽ በደካማ ጎንሽ
አራዳ ባይቹ ገብተዉ ቢሸዉድሽ
አንች እያመንሻቸዉ እነሱ ቢከዱሽ

ላንች ትምህርት ሆኖ ያለፈዉ ስተትሽ
ዛሬ ደምቀሽ ሲያሽ መልሰዉ ሊያጠፊሽ
አንች ስታበሬ እደሻማ ቀልጠሽ
አለንሽ ይሉሻል ዛሬም ሊሸዉድሽ
እናማ ነቃ በይ ጀግና ነሽ አዉቃለሁ

አዉቀሽ ሞኝ እደሆሽ ተረድቸዋለሁ
በርታ ጠንከር በይ ሁሉን ለአሏህ ትተሽ
ተናንሰሽ ለአሏህ ደምቀሽ ታበሪያለሽ
ቀጥብ አሏህ ፈሪ ጀግና ሴት አንች ነሽ



✍️Selahudin Abu Oubeida

=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
አንዳድ እህቶች ፊክራ እኮ ያስቃል እ፦
~
ከአንድ ኡስታዝ ከተጣሉ ሌላም ሰዉ እንድጣላ ይገፋፋሉ። ከተሳደቡ ሌላም ሰዉ እንድሰድብ ይገፋፋሉ ። እ ለምን ራሳችሁ ችላችሁ አትቆሙም!? የራሳችሁ ስህተት አልበቃ ብሎ ሌላ ሰዉ በማያቀዉ ጉዳይ ስህተት ዉስጥ ለመክተት የምትቋምጡ ሀቂቃ ይሄ አሳፋሪ ተግባር ነዉ ከዚህ ተግባራችሁ ታቀቡ። ምንም ስለማይጠቅማችሁ። ስለሚጎዳችሁ!!


=
ጥሩ ሴት ለገንዘብህ ወይም ለሁኔታህ ፍላጎት የላትም። ከአንተ የምትፈልገዉ. ጊዜህን ታማኝነትህን.ፍቅርህን እና ቁርጠኝነትህን ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
ህመምህ ለማይገባዉ ሰዉ ፈፀሞ የህመምህን መጠን አትንገረዉ የባሰ ያሳምምሀልና!!

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከሰዉ ልጅ ላይ ሀያእ ከተወገዴ(መልካም ነገር ሁሉ ከሱ ይወገዳል።



«إِذَا نُزِعَ الحَيَاءُ مِنَ الإِنْسَان،نُزِعَ مِنْهُ الخَير كُلُّه»

🎙️ الشَّيخ عَبد السَّلام الشويّعر-حَفظه الله


=
https://t.me/https_Asselefya1
القارئ صلاح باعثمان | ما أفاء الله
💭🌸خدمة تلاوات🎧
﴿مَّآ أَفَآءَ ٱللَّهُ عَلَىٰ رَسُولِهِۦ مِنْ أَهْلِ ٱلْقُرَىٰ فَلِلَّهِ وَلِلرَّسُولِ وَلِذِى ٱلْقُرْبَىٰ وَٱلْيَتَـٰمَىٰ وَٱلْمَسَـٰكِينِ وَٱبْنِ ٱلسَّبِيلِ كَىْ لَا يَكُونَ دُولَةًۢ بَيْنَ ٱلْأَغْنِيَآءِ مِنكُمْ﴾

🎙القارئ : صلاح باعثمان


=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀይቆች እዚህ እንድትወስዱኝ እሺ ወደ ኮ/ቻ ኡሙ ፋሩቅ ጋር ስመጣ እግር መንገዴን ...... እንቢ እንደማትሉኝ ተስፋ አደርጋለሁ እ!

✍️𝑩int 𝑨ragaw ነኝ እሺ

=
كتاب الصيام  (عمدة الأحكام)
ኪታቡ  አስሲያም ከዑምደቱል አህካም


🛑👉 ክፍል  አምስት የመጨረሻ

🎙በኡስታዝ ሙሃመድ ሲራጂ


    ↱የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ↷⇊⇊↶
t.me/https_Asselefya1/18115