💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
⑧📍ተወዳዳሪ ቁጥር ስምንት:
ወንድም ኑረዲን ኢድሪስ
ከ"ቴፒ"

📖የተቀራውን ገፅ ለማግኘት👇👇
t.me/ibnuidris_teppi/2842
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍رمضان على مشارف الدخول.

[الشيخ عبد الرزاق البدر-حفظه الله
-]

=
https://t.me/https_Asselefya1
ለሰርግ ፕሮግራም ፕሮፍይል መስሪያ ዲኮር ዉሰዱ!

ለተጨማሪ ይቀላቀሉን ↷⇓⇓↶
https://t.me/https_Asselefya1
👈اسألوا ربكم الثبات ؛ فإنه عزيز

الشيخ صالح العصيمي حفظه الله .

=
34-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

➮ ክፍል 34

ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞« t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ሴቶችዬ ትችላላችሁ እሺ.....!

الدُعاء بالزَواج ...


صالح الفوزان- وفَقهُ الله.
~
~በነገራችን ላይ…ታዋቂነት ለራስም ለሌላውም ፈተና ነው ብለው ከሚያምኑት ነኝ፡፡ ወይ ታጠፋለህ፤ ወይ ትጠፋለህ፡፡ ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ በመልካምነታቸው የሚታወቁ ሶሐቢይ ናቸው።የሆነ ጊዜ ከመጅሊሳቸው ሲነሱ ሰዎች ተከተሏቸው።መለስ ብለው እንዲህ በማለት አስጠነቀቋቸው።
«አትከተሉኝ! ወይ እጠፋለሁ ወይ ትጠፋላችሁ።»

•እጠፋለሁ - ማለት በናንተ አድናቆትና ሙገሳ መስመር እንዳልስት፣ በራስ የመደነቅ ስሜት ገብቶኝ ነገር እንዳላበለሻሽ፣አዘቅት ዉስጥ እንዳልገባ ማለታቸው ነው።

ትጠፋላችሁ - ማለት እኔ ፍፁም አይደለሁም። ላጠፋም ልሳሳትም እችላለሁ። ከልክ ያለፈ ማድነቅና መውደድ እውነትን ከማየት ይጋርዳልና እኔ የምሠራዉንና የምናገረዉ ሁሉ ያለ መመርመር በጭፍን ስትከተሉ እንዳትጠፉ ማለታቸው ይመስላል።ስለዚህ ታዋቂነታችን ከፍ ባለ ቁጥር ጥንቃቄያችንም ከፍ ሊል ይገባል። ከ 1ኛ ፎቅ እና ከ 10ኛ ፎቅ የወደደቀ ጉዳቱ እኩል አይደለምና!

ሐቂቃ አንዳንዴ አለመታወቅ ፀጋ ነው።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
⑤ 📍ተወዳዳሪ ቁጥር አምስት:
ወንድም አቡ ዘይድ ኻሊድ ወለዲ
"ከፊዩሽ" የመን


📍برواية قالون عن نافع المدني📍

📖የተቀራውን ገፅ ለማግኘት👇👇
t.me/ibnuidris_teppi/2842
ቆይ ግን አንዳድ ላጤ እህቶች፦

~
እኔ የምለዉ ለእናተ የተፃፈ እንጀራ ይሻግታልጅ ማንም አይነካባችሁ እኮ ግን በተለይ በሶሻል ሚድያ ከተለያዩ ወንድሞች በግሩፕ ስራ በቻናል ስራ ምክንያት ስትገናኙ ለምን ስርአት ትጥሳላችሁ!? ማለቴ ስራቸዉ ብቻ ብሰሩ ሌላ ትርፍ ወሬ ባታወሩ በተለይ ባለትዳር የልጆች አባት መሆኑ እያወቃችሁ የሰዉ ባል የምታስኮበልሉ ምን ነካችሁ እ ያለ የሌለ ዉበት አለኝ ሀብት አለኝ ሌላ ከዛ ወከዛ እየቀባጠራችሁ !? ተዉ ተዉ አያምርም የምር ያቺ እህትሺ እኮ ነች የሷ ቤት አፍርሰሺ የራስሺ የምትገነቢ ትንሽ አይከብድሺም ይሄ በአንቺ ላይ ቢፈፀምስ !? በእናትሺ ልጅ እህትሽ ላይ ቢፈፀምስ!? ትወጃለሽ !? ተዉ እንተዛዘን እንተሳሰብ እንከባበር እንጅ !!

=
የራስ የሆነ ነገር ያኮራል ያስደስታል።
እናም የምላችሁ የራሳችሁ የጀሊሉ ስጦታ በተስፋ በዱዓ ጠብቁ እንጅ የሰዉ ባል አታማሉ እሺ ስነ_ስርአታችሁ ያዙ። ብዙ ባሌ ወሰደችብኝ ብለዉ ያለቀሱ ያቺ የወሰደችዉም ተወስዶባት በተራ ታለቅሳለች መልሳ ለሁለቱም ሳይሆን የሌላ ይሆናል እና አስቡበት እሺ!! ሀቂቃ እና ጨዋ አደበኛ ከሆነችሁ የኔ ይሆናል ብላችሁ ያላሰባችሁት መልካም ሰዉ የናተ ይሆናል ብቻ ራሳችሁ ላይ ስሩ ታታሪ ሴት ሁኑ ማለት እወዳለሁ። ለዛሬ ጨርሻለሁ! እንደ አስፈላጊነቱ የምሟጭር ይሆናል !

🫧✍
اسأل نفسك ما حقيقة الحياة الدنيا ؟

حقيقة الحياة الدنيا هي :

﴿كُلُّ مَنۡ عَلَیۡهَا فَانࣲ﴾

لا ŘŁŘ­ŘŻ يبقى مخلّد في الدنيا، ماذا أؚددت لآخرتك ، 
لأن البقاء لله عز وجل

﴿وَيَبْقى وجْهُ رَبِّكَ ذُو الجَلالِ والإكْرامِ﴾

يارب أحيينا مسلمين وأمتنا مسلمين وألحقنا مع الصالحين .

=